www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 2
Latest

Iraqi Sunnis’ long struggle since Saddam

By   /  December 31, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Iraqi Sunnis’ long struggle since Saddam

The break-up by security forces of a protest camp in the western city of Ramadi, which triggered the resignation of more than 40 MPs, marks the latest stage in a long political struggle by Iraq’s Sunni Arab community. The protesters had accused the Shia-led government of Prime Minister Nouri Maliki of discriminating against the country’s Sunni minority, and the resignations were a display of disapproval at the way Mr Maliki is running the country. Since the fall of the secular, but Sunni-dominated regime of Saddam Hussein in 2003, Iraqi Sunnis have tried many tactics to achieve their goals but without success. Generally, Iraqi Shia and Sunni lived in peace…

Read More →
Latest

የ“ኢትዮ ምህዳር” ዋና አዘጋጅ እንደገና ተከሰሰ

By   /  December 31, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ“ኢትዮ ምህዳር” ዋና አዘጋጅ እንደገና ተከሰሰ

የኢትዮ ምህዳር ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ፤ ከንግድ አሰራርና ሸማቾች ባለስልጣን ጋር በተገናኘ ሐሙስ እለት ማዕከላዊ ምርመራ ድረስ ተጠርቶ ቃል እንዲሰጥ ተደረገ፡፡ በባለስልጣኑ ለፖሊስ ያመለከተው፣ ህዳር 23 ቀን 2006 á‹“.ም “የንግድ አሰራርና ሸማቾች ባለስልጣን ቅሬታ ቀረበበት” በሚል ርእስ በጋዜጣው ላይ ባወጣው ዜና ሳቢያ እንደሆነ ጋዜጠኛ ጌታቸው ተናግሯል፡፡ የመስሪያ ቤቱ ሰራተኞች ቢሯችን ድረስ መጥተው የዜና ጥቆማ […]

Read More →
Latest

“አንድነት” ከ1ሺ በላይ የቁጫ ነዋሪዎች መታሰራቸውን ተቃወመ

By   /  December 31, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “አንድነት” ከ1ሺ በላይ የቁጫ ነዋሪዎች መታሰራቸውን ተቃወመ

ፓርቲው ዛሬና ነገ አዲሱን ፕሬዚዳንት ይመርጣል በደቡብ ክልል፣ በጋሞ ዞን በቁጫ ወረዳ፣ ከመብት ጥያቄ ጋር በተያያዘ ከ1ሺ በላይ ነዋሪዎች መታሰራቸውን “አንድነት” ፓርቲ ተቃወመ፡፡ በቁጫ ማህበረሰብ ላይ የሚደርሰው የመብት ረገጣ እንዲቆም ለማሳሰብ ሰላማዊ ሰልፍ አደርጋለሁ ብሏል፡፡ ከትላንት በስቲያ ፓርቲው በፅ/ቤቱ “የቁጫ ህዝብ ጥያቄ የሚፈታው የዜጎች መብት ሲከበር ነው” በሚል በሰጠው መግለጫ፤ በቁጫ ወረዳ ህዝብ ላይ እየደረሰ […]

Read More →
Latest

የጋዜጠኞች እስር መንግስትን፣ ማህበራትንና ፓርቲዎችን እያወዛገበ ነው

By   /  December 31, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጋዜጠኞች እስር መንግስትን፣ ማህበራትንና ፓርቲዎችን እያወዛገበ ነው

መቀመጫውን በኒውዮርክ ያደረገው ሲፒጄ የተሠኘው የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ጋዜጠኞችን በማሠርና በማንገላታት ኢትዮጵያ ከአለም ሁለተኛ ናት ማለቱን መንግስት እና በሃገሪቱ የሚገኙ የጋዜጠኞች ማህበራት አምርረው ሲያወግዙ፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች በበኩላቸው፤ በእርግጥም ሃገሪቱ ጋዜጠኞችን እያሠረች ነው፤ ደረጃው ይገባታል ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጋዜጠኞች ህብረት ፕሬዚዳንት አቶ አንተነህ አብርሃም፤ “ሲፒጄ የሃገራችንን ስም ለማጥፋት ስለሚፈልግ ነው እንጂ፣ በፃፈው ፅሁፍ የታሠረ […]

Read More →
Latest

“ካልተሳፈርኩ” ብሎ የታክሲ ሹፌሩን በሽጉጥ ገደለ

By   /  December 31, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ካልተሳፈርኩ” ብሎ የታክሲ ሹፌሩን በሽጉጥ ገደለ

መገናኛ አካባቢ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መስመር፣ አንድ መንገደኛ ትናንት ከምሽቱ 12 ሰዓት ላይ ሚኒባስ ታክሲ ውስጥ ካልተሳፈርኩ ብሎ ሾፌሩን ወንደሰን ደምሴን በሽጉጥ ገደለ፡፡ “ታክሲው ውስጥ ካልተሳፈርኩ፣ አትሳፈርም” በሚል በተነሳው ጭቅጭቅ፣ ሾፌሩን ገድሏል የተባለውን ደጀኔ ገመቹ በቁጥጥር ስር እንደዋለ የገለፀው ፖሊስ፤ የአይን ምስክሮችን ቃል በመቀበል ምርመራ እያካሄደ ነው፡፡ ታክሲ እየጠበቁ የነበሩ የአይን ምስክሮች በወቅቱ አቶ […]

Read More →
Latest

የ5 ዓመት ህፃን ከት/ቤት ፎቅ ወድቃ ሞተች

By   /  December 31, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ5 ዓመት ህፃን ከት/ቤት ፎቅ ወድቃ ሞተች

አራት የት/ቤቱ ሰራተኞች ከስራ ታግደዋል የምሥራቅ ጮራ መዋለ ህፃናትና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የመዋዕለ ህፃናት ተማሪ የነበረችው የ5 ዓመቷ ህፃን ሳባህ አማን ከት/ቤቱ 3ኛ ፎቅ ላይ ወድቃ፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በህክምና ስትረዳ ቆይታ በአራተኛ ቀኗ ባለፈው እሁድ ህይወቷ አልፏል፡፡ ጉሊት በመነገድ ከሚተዳደሩ አክስቷና ከ12ኛ ክፍል ተማሪ እህቷ ጋር ትኖር የነበረችው ሕፃን በአሁኑ ዓመት ነበር ትምህርት ቤት […]

Read More →
Latest

Suicide car bombing in south Yemen kills 2 guards

By   /  December 31, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Suicide car bombing in south Yemen kills 2 guards

SANAA, Yemen — A suicide car bombing outside security headquarters early Tuesday in a port city in southern Yemen killed two guards, a police official said. The pre-dawn attack in the upscale Khormaksar neighborhood in Aden also wounded six people, destroyed much of the headquarters’ building, blew out doors and shattered windows on two hotels and several nearby buildings, the official said. Yemen, the Arab world’s poorest country, has been plagued by scores of troubles, including a powerful al-Qaida insurgency…

Read More →
Latest

Michael Schumacher shows slight improvement, doctors say

By   /  December 31, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Michael Schumacher shows slight improvement, doctors say

December 31, 2013 — Updated 1034 GMT (1834 HKT) (CNN) — Former Formula 1 driver Michael Schumacher, who suffered a serious head injury in a skiing accident, is showing a “slight improvement” in his condition, doctors said Tuesday. Doctors carrie…

Read More →
Latest

Fresh fighting in South Sudan as peace deadline nears

By   /  December 31, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Fresh fighting in South Sudan as peace deadline nears

Government troops on Tuesday morning fought renegade forces loyal to former Vice President Riek Machar as well as a pro-Machar tribal militia. Fresh fighting erupted in the contested capital of Jonglei state as rebels in South Sudan moved to retak…

Read More →
Latest

Star Artist Solomon Bogale is Paid 255,000 Birr for One Movie

By   /  December 31, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Star Artist Solomon Bogale is Paid 255,000 Birr for One Movie

A record breaking salary is paid to Star Artist Solomon Bogale for a major movie to be released soon.  Pre- title of the movie is called Markon and the story takes place in the city of Mojo. Shooting of this expensive production will take place for one month between Tir and Yekatit. Aside from Solomon […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar