www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 18
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 18
Latest

Mandela’s widow wept river of tears as the peace icon laid to rest in Qunu. (By Getahune Bekele- Qunu village, South Africa.)

By   /  December 16, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Mandela’s widow wept river of tears as the peace icon laid to rest in Qunu. (By Getahune Bekele- Qunu village, South Africa.)

The Horn Times Newsletter-Sunday 15 December 2013 “Do not stand at my grave and weep; I am not there. I do not sleep. I am a thousand winds that blow. I am the diamond glints on snow. I am the sunlight on ripened grain, I am the gentle autumn rain. Do not stand at my […]

Read More →
Latest

ይድረስ ለኢትዮጵያውያን የአገር ተቆርቋሪዎችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች

By   /  December 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለኢትዮጵያውያን የአገር ተቆርቋሪዎችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች

ታሕሳስ 7 ቀን 2006 á‹“.ም. ከግንቦት ሰባት ዲሞክራቲክ የተላከ መግለጫ ኤርትራ የሚፈፀም ወንጀል1 ይድረስ ለኢትዮጵያውያን የአገር ተቆርቋሪዎችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ዋናውን ገጽ እዚህ ያንብቡት የኢትዮጵያውያን ሰብዓዊ መብት ሲጣስ የትም ይሁን የት፣ በማንም ይሁን በማን ሊወገዝ፣ ፈጻሚው ሊጠየቅ ይገባዋል። ኢትዮጵያውያን በተለይም የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እና የህግ ባለሙያዎችም ሁኔታውን አጣርተው ለወገኖቻችን ሰቆቃ ጥብቅና ሊቆሙ ይገባል። የኢትዮጵያውያን መከራ አገርቤት […]

Read More →
Latest

የቤተ ክርስቲያኒቱ ተቋማዊ ለውጥ ከላዕላይ መዋቅር ይመነጫል እንጂ ለአንድ ሀ/ስብከት ከማኅበረ ቅዱሳን ቢሮ አይደለም! በዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮርጊስ

By   /  December 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቤተ ክርስቲያኒቱ ተቋማዊ ለውጥ ከላዕላይ መዋቅር ይመነጫል እንጂ ለአንድ ሀ/ስብከት ከማኅበረ ቅዱሳን ቢሮ አይደለም! በዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮርጊስ

  ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የወቅታዊ ሁኔታውን እየተከታተላችሁ ለምትልኩልን የማለዳ ታይምስ የብእር ታዳሚዎች በሙሉ ምስጋናችን በአንባብያኖቻችን ስም ከፍ ያለ ነው ! የማኅበረ ቅዱሳን ሩጫ ሀገረ ስብከት የመቆጣጠር ስልት እንጂ ዘረፈ ብዙ የቤተ ክርስቲያኒቱን ችግር ለመፍታት አያገለግልም። ማኅበረ ካህናቱ ከማኅበረ ቅዱሳን አፈናና ስለላ ለመዳን መታገል ያለባቸው ዛሬ ነው! ማኅበረ ቅዱሳን ራሱ ተቋማዊ ለውጥ የሚያስፈልገው ድርጅት ነው! […]

Read More →
Latest

የኢትዮጲያ ሰላም በአንድነታችን ላይ ነው ገብሬሉ ተስፋዬ ከ ኖርዌ

By   /  December 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጲያ ሰላም በአንድነታችን ላይ ነው ገብሬሉ ተስፋዬ ከ ኖርዌ

የሚያኮራ የሚያስደስት ኢትዮጲያዊ አንድነት ሰሞኑን በተደረጉት የተለያዩ ሰላማዊ ሰልፎች ላይ አይተናል :: በሳውዲ አረቢያ እየተሰቃዩ ላሉት እህትና ወንድምቻችን ሀይማኖትና ዘርን ሳንለይ ያሳየነው የአንድነትና የቁጣ መንፈስ በጣም የሚያስደስት ነው :: ይሄ ያሳየነው አንድነት እና ቆራጥነት መቀጠል ሊኖርበት ይገባል :: ካልሆነ ግን የችግራችንን ሥር መንቀል አስችጋሪ ነው :: ሳውዲ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጲያዊያን ሲገደሉ፣ሲደበደቡ እና ሲደፈሩ በኢትዮጲያዊነታችው መሆኑን […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … ስደተኛው ዘፋኝ በሳውዲ በርሃ …(ነቢዩ ሲራክ)

By   /  December 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … ስደተኛው ዘፋኝ በሳውዲ በርሃ …(ነቢዩ ሲራክ)

   የእንጀራ ነገር ሆኖብኝ እጓዛለሁ ፣ እጓዛለሁ ፣ እጓዛለሁ … እንደጨው ተበትነናልና ስፍር ቁጥር የሌላቸው ወገኖቸን በየሔድኩበት ከተማ ፣ እግር በጣለኝ የሳውዲ የቀለጡ በርሃዎች ወንድም እህቶቸን አገኛለሁ ። ላፍታም ቢሆን ጊዜ ሰጥቸ እየኑሩት ስላለው ኑሮ ፣ እየገፉት ስላለው ክፉም ደግ ተሞክሮ እጠይቃቸዋለሁ አንድም ሳይደብቁ የሆድ የሆዳቸውን ያጫውቱኛል …    እለተ ቅዳሜ በማለዳው ያቀናሁት በያንቦና በጅዳ […]

Read More →
Latest

Ethiopia’s War on Homosexuals

By   /  December 16, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia’s War on Homosexuals

By Katie J.M. Baker /  In many countries, it’s getting better for the LGBT community. In Ethiopia, it’s getting worse.  Tadej Znidarcic/Redux In a bleak little apartment on the outskirts of Addis Ababa, nearly a dozen men in their 20s take turns trying on a pair of black skinny jeans and watching Project Runwayepisodes downloaded off YouTube. There’s no […]

Read More →
Latest

በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርት (አንድነት) በሰላማዊ ትግልና ባህሪያቱ ክፍል አራት በአቶ ግርማ ሞገስ በስካይፕ የሚሰጠው ስልጠና ተጠናቋል። ዝርዝሩ ዝቅ ብሎ ቀርቧል።

By   /  December 15, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርት (አንድነት) በሰላማዊ ትግልና ባህሪያቱ ክፍል አራት በአቶ ግርማ ሞገስ በስካይፕ የሚሰጠው ስልጠና ተጠናቋል። ዝርዝሩ ዝቅ ብሎ ቀርቧል።

ሰላማዊ ትግል እና ባህሪያቱ ስልጠና ክፍል አራት፥ ሰላማዊ ትግል፣ ምርጫ እና መፈንቅለ-መንግስት ቅዳሜ ታህሳስ 5 ቀን 2006 á‹“.ም. [December 14, 2013] የስልጠና ክፍል አራት ግብ የሚከተሉትን ማጥናት ነው፥ (1ኛ) ስለ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ምንነት እና ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ለውጥ የሚያመጣባቸው 3 መንገዶች፣ (2ኛ) በዴሞክራሲ አገሮች የሚደረጉ ምርጫዎች ግባቸው እና ፎርሙላቸው ምን እንደሆነ፣ (3ኛ) አምባገነን መንግስቶች […]

Read More →
Latest

ምድሪቱን በምስጋና ጐርፍ ያጥለቀለቁት የዘማሪት ዘርፌ ዝማሬዎች

By   /  December 15, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ምድሪቱን በምስጋና ጐርፍ ያጥለቀለቁት የዘማሪት ዘርፌ ዝማሬዎች

በዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮርጊስ ያለም ቤዛ ኢየሱስ ነው የፈወሰኝ ጌታ ነው መዳን በሌላ የለም እኔ አምናለሁ ዘላለም በኦሪቱ ሥርዓት ፍጥረት ስላልዳነ ለሚሻለው ኪዳን ኢየሱስ ዋስ ሆነ ከባርነት ቀንበር ተቤዠኝ በደሙ ያዳነኝ እርሱ ነው ይስማልኝ ዓለሙ አንዴ ለዘላለም ደሙ ፈሶልኛል አሁን ያለ ኀጢአት ወዴ ይታይልኛል ነፍሴን እንዲያነጻ ታርዷል ፋሲካዬ መርሕ ሆኖ ወደ ክብር አስገባኝ ቤዛዬ የዘላለም […]

Read More →
Latest

Ethiopia Workers Return From Saudi Arabia Telling of Abuse

By   /  December 15, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia Workers Return From Saudi Arabia Telling of Abuse

By William Davison December 13, 2013 Teklai Hagos says he watched in horror as Saudi Arabian police beat Ethiopian migrants protesting against the alleged kidnapping and rapes of Ethiopian women by young Saudi men. “When we said stop, then the police started hitting us,” the 30-year-old former pipe-factory worker in the Saudi capital, Riyadh, recalled […]

Read More →
Latest

የራስን እድል በራስ መወሰን፣ እርስ በርስ እስከማጣላት… ሌላው ኢትዮጵያዊ የተዋረደበት፤ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን – በኦጋዴን! (በዳዊት ከበደ ወየሳ – ጋዜጠኛ)

By   /  December 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የራስን እድል በራስ መወሰን፣ እርስ በርስ እስከማጣላት… ሌላው ኢትዮጵያዊ የተዋረደበት፤ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን – በኦጋዴን! (በዳዊት ከበደ ወየሳ – ጋዜጠኛ)

የራስን እድል በራስ መወሰን፣ እርስ በርስ እስከማጣላት… ሌላው ኢትዮጵያዊ የተዋረደበት፤ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን – በኦጋዴን! ዘንድሮ በኢትዮጵያ ተከበረ የተባለውን የብሄሮች  ቀን ምን ያህሎቻችሁ እንደተከታተላቹህ አላቅም። ላላያችሁት ግንዛቤ ለመፍጠር ያህል… ዘንድሮ በአሉ የተከበረው ሱማሌ ክልል፣ በኦጋዴን ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑን በመንገር ወጋችንን እንጀምራለን። ይህ ዝግጅት እስከዛሬ በትግራይም፣ በአማራውም ክልል ተደርጓል… ሆኖም በአሉ ላይ ሁሉም የየብሄሩን ባህል ለማሳየት ሲጥር […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar