www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 16
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 16
Latest

ሕወሓት እና መስእዋትነት (የሕዝብ ልጆችን መስእዋትነት በክህደት የተካ መንግስት)

By   /  December 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሕወሓት እና መስእዋትነት (የሕዝብ ልጆችን መስእዋትነት በክህደት የተካ መንግስት)

ሕወሓት እቃወማለሁ የምትሉ ሰዎች የሕወሓት ድርጊት የሆነውን ዘረኝነት ባትረጩ መልካም ነው:: የትግራይ ህዝብ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ነው:: የትግሉ ጊዜ የነበረው እና አሁን ያለው የሕወሓት እና የትግራይ ሕዝብ ግንኙነት በጣም ሻክሯል:: የትግራይ ሕዘብ የሕወሓት ደጋፊ ቢሆን ኖሮ በአሁን ወቅት ሕወሓት እርስ በርሱ ባልተባላ ነበር የትግራይ ህዝብ እንደሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ እያከከ…See More የታጋዩ እናት ..ልጅሽ በረሃ የገባው […]

Read More →
Latest

ሳኡዲ ስደተኞች

By   /  December 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሳኡዲ ስደተኞች

Saudi imigrant final ««»«»«»ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ ከኛ ጋር ስለ ነበሩ ከልብ እናመሰግናለን

Read More →
Latest

የአማራው ክልል ፕሬዘደንት የነበሩት አቶ አያሌው ጎበዜ ስልጣቸውን ለቀቁ!!

By   /  December 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአማራው ክልል ፕሬዘደንት የነበሩት አቶ አያሌው ጎበዜ ስልጣቸውን ለቀቁ!!

(EMF) ለረዥም አመታት የአማራው ክልል ፕሬዘደንት የነበሩት አቶ አያሌው ጎበዜ በትላንትናው እለት ከስልጣናቸው እንዲነሱ ተደርጓል። በሳቸውም ምትክ የብአዴን እና የክልሉ ምክትል ፕሬዘደንት የሆኑት አቶ ድጉ አንዳርጋቸው በምትካቸው ስልጣኑን ተረክበዋል። የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣናት እንዳሉት ከሆነ፤ “የአሁኑ የስልጣን ሽግሽግ፤ የቀድሞዎቹን ባለስልጣናት በአዳዲስ ሰዎች የመተካት ስራ ነው” ብለዋል። ይህ አባባል ግን በብዙዎች ዘንድ እምብዛም ተቀባይነት ያገኘ አይመስልም። ሆኖም […]

Read More →
Latest

አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት ወደ ኋላ ክፍል ሁለት(ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ )

By   /  December 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት ወደ ኋላ ክፍል ሁለት(ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ )

የፍርሃት ባህልን እያነገሰ ያለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ፤ ታኅሣሥ 9፣ 2006 የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሂደት በኢትዮጵያዊያን ላይ እያሰፈነ ስላለው የፍርሃት ባህል ቀደም ሲል ባሰራጨሁት የዚህ ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል ውስጥ ባለሙያዎች በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ ለፍርሃት ባህል መስፈን መንሰዔዎች ያሏቸውን ነጥቦች ዘርዝሬ ነበር። በክፍል አንድ ጽሑፌ መግቢያ ላይ እንደገለጽኩት ምንም እንኳን ፍርሃት የግለሰቦች ባህሪ መገለጫዎች መካከል አንዱ ቢሆንም የዚህ ጽሑፍ […]

Read More →
Latest

Ethiopian maid found hanging by tree in Saudi

By   /  December 18, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian maid found hanging by tree in Saudi

 source By Staff  reporter An Ethiopian housemaid was found hanging by a tree near her employer’s house in Saudi Arabia and police believe the woman had committed a suicide. Passers-by in a neighborhood in the southern town of Najran stumbled across the hanging body and called the police. “Police said the main appears to have committed […]

Read More →
Latest

Ethnic segregation and fascism of TPLF the woyanes By Nathnael Abate

By   /  December 18, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethnic segregation and fascism of TPLF the woyanes By Nathnael Abate

            Ethnic segregation idea was first sowed in the land of Ethiopia by fascist Italians. The country dividing and hate mongering ideology was defeated with the fascist Italians. Later on in 1991 this Ideology was re-introduced by TPLF the bandits of forest. The re-introduced language based segregation was been used […]

Read More →
Latest

Capitane Guta dinka Mandela (Madiba)life rescue

By   /  December 17, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Capitane Guta dinka Mandela (Madiba)life rescue

Read More →
Latest

COLONIALIZM Vs FREDDOM IN HISTORY OF ETHIOPIA

By   /  December 17, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on COLONIALIZM Vs FREDDOM IN HISTORY OF ETHIOPIA

COLONIALIZM Vs FREDDOM IN HISTORY OF ETHIOPIA                                         By Lomita Baheru             December  14,2013        Norway ,Bergen In my point of view the history of Ethiopia, colonialism and fighting for freedom and unity have long relation in the […]

Read More →
Latest

“ሕወሓት ከመለስ ሞት በኋላ እየተዳከመ ያለ ድርጅት ነው፤ ኢህአዴግ ለዘለዓለም መግዛት አለብኝ የሚል ድርጅት ነው” ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ

By   /  December 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ሕወሓት ከመለስ ሞት በኋላ እየተዳከመ ያለ ድርጅት ነው፤ ኢህአዴግ ለዘለዓለም መግዛት አለብኝ የሚል ድርጅት ነው” ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ

ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ ከህወሓት ጋር 17 ዓመታት በትግል ያሣለፉ እና ከፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች መካከል አንዷ ነበሩ፡፡ በ1993 á‹“.ም ከፓርቲው ከተሰናበቱ አባላት አንደ ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅት የ“አረና” ፓርቲ አባል የሆኑት ወ/ሮ አረጋሽ በአጠቃላይ ጉዳዮች ዙሪያ ከ“ሎሚ” አዘጋጅ ቶማስ አያሌው ጋር ያደረጉት ቆይታ የመጀመሪያ ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ሎሚ፡- የኢህአዴግ ጭቆናና፣ አፈና፣ የተንሰራፈው በመላው ሀገሪቱ ነው የሚል አቋም […]

Read More →
Latest

ታራሚዎችን ገንዘብ በመቀበል ከማረሚያ ቤት በማስወጣት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

By   /  December 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ታራሚዎችን ገንዘብ በመቀበል ከማረሚያ ቤት በማስወጣት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የራዲዮ ፋና የዛሬ ዘገባ የአገሪቱ የሙስና ሁኔታ ያልገባበት ጓዳ ጎድጓዳ እንደሌለ ያመላከተ ነው፡፡ ማረሚያ ቤት ከገቡት ሰዎች መካከል፤ አንዳንዶቹ በጠራራ ጸሐይ ቢሮአቸው እየገቡ እንደሚሰሩ፣ከሚስታቸውና ከቤተሰባቸው ጋር እንደሚገናኙና ማታ ላይ እንደአልቤርጎ ወደማረሚያ ቤት እንደሚመለሱ በሰፊው ይወራ የነበረውን፤ ይህ ዜና አመላካች ፍንጭ የሰጠ ሆኖ አግኝቼዋለሁ፡፡ አይ የሙስና ነገር! ፍሬው አበበ ከአዲስ አበባ ያቀበለን ወሬ ነው አዲስ አበባ፣ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar