www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 19
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 19
Latest

ጄነራል ሳሞራ የኑስ በውጭ ተቃዋሚዎች የመለስን የበላይነት መስክረዋል አሉ

By   /  December 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጄነራል ሳሞራ የኑስ በውጭ ተቃዋሚዎች የመለስን የበላይነት መስክረዋል አሉ

(ምንጭ ዘ-ሐበሻ) ኢሕአዴግ ለይስሙላ ያከብረዋል እየተባለ በሚተቸውና ለ8ኛ ጊዜ የተከበረውን የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች የሕገ መንግሥት ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ መንግስት ባሳተመው ‘ሕብረ ብሔር’ መጽሔት ላይ ቃለ ምልልስ የሰጡት የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ጀነራል ሳሞራ የኑስ መለስ ከሞተ በኋላ በውጭ ያሉ ተቃዋሚዎች የሟቹን አቶ መለስ ዜናዊን የበላይነት መስክረዋልና እናመሰግናቸዋለን አሉ። በሰራዊቱ ውስጥ እኩልነት እንዳለ መናገራቸውም […]

Read More →
Latest

በራሳሽን ላይ የምንሰለፍበት ቀን ናፈቀኝ?

By   /  December 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በራሳሽን ላይ የምንሰለፍበት ቀን ናፈቀኝ?

ራሳችንን ማዬት የምንጀምረው መቸ ይሆን? yqobadishegala@gmail.com አስተያየት ካላችሁ ብትጽፉልኝ በደስታ እቀበላለሁ። “ ሰው ሆይ የምታስበውን ግፈኛ ምኞት ሁሉ እፈጽማለሁ ብለህ ከመንጠራወትህ በፊት ባላሰብከው ጊዜ የምትፈርስ እርጥብ ሸክላ መሆንህን አስብ!!!” ለእውነት እና ለፍትህ ሲሟገት የሞተው ጋዜጤኛ አቤ ጉበኛው። በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ግፍ የፈጸሙ ሁሉ በፈጣሪ ኃይል በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደሚቀጡ ያለፉትን ሁለት ሥራዓት በማስታወስ መምህር ፅጌ […]

Read More →
Latest

የማኅበረ ቅዱሳን መግነንና ብቀላ መሳ ለመሳ ናቸው፤ እንደጠዋት ጤዛም ቀትር ላይ ይጠፋሉ!

By   /  December 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማኅበረ ቅዱሳን መግነንና ብቀላ መሳ ለመሳ ናቸው፤ እንደጠዋት ጤዛም ቀትር ላይ ይጠፋሉ!

          ነፍሳቸውን በአጸደ ቅዱሳን ያሳርፍልንና ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ በኋላ ማኅበረ ቅዱሳን ቤተ ክርስቲያኒቱን ያለውልና ፊርማ ተረክቧት እያስተዳደረ ይገኛል። አቡነ ጳውሎስ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ይህንን መሠሪ ማኅበር ከመነሻው የደገፉት ሲሆን ውሎ አድሮ አካሄዱን አይተው የእድሜ ዘመኑን ለማሳጠር ብዙ ቢጥሩም ማኅበሩ ስር ሰዶ፤ የራሱን ጳጳሳት በመመልመል የሲኖዶሱን እኩሌታ […]

Read More →
Latest

100th Anniversary of Emperor Menelik’s Death Marked in Addis Ababa (+Video)

By   /  December 12, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on 100th Anniversary of Emperor Menelik’s Death Marked in Addis Ababa (+Video)

source Awramba Times (Addis Ababa) – The 100th anniversary of the death of Emperor Menelik was marked at the Taeka Negest, Beata le-Mariam church in Addis Ababa on Thursday with subdued remembrances. Menelik II is widely considered a father of modern Ethiopia by founding the first modern bank, postal system, railway, telephone, telegraph, motor car […]

Read More →
Latest

በጅዳ ቆንስል በር ውላ የምታድረው እህት ክራሞት …(ነቢዩ ሲራክ)

By   /  December 11, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጅዳ ቆንስል በር ውላ የምታድረው እህት ክራሞት …(ነቢዩ ሲራክ)

      ይህችን እህት በጅዳ ቆንስል መስሪያ ቤት በር ተቀምጣ ካየኋት ሳምንት አልፏል። አልፎ አልፎ ላነጋግራት ብሞክርም መልስ አትሰጥም። መጀመሪያ የየኋት ቀን አካባቢ ከስራ ለተፈናቀሉ እህቶች አነሰም በዛ መጠለያ እያለ ፣ ለምን በር ላይ ትሆናለች? ብየ የጠየቅኳቸው የቆንስሉ ጸጥታ አስከባሪ ” አንተየ የዚህች እህት ጉዳይ አስቸጋሪ ነው ። ከመጠለያው ብዙ ቆይታለች ፣ አሁን በር  […]

Read More →
Latest

Family Destroyed After Memphis Cab Driver’s Brutal Murder

By   /  December 11, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Family Destroyed After Memphis Cab Driver’s Brutal Murder

source News3 Channal (Memphis) A killer is wanted for the stabbing and brutal beating of a Memphis cab driver found dead next to his cab in Fayette County. His family got a text from his killer asking for Zewdneh Assemu’s pin number. The family never texted him back. They called police instead. Assemu’s body was […]

Read More →
Latest

ሰንበት ት/ቤት ወይንስ ያዛውንቶች ክበብ (ከዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮርጊስ)

By   /  December 11, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰንበት ት/ቤት ወይንስ ያዛውንቶች ክበብ (ከዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮርጊስ)

የሻኪሶ ቅድስተ ማርያም ሰንበት ት/ቤት የተመሰረተው በ1976 á‹“/ም ሲሆን የተመሰረበትን 29ኛ ዓመት በቅርቡ አክብሯል:: ነገር ግን ይህ ሰንበት ት/ቤት እንደ ማቱሳላ የዕድሜ ታሪክ ብቻ ነው ያለው፡፡ ምክንያቱም ሰንበት ት/ቤቱ የማቅ ጥገኛ በመሆኑ ነው ማቅ ለኔ አካሄድ ይመቹኛል ያላቸውን ካስቀመጣቸው 10 ዓመታት አልፏቸዋል፡፡ በቃለ አዋዲው መሰረት እድሜያቸው 30 ዓመት በታች የሆኑትን ወጣቶች በሰበካ ጉባኤ አማካኝነት ያስመርጣል፡፡ […]

Read More →
Latest

Israel Follows Saudi Arabia, Planning Deportation of 500 African Migrants

By   /  December 10, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Israel Follows Saudi Arabia, Planning Deportation of 500 African Migrants

As Ethiopians removed from Saudi Arabia continue filing back into the country, Israel is also planning to deport 500 Ethiopians, possibly as early as January 2014. Approximately 60,000 migrants from African countries – particularly Eritrea and Sudan, which make up the lion’s share at some 90 percent of the total – have entered Israel in recent […]

Read More →
Latest

“በሕግ አምላክ መልሱልኝ” (በወሰን ሰገድ ገብረኪዳን)

By   /  December 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “በሕግ አምላክ መልሱልኝ” (በወሰን ሰገድ ገብረኪዳን)

    በ1950ዎቹ አጋማሽ በኋላ በብዕራቸው ሃያልነት የተነሳ በሕዝብ ዘንድ (በተለይም በተማረው ወገን ዘንድ) አድናቆትን ያተረፉ፤ በአንፃሩ ደግሞ በወቅቱ መንግስት አሣራቸውን ሲጨምቁ ከነበሩ የሥነፅሁፍ ሰዎች መሃል አንዱ ነው፡፡ ይህ ሰው በፅሁፎቹ ትንታግነት የተነሳ በተለያየ ወቅት ከዩኒቨርስቲ ትምህርቱ እንዲታገድ ተደርጓል፡፡ በተለያየ ወቅት ወደ እስር ቤት ተግዟል፡፡ ተደብድቧል፡፡ መኖሪያ ቤቱ ተበርብሮ በርካታ የሥነፅሁፍ ሥራዎቹ ተወስደውበታል፡፡ “ዘለፋና ማነሳሳት” […]

Read More →
Latest

አዳዲስ መረጃዎች በኢትዮጵያውያን የሳዑዲ አረቢያ ውሎ ዙሪያ (ከነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ)

By   /  December 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዳዲስ መረጃዎች በኢትዮጵያውያን የሳዑዲ አረቢያ ውሎ ዙሪያ (ከነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ)

ጅዳና ጀዛን – በጅዳ እና በጀዛን የሚገኙ የህግ እስረኞች በህግ ተይዘው ፍርድ ከተሰጣቸው በኋላ ለአመታት የሚጉላሉ እና በጥርጣሬ ተይዘው ፍርድ ቤት ያልቀረቡ ዜጎች የድረሱልን ጥሪ ተበራክቷል። “ትኩረቱ ሁሉ ወደ ሃገር ተመላሾች መሆኑ ብቻ ሳይሆን ድሮም ተረስተናል አሁንም ተረስተናል! ” እያሉ ነው! የሰሚ ያለህ! ጅዳ – ከጅዳ ወደ ሃገር ቤት የሚተመለሱ ዜጎች ቁጥር ወደ 60 ሽህ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar