www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 22
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 22
Latest

Jury Selection In Dallas Couple’s Murder Case

By   /  December 6, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Jury Selection In Dallas Couple’s Murder Case

Abey Belette Girma has been accused in the shooting deaths of a Dallas husband and wife who owned an Ethiopian restaurant in the Lower Greenville area. (credit: Arapahoe County Jail) DALLAS (CBSDFW.COM) – Jury selection begins on Tuesday in Dallas for the man accused of killing a couple in front of their home more than one […]

Read More →
Latest

ማንዴላ ታላቅ ሰው

By   /  December 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማንዴላ ታላቅ ሰው

ማንዴላ ታላቅ ሰው!

Read More →
Latest

የ2014 የአለም እግር ኳስ ዋንጫ የሚጫወቱት ቡድኖች ድልድል ወጣ

By   /  December 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ2014 የአለም እግር ኳስ ዋንጫ የሚጫወቱት ቡድኖች ድልድል ወጣ

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችበት እና ለረጅም አመታት ርቃው የነበረውን የእግር ኳስ ጨዋታ ጥበብ በዋሊያዎቹ እንዲመለስ መደረጉ የህዝብን ትኩረት ስቦ ነበር ሆኖም የእድል ጉዳይ እና የዳኞች ጥቃቅን ስህተት ከተጨዋቾቻችን ቸልተኝነት አንጻር የግባቸው ሳይደርሱ ቢቀርም ካተጠበቀው ደረጃ በላይ ለዚህ ውድድር ተሰላፊ ሆነው መቅረባቸው አስደሳች ነው ሲሉ ብዙሃኑ ህዝብ ተደምጦአል ።በሌላም በኩልም የኢትዮጵያ ምርጥ የአመቱ ቡድን […]

Read More →
Latest

ኦ ማዲባ =========

By   /  December 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኦ ማዲባ =========

የአፍላነትህ ትጋት – የጉልምስናህ ሩጫ የመፃጉነትህ ሞገስ – የሕይወትህ ምሉዕ ዋንጫ የዕድሜ ዘመንህ ጉዞ – የሽምግልናህ ፀጋ የመከራህ ሁሉ መከር – የመስዋዕትነትህ ዋጋ በክብር መዝገብ ላይ ሰፍሮ – በወርቅ ቀለም ተፅፎ ———– ለታሪክ ለትውልድ አልፎ ሕያው ነው ለዘላለሙ -በእምነት በፍቅር ገዝፎ፡፡ ህያው ነው አንፀባራቂ – ለግፉአን ሰዎች ሁሉ የሰውነት መብት ተነፍገው – በድቅድቅ ጨለማ ላሉ […]

Read More →
Latest

የፍርሃት ባህልን (culture of fear) (culture of fear) (culture of fear) እያነገሰ ያለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ፤ አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት ወደ ኋላ

By   /  December 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፍርሃት ባህልን (culture of fear) (culture of fear) (culture of fear) እያነገሰ ያለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ፤ አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት ወደ ኋላ

ክፍል አንድ ያሬድ ኃይለማርያም ኃይለማርያም ኃይለማርያም ከቤልጅየም፤ ከቤልጅየም፤ ብራስልስ ኅዳር 27/2006 á‹“….ም…. ፍርሃት የግለሰቦች ባህሪ መገለጫ ስለሆነ በማኅበረሰብ በማኅበረሰብ በማኅበረሰብ ደረጃ የሚኖረውን ገጽታ እና ትርጓሜ ማስቀመጥ ያስቸግራል። ያስቸግራል። ያስቸግራል። አንዱ ሰው የሚፈራውን ነገር ሌላው ላይፈራው ስለሚችል ፍርሃት እንደ የግለሰቡ ባህሪ እና ጥንካሬ ወይም ስነ—-ልቦናዊ ሁኔታ የተለያየ መልክ ይኖረዋል።። ይሁንና በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚገኙ ሰዎች የሚጋሩት […]

Read More →
Latest

ኑዛዜ ማንዴላ ገለታው ዘለቀ

By   /  December 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኑዛዜ ማንዴላ ገለታው ዘለቀ

geletawzeleke@gmail.com መቼም ሰው ሥጋ ነኝና ታከተኝ እረፍት ለጎኔ ናፈቀኝ ሩጫዬን ግን ጨርሻለሁ እምነቴንም ጠብቂያለሁ እነሆ ከፊቴ ………. ከሰማዩ ከላይ ኣባቴ የድል ኣክሊል ተዘጋጅቶልኛል የሰላም የፍትህና የ’ኩልነት ደግሞ የህግ በላይነት ዋንጫዎች ይጠብቁኛል እስትንፋሴ ሳይለይ ግን ኣንድ ነገር ልበል…….. ኣንቺ ኣፍሪካ……… እትብቴ ስወለድ የተቀበረብሽ ዘመኔን ሁሉ የሰጠሁሽ እናት ዓለም ኣዳምጪኝማ ኑዛዜ ቃሌን ጻፊልኝማ ኣዳምጪኝማ ልንገርሽ ምክር ተግሳጼን […]

Read More →
Latest

Gov’t Orders Closure Of Kenya-Ethiopia Border As Insecurity Worsens ኬንያ ከኢትዮጵያ የሚያውስናትን ድንበር ዘጋች ፓርላማው ከፍተኛ ንግግር አድርጎበታል

By   /  December 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Gov’t Orders Closure Of Kenya-Ethiopia Border As Insecurity Worsens ኬንያ ከኢትዮጵያ የሚያውስናትን ድንበር ዘጋች ፓርላማው ከፍተኛ ንግግር አድርጎበታል

Read More →
Latest

Ethiopia nominated for CAF National Team of the Year Award

By   /  December 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia nominated for CAF National Team of the Year Award

  Ahly stars Mohamed Abou-Treika and Ahmed Fathi on African award shortlists, Mohamed Salah excluded Egypt and Ahly playmaker Mohamed Abou-Treika is on the final shortlist for the 2013 African player of the year award, but fellow countryman Mohamed Salah, who has been in a scintillating form for Swiss club FC Basel, has been excluded, […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ እና ኔልሰን ማንዴላ በጋዜጠኛ አብይ አፈወርቅ ለህብር ሬዲዮ የተሰራ ልዩ ሪፖርታዥ

By   /  December 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ እና ኔልሰን ማንዴላ በጋዜጠኛ አብይ አፈወርቅ ለህብር ሬዲዮ የተሰራ ልዩ ሪፖርታዥ

Read More →
Latest

ደስታና ቀቢጸ ተስፋ! በእውቀቱ ሥዩም

By   /  December 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ደስታና ቀቢጸ ተስፋ! በእውቀቱ ሥዩም

ውሃ ልማት በተባለው የኛ ሠፈር ውስጥ፣ ሁለት ዝነኛ ተማሪ-ቤቶች ይገኛሉ፡፡ የመጀመሪያው እንደ ቅርስ የሚቆጠረው አንጋፋው ‹‹ብርሃንህ ዛሬ ››ትምርት ቤት ሲሆን፣ ሁለተኛው የሀዲስ አለማየሁ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምርትቤት ነው፡፡ በሁለቱ ትምርት-ቤቶች መካከል በግምት ሦስት መቶ ሜትር ርዝመት ያለው የእግር መንገድ ተዘርግቷል፡፡ ከእግር መንገዱ ግራና ቀኝ፣ መጻህፍት ቤቶች፣ ወይም ጽሕፈት መሣሪያ ሱቆች አይታዩም፡፡ አካባቢውን የወረሩት መሥረሪያ ቤቶች […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar