www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 15
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 15
Latest

ሸራተን አዲስ የመብት ጥሰት እየተካሄደ ነው !የሸራተን ሰራተኞች “መብታችን ተጣሰ” በማለት ሰላማዊ ሰልፍ ሊወጡ ነው

By   /  December 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሸራተን አዲስ የመብት ጥሰት እየተካሄደ ነው !የሸራተን ሰራተኞች “መብታችን ተጣሰ” በማለት ሰላማዊ ሰልፍ ሊወጡ ነው

የሸራተን አዲስ ሆቴል ሰራተኞች፤ የውጭ አገር ዜጋ በሆኑት የሆቴሉ ስራ አስኪያጅ የሚደርስብን ችግር ከአቅም በላይ በመሆኑ ሰላማዊ ሰልፍ ልንወጣ ነው አሉ፡፡ ከዚህ በፊት  የመብት ጥሰት እንደደረሰብን ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ለሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በደብዳቤ ብንገልፅም ምላሽ ባለማግኘታችን በድጋሚ ደብዳቤውን አስገብተናል ብለዋል – ሰራተኞቹ፡፡ በትምህርት ደረጃና በእውቀት ከሀበሾቹ የማይበልጡ የውጭ ዜጐች አሰሪዎቻችን ያንቋሽሹናል፤ ዛሬ ፆም […]

Read More →
Latest

አርቲስት ዳንኤል ተገኝ ኢትዮፒካሊንክንና አንዲት ግለሰብን ከሰሰ

By   /  December 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አርቲስት ዳንኤል ተገኝ ኢትዮፒካሊንክንና አንዲት ግለሰብን ከሰሰ

“ለሁለቱም እኩል ጊዜ ነው የሰጠነው፤ መካሰሳችንን ከአንቺ ነው የሰማነው” ኢትዮፒካሊንክ  “በስም ማጥፋት ሊከሰኝ የሚችልበት የህግ አግባብ የለም” – ወ/ሮ ቤተልሄም አበበ በተለያዩ ፊልሞች፣ የመድረክ ድራማዎችና በተለይም በ “ገመና” አንድ ድራማ ላይ የዶ/ር ምስክርን ገፀ ባህሪ ወክሎ በመጫወት ተወዳጅነትን ያተረፈው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ፤ “የስም ማጥፋት ዘመቻ ከፍተውብኛል” በሚል በኢትዮፒካሊንክ የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጆች እና ወ/ሮ ቤተልሄም አበበ […]

Read More →
Latest

ከ35 ሚ.ብር በላይ በሙስና አከማችቷል የተባለ የጉምሩክ ኃላፊ ተከሰሰ

By   /  December 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከ35 ሚ.ብር በላይ በሙስና አከማችቷል የተባለ የጉምሩክ ኃላፊ ተከሰሰ

የአዳማ ገቢዎችና ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የህግ ማስከበር ሃላፊ የነበረው አቶ ተመስገን ጉላን በራሱና በወንድሙ ስም ከገቢው ጋር የማይመጣጠን ከ35 ሚሊዮን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ እና ንብረት á‹­á‹ž በመገኘቱ ክስ የቀረበበት ሲሆን በፖሊስ ክትትል ስር የነበረው ወንድሙም ከትናንት በስቲያ ፍ/ቤት ቀርቦ ክሱ ተነቦለታል፡፡ ቀደም ሲል ተከሳሹ ሁለት ዶዘሮችን በ15ሚ.ብር መግዛቱን ደርሼበታለሁሲል አቃቤህግ መግለጫ መስጠቱ ይታወሣል፡፡ […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ የመጀመሪያውን እንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የሚተረጉመውን ዲክሽነሪ የጻፉት አምሳሉ አክሊሉ አረፉ

By   /  December 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ የመጀመሪያውን እንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የሚተረጉመውን ዲክሽነሪ የጻፉት አምሳሉ አክሊሉ አረፉ

ለረጅም ዘመናት በህመም ሲሰቃዩ የቆዩት ዶ/ር አምሳሉ አክሊሉ በ83 አመታቸው ማረፋቸው ተገለጸ ።በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያውን የእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የሚተረጉመውን መጽሃፍ የተረጎሙት እኝህ ታላቅ ሰው ማረፋቸው ተሰምቶአል ። በህይወት ዘመናቸው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋዎች ጥናት እና ምርምር ተቋም ውስጥ ለረጅም ዘመን ያገለገሉ ሲሆን መጸሃፋቸውም ለዘመናት ብዙ ተማሪዎችን እውቀት እንዲያፈሩበት ያስቻሉ ታላቅ ምሁር እንደነበሩ ይታወሳል ። ይህ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን በማሰር ከዓለም 2ኛ ደረጃ ተቀምጣለች

By   /  December 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን በማሰር ከዓለም 2ኛ ደረጃ ተቀምጣለች

መቀመጫውን በኒዮርክ ያደረገው የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ቡድኑ /CPJ/  ባለፈው ረቡዕ  ይፋ ባደረገው ሪፖርት፤ ጋዜጠኞችን በማሰር ከአለም አስር አገሮች መካከል ኢትዮጵያን በሁለተኛ ደረጃ ያስቀመጠ ሲሆን ኤርትራ ቀዳሚ ሆና፣ ግብፅ በሶስተኝነት ተቀምጣለች፡፡ ሲፔጂ 34 አፍሪካዊ ጋዜጠኞች በሰሜንና ምስራቅ አፍሪካ በእስር ላይ እንደሚገኙ የገለፀው ሲፒጄ፤ በኢትዮጵያ ሰባት ጋዜጠኞች በጻፉት ጽሑፍ ሣይሆን “አሸባሪ” ተብለው በእስር ላይ እንደሚገኙ ጠቁሟል፡፡ አለም […]

Read More →
Latest

Ethiopian Funkster, Back After Long Break

By   /  December 21, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian Funkster, Back After Long Break

            Hailu Mergia Performs in Brooklyn Hiroyuki Ito for The New York Times Though he was a star in Ethiopia, Hailu Mergia has driven a taxi in Washington for two decades. On Thursday in Brooklyn, he played his first American show since 1991. By JON PARELES There’s a back story behind the African funk […]

Read More →
Latest

ከወያኔ መንደር ውጡ ዳዊት መላኩ(ከጀርመን)

By   /  December 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከወያኔ መንደር ውጡ ዳዊት መላኩ(ከጀርመን)

አቶ አያሌው ጎበዜም እንደምንም የመምህርነት ስራቸውን ትተው የድል አጥቢያ አርበኛ በመሆን ገብተው ወይ ራሳቸውን ነፃ ሳያወጡ ወይ ህዝቡን በትክክል ሳያገለገሉ እንዲሁ እንደ ውሃ ላይ ኩበት እመሀል ላይ እንደዋለሉ የማይቀረውን ስንብታቸውን ተሰናበተዋል፡፡ወያኔ እንደ ሸንኮራ ምጥጥ አድርጎ ተፋቸው፡፡እኔ እስከማውቃቸው አቶ አያሌው ከሌሎች የወያኔ ባለስልጣናት የሚለዮት በሙስና አለመጠርጠራቸው፤ብዙ ማውራት የማይወዱ ሲናገሩም ከባህል እና ከሞራል የማያፈነግጡ፤ለሚኖሩበት ማሀበረሰብ ክብር በመስጠት […]

Read More →
Latest

Explaining the Ethiopian outmigration: Incentives or Constraints? Seid Hassan and Minga Negash1

By   /  December 19, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Explaining the Ethiopian outmigration: Incentives or Constraints? Seid Hassan and Minga Negash1

In both theory and practice, pull and push factors drive migrants out of their own countries of origin. The factors are complex but they are in general categorized as: (a) demand-pull factors, represented by better economic opportunities and jobs in the host (new) country; (b) supply-push factors, represented by the lack of economic opportunities, jobs, […]

Read More →
Latest

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 የዲሴምበር 2013 ዕትም ወጥቷል። እንደሚታወቀው ዘ-ሐበሻ ዲሴምበር 28 5ኛ ዓመቷን ትደፍናለች – እንኳን አደረሰን።

By   /  December 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 የዲሴምበር 2013 ዕትም ወጥቷል። እንደሚታወቀው ዘ-ሐበሻ ዲሴምበር 28 5ኛ ዓመቷን ትደፍናለች – እንኳን አደረሰን።

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 የዲሴምበር 2013 ዕትም ወጥቷል። እንደሚታወቀው ዘ-ሐበሻ ዲሴምበር 28 5ኛ ዓመቷን ትደፍናለች – እንኳን አደረሰን።የወሩን እትም ማየት ይፈልጋሉን እንግዲያውስ እኛም ለእርስዎ ብለን አቅርበንልዎታል እና ይህንን ይጫኑ የዘሃበሻን አምስተኛ አመት ለማክበር ይቻለን ዘንድ የእርስዎን እርዳታን እንሻለን እና እባክዎትን በዘሃበሻ ዌብ ሳይት የፔይ ፓል ፎርም ላይ የሚቻልዎትን ይለግሱን ።እኛም ለእርስዎ እንቆማለን እርስዎም ለእኛ ይቁሙ ! […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና የሽብርተኝነት ጥቃት (በወሰን ሰገድ ገብረ ኪዳን )

By   /  December 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና የሽብርተኝነት ጥቃት (በወሰን ሰገድ ገብረ ኪዳን )

ኢቲቪ ከምሸቱ 2 ሰዓት ዜና በኋላ ጥቂምት 3 ቀን 2003 ዓም የዋልያዎቹንና የናይጀሪያን ቡድን ጨዋታ በሚካሄድበት አ/አበባ ስታዲየም የሽብር ጥቃት ሊፈፅሙ የነበሩ አሸባሪዎች በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሚያትት ዶክመንተሪ አሳየን፡፡ በዶክመንተሪው እንዳሳየን አሸባሪዎቹ በሙሉ (ዜግነታቸው) ሱማሌያውያን ናቸው፡፡ የሸብር ተግባር ለመፈፀም ስልጠና የወሰዱት በአልሻባብ ነው፡፡ በዶክመንተሪው ውስጥ ቃላቸውን ሲሰጡ የሚታዩት አሸባሪዎች እንደሚናገሩት ወደኢትዮጵያ ቀድመው ገብተው ጥቃት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar