www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 23
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 23
Latest

ኔልሰን ማንዴላ እና ኢትዮጵያ (በዳዊት ከበደ ወይሳ )

By   /  December 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኔልሰን ማንዴላ እና ኢትዮጵያ (በዳዊት ከበደ ወይሳ )

Nelson-Mandela-and-Ethiopia አጠቃላይ ሃተታውን ለማንበብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ እና ሙሉውን ዘገባ ይመልከቱ መልካም ቆይታ ከማለዳ ታይምስ ጋር  

Read More →
Latest

የመለስ ጎጂ ሃሳቦችና ድርጊቶች

By   /  December 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመለስ ጎጂ ሃሳቦችና ድርጊቶች

የኢትዮጵያ ሲቪክ ንቅናቄ Ethiopian Civic Movement   Email: ethiocivic@gmail.com       ሕዳር 2006     የኢትዮጵያ አንድነትንና የመንግስት ስርዓቱን የሚመለከቱት የመለስ ሃሳቦችና ድርጊቶች ለኢትዮጵያ ህዝብ ከባድና አሳሳቢ ትርጉም አላቸው፡፡ የአንድነቱ ጥያቄ የኢትዮጵያ እንደ አገር የመኖርና ያለመኖር ጉዳይ ሲሆን፣ ስርአቱ ደግሞ በኢትዮጵያ ህዝብ መብቶች ላይ ማን መወሰን እንደሚችል ያመለክታል፡፡ የአገር ህልውና እና የህዝብ መብትን ያህል […]

Read More →
Latest

«ገለልተኛ ቤተ ክርስቲያን» ምንድን ነው?

By   /  December 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on «ገለልተኛ ቤተ ክርስቲያን» ምንድን ነው?

«በሰላም ተሳስራችሁ ከመንፈስ ቅዱስ የሚገኘውን ለመጠበቅ ትጉ። በተጠራችሁ ጊዜ ለአንድ ተስፋ እንደተጠራችሁ ሁሉ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ። እንዲሁም አንድ ጌታ አንድ እምነት እና አንድ ጥምቀት አለ። ደግሞም ከሁሉ በላይ የሆነ በሁሉም የሚሠራ፤ በሁሉም የሚኖር የሁሉም አባት የሆነ አንድ አምላክ አለ።» ኤፌ4፤3-7 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በዘመናችን የደረሰባት የመለያየት እና የመከፋፈል ዘመን፤ አንዱ ሌላውን […]

Read More →
Latest

ማን ነው የተዋረደው? ይሄይስ አእምሮ

By   /  December 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማን ነው የተዋረደው? ይሄይስ አእምሮ

       ከጥቂት  ሣምንታት ወዲህ በተለይ የኢትዮጵያን የወያኔ መንግሥት በሚቃወሙ የሚዲያ ማዕከላት ዘንድ ዋና መነጋገሪያ ሆኖ የሚገኘው በሳዑዲ የኢትዮጵያውያን መንገላታትና መሰቃየት እንዲሁም ከኢሰብኣዊነትም በወረደ ሁኔታ በግፍ መጨፍጨፍ ነው፡፡ ዜጎቻችን በአካፑልኮ ቤይ የመዝናኛ ሥፍራ ሲንሸራሸሩ ከርመው የመጡ ይመስል ይህ አሳዛኝ የወገናችን  ምስል በኢትዮጵያው የወያኔ ሚዲያ በአስደሳች መልክ እየቀረበ ቢሆንም ትክክለኛውን መረጃ ከአማራጭ የዜና ምንጮች እንደወረደ […]

Read More →
Latest

Ethiopia Will Seek Sovereign Credit Rating to Lure Investors

By   /  December 5, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia Will Seek Sovereign Credit Rating to Lure Investors

By William Davison – Ethiopia, Africa’s fastest-growing economy over the past five years, plans to obtain a credit rating to attract more foreign direct investment and offset a decline in exports. The Horn of Africa nation’s government will select two or three rating companies within weeks to assess the country, Finance Minister Sufian Ahmed said […]

Read More →
Latest

የነጻነት ታጋዩ ኔልሰን ማንዴላ (ማንዴባ)ከዚህ አለም በሞት በ 95 አመታቸው ተለዩ

By   /  December 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የነጻነት ታጋዩ ኔልሰን ማንዴላ (ማንዴባ)ከዚህ አለም በሞት በ 95 አመታቸው ተለዩ

ታላቁ የአፓርታይድ አርበኛ የጥቁርህዝብ መመኪያ የሆኑት የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕረዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ ህይወታቸው ዛሬ ጠዋት በደቡብ አፍሪካ ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 4 ሰአት ላይ ማለፉን መረጃዎች ሁሉ ሲዘግቡት ውለዋል ። ማንዴላ በአፓርታይድ ስርአት ህዝብን ለአመጽ ቀስቅሰሃል በሚል የእድሜልክ ጽኑ እስራት ተፈርዶባቸው 27 አመታትን በእስራት ካሳለፉ በኋላ ከእንግሊዙ የዘረኝነት አፓርታይድ ስርአት አስተዳደር መሪዎች ጋር በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ሰላማዊ […]

Read More →
Latest

የቀድሞ የደህንነት ሀላፊ አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል ተጨማሪ ክስ ተመሰረተባቸው

By   /  December 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀድሞ የደህንነት ሀላፊ አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል ተጨማሪ ክስ ተመሰረተባቸው

source FBC  አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኛ የነበሩት አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል ከሁለት ቤተሰቦቻቸው ጋር በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ተጨማሪ ክስ ተመሰረተባቸው። ተከሳሾቹ  አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል፣ የመከላከያ ሚኒስቴር ባልደረባ የነበሩት ወንድማቸው ዘርአይ ወልደሚካኤል፣ እህታቸው ወይዘሪት ትርሃስ ወልደሚካኤልና የቅርብ ጓደኛቸው ዶሪ ከበደ ናቸው ። ተከሳሹ በ 2002 á‹“.ም ቱሪዝም ኢን ኢትዮዽያ […]

Read More →
Latest

ድብልቅልቁ የወጣው ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ኢህአዴግን ጨርቁን አስጥሎታል፡፡ MINILIK SALSAWI- ATLANTA

By   /  December 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ድብልቅልቁ የወጣው ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ኢህአዴግን ጨርቁን አስጥሎታል፡፡ MINILIK SALSAWI- ATLANTA

ፋሽስቶች ለኢትዮጵያውያንና ለሌሎች ካልሆነ በስተቀር ለአገራቸው ህዝብ ክብር ነበራቸው፡፡ እነ ሌኒንም ቢሆን ለአገራቸው አንድነት እንጅ ተገንጣይነት አልሰሩም፡፡ አረቦቹ ለአገራቸው ጥቅም ሲሉ ነው ኢትዮጵያን ይጠሉ የነበሩት፡፡ የአስተሳሰባቸው መርዝነት ለእኛ እንጅ ለራሳቸው ህዝብ አልነበረም፡፡ ምንም ያህል ቢያብዱና ቢሰክሩ ለአገራቸው ህዝብ ክብር ነበራቸው፡፡ ለብሄራዊ ጥቅማቸው ይጨነቁ ነበር፡፡ በግራዚያኒ ላይ የጣሊያን ግራ ዘመም ፓርቲዎች በነጻነት ተቃውሞ አሰምተው በሰላም ገብተዋል፡፡ […]

Read More →
Latest

Ex-S. African president dies Beloved statesman, symbol of freedom was 95

By   /  December 5, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Ex-S. African president dies Beloved statesman, symbol of freedom was 95

Nelson Mandela dies; former president of South Africa was 95 View Photo Gallery —  Breaking News from ABC | ABC Sports News Nelson Mandela dies at age 95: In an extraordinary life that spanned the rural hills where he was groomed for tribal leadership, anti-apartheid activism, guerrilla warfare, 27 years of political imprisonment and, ultimately, the […]

Read More →
Latest

በአምባገነናዊ የአፈና ሥልትና በሐሰት ፕሮፓጋንዳ ነፍዘን እስከመቼ ?

By   /  December 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአምባገነናዊ የአፈና ሥልትና በሐሰት ፕሮፓጋንዳ ነፍዘን እስከመቼ ?

(ገረመው አራጋው ክፍሌ)-ከኖርዌ አምባገነኖች ወደ ስልጣን የሚመጡት የህዝብን ቋንቋ እየተናገሩ ነው፡፡ የአገርንና የህዝብን ችግር መነሻ አድርገው የህዝብ ተቆርቋሪ ለህዝብ መብትና ጥቅም የተቆጨ መስለው ይጮሐሉ፡፡ የህዝብን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ እንደሚታገሉ ህዝብ ከጐናቸው እንዲቆም ይለፍፋሉ…

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar