www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 24
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 24
Latest

ኢትዮጵያን በሙስና ከሚታወቁ የዓለም አገሮች ተርታ ያሰለፈው ሪፖርት ይፋ ሆነ

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያን በሙስና ከሚታወቁ የዓለም አገሮች ተርታ ያሰለፈው ሪፖርት ይፋ ሆነ

ትናንት ኅዳር 24 ቀን 2006 á‹“.ም. በመላው ዓለም ይፋ የሆነው የትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ተቋም የሙስና አመላካች ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ ከሙስና ጽዱነት ተርታ ውጭ ከሆኑና በሙስና ተግባር በከፍተኛ ደረጃ ከሚፈረጁ አገሮች አንዷ ሆና መገኘቷን ይፋ አደረገ፡፡ ሪፖርቱ በሚከተለው የሙስና መለኪያ ሚዛን መሠረት፣ ከሙስና ጽዱ የሚባሉ አገሮች ከዘጠና እስከ መቶ ነጠብ የሚያገኙት ናቸው፡፡ በአንፃሩ ከፍተኛ ሙስና ተንሰራፍቶባቸዋል፣ የሙስና ጎሬ ሆነዋል […]

Read More →
Latest

‹‹ጥቅም›› ላይ ሳይውል የመሸጋገሪያ ድልድይ ፈረሰ

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹ጥቅም›› ላይ ሳይውል የመሸጋገሪያ ድልድይ ፈረሰ

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን አራት ኪሎ ከትምህርት ሚኒስቴር ወደ ጆሊ ባር… ፣ ኮጆሊ ባር ወደ አራት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ለመሸጋገርያ የሚያገለግል የብረት መሰላል መሥራቱ ይታወሳል፡፡ ባለሥልጣኑ ይህንን መሸጋገሪያ መሰላል የሠራው፣ በአካባቢው የሚተላለፈው የሕዝብ ብዛት ከሌሎች አካባቢዎች የበዛ ስለሆነ፣ የትራፊክ መጨናነቅና በየቀኑ በተሽከርካሪ አደጋ እየተቀጠፈ ያለውን የሰው ሕይወት (ምንም በተባሉት ቦታዎች እስካሁን የከፋ አደጋ ባይደርስም) ለመታደግ በሚል […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና – የመስቀል ክብረ በዓል የዓለም ቅርስ ሆነ ( ሔኖክ ያሬድ)

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና – የመስቀል ክብረ በዓል የዓለም ቅርስ ሆነ ( ሔኖክ ያሬድ)

source reporter የኢትዮጵያው የመስቀል ክብረ በዓል በዓለም ቅርስነት መመዝገቡን ዩኔስኮ አስታወቀ፡፡ ዩኔስኮ የመስቀል ክብረ በዓልን (Commemoration feast of the finding of the True Holy Cross of Christ) በዓለም ቅርስነት መመዝገቡን ኅዳር 25 ቀን ይፋ ያደረገው፣ በኢንታንጀብል (መንፈሳዊ) ባህላዊ ቅርሶች ጥበቃና ክብካቤ ላይ የሚሠራው ኮሚቴው ስምንተኛውን ጉባኤ እያካሄደባት ካለው የአዘርባጃኗ  ባኩ ከተማ ነው፡፡ ስለቅርሱ የመረመረው ኮሚቴ […]

Read More →
Latest

Complaint: Richfield woman stabs husband over sexual demands

By   /  December 4, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Complaint: Richfield woman stabs husband over sexual demands

Curated by Tim Lammers A Richfield woman was charged with second-degree murder Tuesday after being accused of stabbing her husband to death over bedroom demands, the Pioneer Pressreported.Amreya Rahmeto Shefa, 40, was charged in Hennepin County District Court with the Sunday stabbing death of Habibi Gessese Tesema, 48. According to the criminal complaint, Shefa told authorities that […]

Read More →
Latest

ማምሻውን በሹክሹክታ የደረሰኝ ብርቱ መረጃ !

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማምሻውን በሹክሹክታ የደረሰኝ ብርቱ መረጃ !

ነቢዩ ሲራክ ke Saudi Arabia መልዕክቱን አስቀድሜ ዝርዝሩን ላስቀጥል ልቤ ፈቀደ ! ሹክሹክታው የመልዕክቱ አደራረስ እንጅ መልዕክቱ የተጨበጠ እውነት ነው እናም ስሙኝ … ! ይድረስ ለወገኖቸ … ህጋዊ መኖርያ ሰንድ ስሌላችሁ ወደ መጠለያ ለመግባት ፈልጋችሁ እስካሁን እድሉን ያላገኛችሁ ወገኖቸ ሆይ! እነሆ ተራችሁ ደርሷል ! በተለምዶ ፖሊስ ለማያዝ ሰው በሚሰባሰብበት በሸረፍያ ድልድይ ስር በመሄድ እዚያው ብትሰባሰቡ […]

Read More →
Latest

መንግስት እና ሰካራሙ ሰውዬ ==== by wosenseged gebrekidan

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግስት እና ሰካራሙ ሰውዬ ==== by wosenseged gebrekidan

ሰማያዊ ፓርቲ የአጼ ምኒሊክን 100ኛ ዓመት ለማክበር ላቀረበው ጥያቄ የሠላማዊ ሰልፍና ስብበባ ማሳወቂያ (ልብ በሉ ማሳወቂያ) ክፍል ለፓርቲው የላከውን የክልከላ ደብዳቤ ሳነብ አፈርኩ፡፡ ከዚህ ቀደም ሰልፍ በጃንሜዳ ይደረግ ሲል የነበረው ይህ ክፍል፤ አሁን ደግሞ ጃንሜዳ ለጥበቃ አመቺ አይደለም ሲል ግራ ገባኝ፡፡ እናም ይህ የተሳከረ የክልከላ ምላሽ ሰካራሙን ሰውዬ አስታወሰኝ፡፡ ይኼኔ ከዚህ ቀደም “መንግስትና ሰካራሙ ሰውዬ” […]

Read More →
Latest

ሴት የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች በእናቶችና ህፃናት ጤና ላይ እንዲሰሩ የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሴት የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች በእናቶችና ህፃናት ጤና ላይ እንዲሰሩ የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

በመስረም አያሌው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሞያ ሴቶች ማህበር ከማይክሮ ኒውትሬንት ኢንሼየትቭ ጋር በመተባበር ሴት ጋዜጠኞች በእናቶች ጤና፣ በህጻናት ጤና እና በስርዓተ ምግብ ላይ የሚያተኩር ስራ ለመስራት የሚያስችል የኮሙኒኬሽን ፕሮጀክትን ይፋ አድረገ። ማህበሩ ትናንት በሂልተን ሆቴል ፕሮጀክቱን ይፋ ያደረገ ሲሆን በማህበሩ እና በማይክሮ ኒውትሬንት ኢንሺየቲቭ መካከልም ስምምነት ተፈርሟል። ይህ የቫይታሚን ኤን ጠቃሜታ በማስተማር እንዲሁም እናቶችና ህፃናት […]

Read More →
Latest

ፕሮፌሰር ዮሐንስ ክንፉ የአፍሪካ አመራር 2013 ተሸላሚ ሆኑ

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፕሮፌሰር ዮሐንስ ክንፉ የአፍሪካ አመራር 2013 ተሸላሚ ሆኑ

በፀጋው መላኩ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የአካውንቲንግ ፕሮፌሰር እና በሚድሮክ ኢትዮጵያ የስልጠና እና የልማት ዳይሬክተር የሆኑት ፕሮፌሰር ዮሐንስ ክንፉ የአፍሪካን አመራር 2013 ሽልማት አሸነፉ። ፕሮፌሰሩ ሽልማቱን ያገኙት በፕሮፌሰርነት የአገልግሎት ዘመናቸው በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በነበራቸው የስራ ዘመን ቆይታ እውቅና በማግኘት ነው። ሽልማቱ ለፕሮፌሰሩ የተበረከተው በሞሪሽየስ በተካሄደው የአፍሪካ – ህንድ የሽርክና ስብሰባ ላይ (Africa – India Partnership Summit) መሆኑን […]

Read More →
Latest

የኢትዮ ሱዳን የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ዛሬ ይመረቃል

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮ ሱዳን የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ዛሬ ይመረቃል

በጋዜጣው ሪፖርተር  በምስራቅ ሱዳን የገዳሪፍ ግዛት ውስጥ የሚገኘው የኢትዮ ሱዳን የ100 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይልማስተላለፊያ በዛሬው ዕለት ይመረቃል። የሁለቱ አገራት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በተገኙበት የሚመረቀው ይህ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ግሪድ ላለፉትአራት አመታት ግንባታው ሲከናወን የቆየ ሲሆን፤ የመስመር ዝርጋታው 354 ኪሎ ሜትር የሚሸፍንና 230 ሺህ ኪሎ ቮልትየኤሌክትሪክ ሃይል የመሸከም አቅም ያለው ነው። የኢትዮ ሱዳን የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ግሪድ ሰባት የሚሆኑ የማከፋፈያ ጣቢያዎችን የማስፋፋትና አዲስየመትከል ስራንም በውስጡ አጠቃሏል። ፕሮጀክቱን ለማጠናቀቅ በኢትዮጵያ በኩል በአለም ባንክና በኢትዮጵያ መንግስት ትብብር የተገኘ 40 ሚሊየንዶላር ወጪ የፈጀ ሲሆን፤ በሱዳን በኩል ደግሞ እስከ 30 ሚሊየን ዶላር እንደፈጀ ለማወቅ ተችሏል።¾

Read More →
Latest

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ባልደረባ በፈፀመው ወንጀል ተቀጣ – 89 በርሜል ሬንጅ ተጭበርብሯል

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ባልደረባ በፈፀመው ወንጀል ተቀጣ – 89 በርሜል ሬንጅ ተጭበርብሯል

በአሸናፊ ደምሴ የፌዴራሉ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ዐቃቤ ሕግ ግምቱ 239 ሺህ ብር የሚያወጣ የመንገድ መስሪያ ሬንጅ አጭበርብሯል ሲል ክስ የመሠረተበት የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ባልደረባን በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ። ለአራት መንገዶች ፕሮጀክት ይውል የነበረውን 89 በርሜል ሬንጅ በማጭበርበር ጥፋተኛ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ሲል ቅጣቱን ያስተላለፈው የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት በትናንትናው ዕለት በ7 ዓመት ፅኑ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar