www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 21
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 21
Latest

ተከብሮ ያላስከበረ ሕገ-መንግስት……. ይድነቃቸው ከበደ

By   /  December 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተከብሮ ያላስከበረ ሕገ-መንግስት……. ይድነቃቸው ከበደ

ህዳር 29 ቀን 1987 á‹“.ም ሕገ-መንግስቱ የፀደቀበት ቀን ነው፡፡ይህንንም ተከትሎ በመንግስት አሳሳቢነት እልፍ ሲልም አስገዳጅነት ህዳር 29 በየዓመቱ ከተለያዩ ጎሳ የተወጣጡ ሰዎች ተሰባስበው በመንግሰት ሹማምንቶች ፊት በአደባባይ ከበሮ የሚደለቅበት ቀን ነው፡፡ይሁን እንጂ የአብዛኛው ኢትዮጵያዊያን መልካም ፍቃድና ተሳትፎ ባልታየበት የፀደቀው ህገ መንግስት በብዙሃን ዘንድ ተቀባይነቱ ጥያቄ ውስጥ የገባ ነው፡፡በዚህም መሠረት ከቃሉ አጠቃቀም ጀምሮ እስከ አከባበሩ ክብረ […]

Read More →
Latest

«ወዮልኝ፣» በዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮጊስ

By   /  December 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on «ወዮልኝ፣» በዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮጊስ

  ድካማቸውን አይተው፥ ጉድለታቸውን አስተውለው፥ ራሳቸውን የሚገሥጹ፥ በራሳቸው የሚፈርዱ ሰዎች ብፁዓን (ንዑዳን፥ ክቡራን) ናቸው። ያለፈውን ዞር ብሎ በማየት፥ የቆሙበትን በማስተዋል፥ ወደፊት ሊመጣ የሚችለውንም አሻግሮ በ መመልከት፦ «ወዮልኝ፤» ብሎ ራስን ማስጠንቀቅ መንፈሳዊነት ነው። በተሰጣቸው ጸጋ ሳይኰፈሱ ፥ በአገልገሎት ብዛት ሳይጋረዱ፥ ወደ ውስጥ ማየት የአእምሮ መከ ፈት ነው። «አይገባኝም ፥ ሳይገባኝ ነው፤» ማለት የእግዚአብሔርን ቸርነት መግለጥ፥ ለጋስነቱን […]

Read More →
Latest

22 flights daily from Jeddah to deport illegals

By   /  December 8, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on 22 flights daily from Jeddah to deport illegals

By Khaled Al-HumaidiMAKKAH – A total of 197,806 illegal expatriates have been fingerprinted for final exit across the Kingdom during the first month of the crackdown which started on Nov. 4. In one month 137,569 illegals were deported, according to Maj. Gen. Ayedh Al-Luqmani, Assistant Director General of Passports for Haj and Umrah Affairs.  Al-Luqmani, […]

Read More →
Latest

የደቡብ አፍሪካ ህዝብ ለማንዴላ የሚሰጠውን ልዩ ፍቅር በጎዳና ላይ ይመልከቱ

By   /  December 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የደቡብ አፍሪካ ህዝብ ለማንዴላ የሚሰጠውን ልዩ ፍቅር በጎዳና ላይ ይመልከቱ

Read More →
Latest

ከወያኔ ምን አተረፍን? ከተስፋየ ታደሰ (ኖርዌ)

By   /  December 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከወያኔ ምን አተረፍን? ከተስፋየ ታደሰ (ኖርዌ)

ኢትዮጵያ ሃገራችን 3000 ሺህ ዘመን ታሪክ ባለቤት ብትሆንም ያለመታደል ሆነና ዛሬ ድርስ ጥሩ መሪ አላገኘችም። ወያኔ የደርግን ስረዓት ጥሎ የስልጣን ኮርቻዉ ላይ ሲቀመጥ ሰፊዉ የኢትዮጵያ ህዝብ አሜን ብሎ ተቀብሎት ነበር። አበው ሲተርቱ እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንደሚሉት የወያኔ ድብቅ የፖለቲካ አጀንዳ እያደር ፍንትው ብሎ መታየት ጀመረ። ዘር ከዘር መለያየትና ማጋጨት ለከፋፍሎ መግዛት ፖሊሲው ይመች ዘንድ፣ […]

Read More →
Latest

ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ ባሉበት

By   /  December 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ ባሉበት

letter P.m. Haile mariam Dessalegn ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ፣ይህንን ደብዳቤ ለማንበብ ይህንን ሊንክ ይጫኑት እና የማለዳ ታይምስ ፒዲኤፍ አያይዞ ያቀረበውን ልዩ መልእክት ያገኛሉ ፣መልካም ቆይታ ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ መንግስት የአረብ አገር ስደተኞችን ንብረት እየነጠቀ ያስገባል

By   /  December 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ መንግስት የአረብ አገር ስደተኞችን ንብረት እየነጠቀ ያስገባል

የኢትዮጵያ ‘ሚልዮነሮች’! (አብረሃ ደስታ መቋለ) ———————————– ከአንድ መቶ ዘጠኝ ሺ በላይ ዜጎች ወደ አንድ ሀገር የሚሰደዱባት ሀገረ ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ሚልዮነሮች ሆነች አሉን። ወጣት ዜጎቻችን ስደት የሚመርጡበት ምክንያት ምንድነው? እውን መንግስት እንደሚለን ‘ቸግሯቸው ሳይሆን ባቋራጭ ለመበልፀግ ፈልገው ነው’? ወይስ የወላጆቻቸው የማዳበርያ ዕዳ ተሰደው ሰርተው ለመክፈል ነው? ተመላሽ ስደተኞቹ ይዘዉት የመጡ ንብረት የኢትዮጵያ መንግስት እየነጠቃቸው መሆኑም […]

Read More →
Latest

በመዲናዋ ምስጢራዊ የወሲብ ገበያ ደርቷል

By   /  December 7, 2013  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on በመዲናዋ ምስጢራዊ የወሲብ ገበያ ደርቷል

AddisAdmass የትላልቅ ድርጅቶች ፀሃፊዎች፣ ሞዴሎችና ተዋናዮች አሉበት ድንግልናን በ10ሺ ብር የሚያሻሽጡ ደላሎች ሞልተዋል የከተማዋ ቱባ ባለሃብቶች “የአገልግሎቱ” ተጠቃሚዎች ናቸው ሲኤምሲ ሣሚት ማዞሪያ አካባቢ ካሉት ዘመናዊ ቪላ ቤቶች በአንደኛው 12ሺ ብር ወርሃዊ ኪራይ እየከፈለች ትኖራለች፡፡ የምታሽከረክረው ኤክስኪዩቲቭ ቶዮታ፣ በየዕለቱ የምትቀያይራቸው እጅግ ውድ ዋጋ ያላቸው አልባሳቶቿና በየመዝናኛ ሥፍራው የምትመዘው ረብጣ ብር የተንደላቀቀ ኑሮ እንደምትመራ ይመሰክራሉ፡፡ በሳምንቱ መጨረሻ […]

Read More →
Latest

የማንዴላን ስርአተ ቀብር ለማከናወን አስከሬኑ በፕሪቶሪያ ስትሪት ላይ ለህዝብ እይታ ለስንብት ይቀርባል

By   /  December 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማንዴላን ስርአተ ቀብር ለማከናወን አስከሬኑ በፕሪቶሪያ ስትሪት ላይ ለህዝብ እይታ ለስንብት ይቀርባል

በማንዴላ ስርአተ ቀብር ላይ የመጀመሪያው የጥቁር አፍሪካ አሜሪካዊው ፕረዚዳንት ኦባማ እንዲሁም ዲልማ ሮዜፍ በስራተ ቀብሩ ፕሮግራም ላይ ስንብታቸውን ለማድረግ ለጉዞአቸው ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል ፣በዚህ ሳምንት መግቢያ ላይ ወደ ደቡብ አፍሪካ እንደሚበሩ ተገልጾአል ። እንደ ደቡብ አፍሪካ መንግስት ገለጻ ከሆነ አስከሬኑ በደቡብ አፍሪካ ዋነኛ አደባባይ ላይ የሚዞር ሲሆን ከዚያም አልፎ በፕሪቶሪያ ጎዳና ላይ ለተወሰነ ሰአት ለህዝብ እይታ […]

Read More →
Latest

Nelson Mandela Brought South Africa’s Runners Out of the Shadows

By   /  December 6, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Nelson Mandela Brought South Africa’s Runners Out of the Shadows

After his release, South Africa was in Olympics for first time in 32 years. By Peter Gambaccini;Image by PhotoRun PublishedDecember 6, 2013 Nelson Mandela, the revered Nobel Peace prizewinner who after 27 years in prison gained his freedom and became South Africa’s first black president in a newly post-apartheid era in 1994, believed “sport has the […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar