www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 25
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 25
Latest

መነኩሴው በግብረሰዶም ወንጀል በእስራት ተቀጡ

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መነኩሴው በግብረሰዶም ወንጀል በእስራት ተቀጡ

በአሸናፊ ደምሴ ዐቃቤ ሕግ ለአካለ መጠን ባልደረሰ ታዳጊ ላይ የግብረ ሰዶም ጥቃት ፈፅመዋል ሲል ክስ የመሰረተባቸው የ33 ዓመቱ ተከሳሽ አባ ገብረፃዲቅ ወልደሩፋኤል በቀረበባቸው ማስረጃ ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 7ኛ ወንጀል ችሎት ህዳር 19 ቀን 2006 á‹“.ም ውሎ በ4 ዓመት ፅኑ እስራት የቅጣት ውሳኔ ሰጠ። የፌዴራሉ ዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው፤ ተከሳሽ ከእርሱ […]

Read More →
Latest

ሼህ አልአሙዲ በኢትዮጵያ ያላቸውን ኢንቨስትመንት ለማሳደግ ቃል ገቡ

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሼህ አልአሙዲ በኢትዮጵያ ያላቸውን ኢንቨስትመንት ለማሳደግ ቃል ገቡ

  በጋዜጣው ሪፖርተር የክብር ዶ/ር ሼህ ሙሐመድ ሁሴን ዓሊ አልአሙዲ በኢትዮጵያና በሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች እያደረጉ ያለውን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ እንደሚያሳድጉ አስታወቁ። ሼህ ሙሐመድ ይህን የገለፁት የአፍሪካ ከፍተኛ የገበያ ዕድገት ተብሎ በተጠራውና ታዋቂው ዘ ኢኮኖሚስት መፅሔት በአዲስ አበባ በሸራተን አዲስ ሆቴል ሰሞኑን ባዘጋጀው የቲንክ ታንክ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው። ከትናንት በስቲያ በተካሄደው በዚህ ስብሰባ አፍሪካ […]

Read More →
Latest

በመጥረቢያ የግድያ ሙከራ የፈፀመው ግለሰብ በ20 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ – ተከሳሹ ተሰውሯል

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በመጥረቢያ የግድያ ሙከራ የፈፀመው ግለሰብ በ20 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ – ተከሳሹ ተሰውሯል

በአሸናፊ ደምሴ የስራ ባልደረባውን በቂም በቀል ተነሳስቶ በመጥረቢያ አንገቱን በመምታት የግድያ ወንጀል ሊፈፅም አስቦ ከባድ የግድያ ሙከራ አድርጓል ሲል የፌዴራሉ ዐቃቤ ሕግ በከባድ የሰው መግደል ሙከራ ወንጀል ክስ የመሠረተበት ተከሳሽ ዘውድነህ ደግፌ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ ፍርድ ቤት በ20 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ሲል ህዳር 22 ቀን 2006 á‹“.ም ወሰነ። የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል […]

Read More →
Latest

ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ስምንት ሺ ሰራተኞችን ገምግሞ ስምንቱን አባረረ

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ስምንት ሺ ሰራተኞችን ገምግሞ ስምንቱን አባረረ

  በፀጋው መላኩ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የቀድሞው ከፍተኛ ባለሥልጣናቱ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙና ኮሚሽን ዐቃቤ ሕግ ክስ ከተመሰረተባቸው በኋላ ባለፉት ወራት በሰራተኞቹ ላይ ግምገማ ያካሄደ ሲሆን በዚህም ከተገመገሙት 8ሺ ሰራተኞች ውስጥ ስምንቱን አባሯል። በዚሁ ዙሪያ ማብራሪያ የሰጡት አዲሱ የባለሥልጣን መስሪያቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ በከር ሻሌ ስምንት ሺ ሰራተኞች ተገምግመው ስምንቱ […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ በሥጋ ውጤቶች ላይ ሊጣል የታሰበው ግብር እያወዛገበ ነው · የሥጋን ዋጋ እንዳያንረው አስግቷል

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ በሥጋ ውጤቶች ላይ ሊጣል የታሰበው ግብር እያወዛገበ ነው · የሥጋን ዋጋ እንዳያንረው አስግቷል

በፀጋው መላኩ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከስጋ ነጋዴዎች ግብርን ለመሰብሰብ ቀደም ሲል ሲጠቀምት የነበረውን የቁርጥ ግብር አሰራር በመቀየር አንድ ነጋዴ በሬ በቄራ ካሳረዱ በኋላ ተጣርቶ በሚሸጠው የሥጋ መጠን ግብር ለመጣል እንቅስቃሴን በመጀመሩ አሰራሩ ውዝግብን አስነስቷል። ባለስልጣን መስሪያቤቱ ግብሩን ለመጣል አንድ በሬ ከእርድ በኋላ የሚወገደው ተወግዶ ምን ያህል ኪሎ የተጣራ ክብደት ይኖረዋል የሚለውን መረጃ ለመሰብሰብ ለአዲስ አበባ […]

Read More →
Latest

“መንግሥት ከግንቦት ሰባት ጋር ለመደራደር ያቀረበው ጥያቄ የለም”

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “መንግሥት ከግንቦት ሰባት ጋር ለመደራደር ያቀረበው ጥያቄ የለም”

በጋዜጣው ሪፖርተር በኢትዮጵያ ፓርላማ በአሸባሪነት የተፈረጀው የግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ፤ ኢህአዴግ ለደርድር ጥያቄ አቅርቦልኛል በሚል እያናፈሰ ያለው  መሰረተ ቢስ የፈጠራ ወሬ መሆኑን አቶ ሽመልስ ከማል የመንግስት ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ አስታወቁ። ግንቦት 7፤ ህዳር 23 ቀን 2004 á‹“.ም በኢሳት ቴሌቪዥን በኩል ባወጣው መግለጫ ይፋ እንዳደረገው ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ በሁለት ወር ጊዜያት ውስጥ ለሶስት ጊዜያት […]

Read More →
Latest

ሰማያዊ ፓርቲ የአጼ ምኒልክን 100ኛ ዓመት የእረፍት ቀን ለመዘከር በጃንሜዳ የጠራው ኤግዚቢሽን እና የፓናል ውይይት ተከለከለ

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰማያዊ ፓርቲ የአጼ ምኒልክን 100ኛ ዓመት የእረፍት ቀን ለመዘከር በጃንሜዳ የጠራው ኤግዚቢሽን እና የፓናል ውይይት ተከለከለ

ከብርሃኑ ተ/ያሬድ የፊታችን ታህሳስ 3 የእምዬ ምኒልክን 100ኛ እረፍት በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነት እንደሚዘክር የታወቀ ነዉ፡፡ በፕሮግራሙ ላይም በርካታከሀገር ዉስጥና ከዉጪ ሀገር ምሁራን ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች ይገኛሉ ተብሉ ይጠበቃል፡፡ የፕሮግራሙ አዘጋጅ ሰማያዊ ፓርቲ ለዝግጅቱ በሚያስፈልጉ ጉዳዩች ላይ ስራ እየሰራ ይገኛል! በስብሰባና ሰላማዊ ሰልፍ አዋጅ መሰረትም ስብሰባ እንደሚያደርግ ለስብሰባና ሰልፍ ማሳወቂያ ክፍል ደብዳቤ በትናንትናዉ እለት ያስገባ ሲሆን […]

Read More →
Latest

ቃጠሎው ሊቆም አልቻለም የእሳት አደጋ መቆጣጠሪያ አቅም አንሶታል

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቃጠሎው ሊቆም አልቻለም የእሳት አደጋ መቆጣጠሪያ አቅም አንሶታል

መርካቶ ቦንብ ተራ አከባቢ የተነሳው እሣት ቃጠሎ መቆጣጠር አልተቻለም፡፡ – እስካሁን ሁለት ብሎኮች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል፡፡ እሣቱ ወደ ሶስተኛው ብሎክ ተሸጋግሯል፡፡ – እሣት አደጋ ሁሉንም አቅሙን ቢጠቀምም እሣቱን መቆጣጠር አልቻለም፡፡ – እሣቱን ለመቆጣጠር ከአየር መንገድ የተጠየቀው እርዳታ አሁን 12፡ 30 ላይ ወደ አካባቢው ደርሷል፡፡ የዘይት መጋዘን መቀጣጠሉ እሳቱን አባብሶታል፡፡ – ነጋዴዎች በግልፅ መኪና እቃቸውን እያሸሹ […]

Read More →
Latest

መርካቶ በእሳት ቃጠሎ ተናወጠች

By   /  December 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መርካቶ በእሳት ቃጠሎ ተናወጠች

(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ መርካቶ የተነሳው የ እሳት ቃጠሎን ይህ ዜና ለዘ-ሐበሻ እከደረሰበት ሰዓት ድረስ የከተማዋ የ እሳት አደጋ ሊቆጣጠረው አለመቻሉን የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ከአዲስ አበባ አስታወቁ። ዘጋቢዎቻችን እንዳሉት መሃል መርካቶ ከከምዕራብ ሆቴል ወደ በርበሬ በረንዳ በሚወስደው መንገድ ወይም በተለምዶው ቦምብ ተራ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በተነሳ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ከፍተኛ ንብረት እየወደመ ነው። በዛው አካባቢ በሚገኙት ሜትሮ […]

Read More →
Latest

Ethiopia Will Seek Sovereign Credit Rating to Lure Investors By William Davison

By   /  December 4, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia Will Seek Sovereign Credit Rating to Lure Investors By William Davison

Ethiopia, Africa’s fastest-growing economy over the past five years, plans to obtain a credit rating to attract more foreign direct investment and offset a decline in exports. The Horn of Africa nation’s government will select two or three rating companies within weeks to assess the country, Finance Minister Sufian Ahmed said in an interview yesterday in […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar