www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 20
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 20
Latest

ግንቦት ሰባት ሲጋለጥ ይላል ግንቦት 7 ዲሞክራቲክ ፓርቲ

By   /  December 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግንቦት ሰባት ሲጋለጥ ይላል ግንቦት 7 ዲሞክራቲክ ፓርቲ

Read More →
Latest

Nile Nations Agree Panel to Oversee Study on Ethiopia Dam Impact

By   /  December 10, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Nile Nations Agree Panel to Oversee Study on Ethiopia Dam Impact

Nile Nations Agree Panel to Oversee Study on Ethiopia Dam Impact By William Davison, December 10, 2013 Egypt, Ethiopia and Sudan agreed to form a committee within a month to oversee a regional hydrological study of the Grand Ethiopian Renaissance Dam, Ethiopia’s Water and Energy Ministry said.   The panel will be comprised of four […]

Read More →
Latest

ዱርዬ መልክ የለውም ( ሪያድ ኢብራሂም)

By   /  December 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዱርዬ መልክ የለውም ( ሪያድ ኢብራሂም)

የየትኛውም ሀገር መንግስት ሀገሩን የሚመራበት ኢኮኖሚያዊ ዘዴ አለው ከነዚህ ዘዴዎች ውስጥም አብዛኛው ሀገራት የሚጠቀሙበት ማርኬት ኢኮኖሚ ኮማንድ ኢኮኖሚ ትራዲሽናልኢኮኖሚ እናም ሚክስድ ሲሆኑ የኛሀገር የምትከተለው ደግሞዱርዬአዊ ይባላል። ምክንያቱም የወያኔ አደረጃጀት ከላይ እስከታች በዝምድና በዘር በማንአለብኝነት የተዋቀረስለሆነነው። ምክንያቱም የወያኔ መንግስት አንድ ዱርዬ ግለሰብ ያለውን ባህሪ ሙሉ በሙሉ ያሟላ በመሆኑነው። ልብ ብዬ መንግስታችንን ሳስበው አንዳንድ በአካል የማውቃቸውን ዱርዬዎችን […]

Read More →
Latest

ዳግማዊ ሚኒልክ ያበላሹት ተግባር አለ ብለን የምናምን ወገኖች ካለን እንኳ የተበላሸውን ነገር ለማስተካከል በተበላሸ መንገድ መሄድ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም ቴዲ አፍሮ ለእንቁ መጽሄት በሰጠው ቃለ ምልልስ

By   /  December 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዳግማዊ ሚኒልክ ያበላሹት ተግባር አለ ብለን የምናምን ወገኖች ካለን እንኳ የተበላሸውን ነገር ለማስተካከል በተበላሸ መንገድ መሄድ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም ቴዲ አፍሮ ለእንቁ መጽሄት በሰጠው ቃለ ምልልስ

(እንቁ መጽሔት) ተወዳጁን ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁንን በዚህ የመጽሔታችን ልዩ ዕትም፤ የዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን 100ኛ የሙት ዓመት… በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለመከበሩን ጉዳይ በተመለከተ ጥያቄዎች አቅርበንለታል። ቴዲም በምላሹ “በማንኛውም ሁኔታ ጥሩ የሠራን ሰው ማመስገን፣ ማክበር ጠቃሚ ባህል መሆኑን ተረድተን፤ በዚህ በኩል እስከዛሬ ያለውን ስሕተት ማረም አለብን” ብሏል። ሌሎች መሰል ሐሰብ አስተያቶችንም ሰንዝሯል። ሁሉንም ከቃለ-ምልልሱ ዝርዝር ይዘት ያገኙታል። መልካም […]

Read More →
Latest

ግርማ ካሣ ቀልድ ጨምሯል! ነጻነት ዘለቀ – ከአዲስ አበባ

By   /  December 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግርማ ካሣ ቀልድ ጨምሯል! ነጻነት ዘለቀ – ከአዲስ አበባ

         የግርማ ካሣን ጽሑፎች አልፎ አልፎ አነባቸዋለሁ፡፡ ሀገር ወዳድ መሆኑን ይጠቁማሉ – ጽሑፎቹ፡፡ ታታሪ ሰው ይመስለኛል፤ በጥረቱና በሀገር ፍቅር ስሜቱ እወደዋለሁ፡፡ ሁልጊዜ ሳይታክት ይጽፋል፡፡ ሳይታክቱ የሚጽፉ ብፁዓንነት የሚበዛባቸው ቢሆን ዕድለኞች ግን ናቸው፡፡ ብዙዎቻችን እየደከመን መጻፍ ቀርቶ ማንበባችንንም እያቆምን በምንገኝበት ሰዓት አዘውትሮ መጻፍ መታደል ነው፡፡ አያ ግርማ ሰሞኑን የጻፋቸውን ሁለት ያህል መጣጥፎች አንብቤያለሁ፡፡ […]

Read More →
Latest

The man who taught Mandela to be a soldier (BBC)

By   /  December 9, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on The man who taught Mandela to be a soldier (BBC)

By Penny DaleBBC Africa, Addis Ababa General Tadesse Birru gave a pistol to Nelson Mandela as he returned to South Africa Continue reading the main story Mandela dies Final moments Soweto celebrates Ban made legend Reaction In July 1962, Col Fekadu Wakene taught South African political activist Nelson Mandela the tricks of guerrilla warfare – […]

Read More →
Latest

ኢንጂነር ጌታነህ ባልቻ ተሰውረዋል!

By   /  December 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢንጂነር ጌታነህ ባልቻ ተሰውረዋል!

የሰማያዊ ፓርቲ ሥ/አስፈፃሚና የአደረጃጀት ጉደይ ኃላፊ የሆነው ኢንጂነር ጌታነህ ባልቻ ከቅዳሜ ኅዳር 28 ቀን 2006 á‹“.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ ያለበት ቦታ አልታወቀም ኢንጂነር ጌታነህ ኅዳር 6 ቀን 2006 á‹“.ም የሳውዲ መንግስትን ሕገወጥ ተግባር በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ በተካሄደበት ወቅት ለ2 ቀን ታስሮ ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበት የነበረ ሲሆን በዋስ ከተለቀቀ በኋላም በስልክ ማስፈራሪያ እየደረሰበት የነበረ መሆኑ […]

Read More →
Latest

Former President Mengistu Hailemariam comment about passing of Nelson Mandela | Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider

By   /  December 9, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Former President Mengistu Hailemariam comment about passing of Nelson Mandela | Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider

Former President Mengistu Hailemariam comment about passing of Nelson Mandela | Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider.

Read More →
Latest

TPLF (woyane) junta is colonization Ethiopia

By   /  December 9, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on TPLF (woyane) junta is colonization Ethiopia

                                  Meron Admasu/from Norway Ethiopia was never colonized by a European power in history, but since 1991 until now, TPLF/EPRDF regime colonizing Ethiopia and acquiring full political control over Ethiopia Colonialism is the policy or practice of acquiring full or […]

Read More →
Latest

የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን በተመለከተ የተዘጋጀ ሁለተኛ የምክክር ጉባኤ

By   /  December 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን በተመለከተ የተዘጋጀ ሁለተኛ የምክክር ጉባኤ

የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን በተመለከተ የተዘጋጀ ሁለተኛ የምክክር ጉባኤclick here ENTC-PR-2nd-conference የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን በተመለከተ የተዘጋጀ ሁለተኛ የምክክር ጉባኤ

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar