www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 26
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 26
Latest

ጀግናው እና ኩሩው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፥ ለብሔራዊ ክብርህ ክተት!

By   /  December 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጀግናው እና ኩሩው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፥ ለብሔራዊ ክብርህ ክተት!

click here the PDF format doc >>MWAO_V2No4_ረቡዕ ኅዳር ፲፩ ቀን ፪ሺህ፮ ዓም_(Wed 20Nov2013)_ዘረኛው የትግሬ-ወያኔ በደቡብ ጎንደር ሕዝብ ላይ ያደረሰው ተከታታይ ሁለንተናዊ ጥቃት እና ጥፋት ,ጀግናው እና ኩሩው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፥ ለብሔራዊ ክብርህ ክተት!

Read More →
Latest

Saudi Billionaire Plans Two Cement Plants in Ethiopia

By   /  December 3, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Saudi Billionaire Plans Two Cement Plants in Ethiopia

By William Davison – Dec 3, 2013   Saudi billionaire Mohammed al-Amoudi, the biggest private investor in Ethiopia, plans to build two more cement factories in the Horn of Africa nation amid an improving investment environment. The plants will add to the $351 million facility al-Amoudi’s MIDROC Derba Cement opened in December 2011, the 67-year-old […]

Read More →
Latest

የኢህአዴግ የድርድር ጥያቄና የግል እይታዬ – ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

By   /  December 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢህአዴግ የድርድር ጥያቄና የግል እይታዬ – ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

አንድ፣ ኢሳት ፣ ኢህአዴግን እና ግንቦት7ትን የተመለከተ ዘገባ ካቀረበ በሁዋላ አንዳንዶች ዜናውን ሲጠራጠሩት ተመልክቻለሁ፣ ያሽሟጠጡም አልታጡም። መጠራጠርም፣ ማሽሟጠጥም የሰውልጅ ባህሪ በመሆኑ አልገረመኝም። ትንሽ የገረመኝ አንዳንድ “ጋዜጠኞች” መረጃውን ካገኙ በሁዋላ በራሳቸው መንገድ አጣርተው ሀቁን ማውጣት ሲችሉ እነሱም እንደሌላው መልሱን በማንኪያ እንዲቀርብላቸው መፈለጋቸው ነው። ጋዜጠኛ “ጥቆማ” ከተሰጠው ተመራምሮ፣ የምርምር ስራውን ይጽፋል እንጅ እንደ አንባቢ መልሱ ተዘጋጅቶ እንዲቀርብለት […]

Read More →
Latest

በጥያቄዎች እስቲ ትንሽ እንንጫጫ – —

By   /  December 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጥያቄዎች እስቲ ትንሽ እንንጫጫ – —

ወሰን ሰገድ ገብረ ኪዳን ጫጫታ አንድ፡- ኢህአዴግ በመልዕክተኛ በኩል ግንቦት 7 ድርድር ጠየቀ ፡- በኢሣት በኩል የተሰራጨ ወሬ፡፡ ጫጫታ ሁለት፡- ይሁን እንበልና ጥያቄ እናንሳ፡፡ መልዕክተኛው ማነው? መልዕክተኛው በቃል ነው ለግንቦት ሰባት የኢህአዴግን ጥያቄ ያቀረበው? በወፏ በኩል? ቀድሞ ነገር እዛ ድረስ የእንደራደር ጥያቄ የሚያቀርበው ምን አስጨንቆት ነው? ጫጫታ ሦስት፡- ኢህአዴግ ባሕር አቋርጦ ድርድር ከሚጠይቅ እዚሁ ሜዳው […]

Read More →
Latest

መቐለ በእሳት ቃጠሎ አደጋ ተናጠች!

By   /  December 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መቐለ በእሳት ቃጠሎ አደጋ ተናጠች!

(አብረሃ ደስታ መቀሌ )ዛሬ ሌሊት (ማክሰኞ አጥብያ) ህዳር 23/24, 2006 ዓም በመቐለ ከተማ ሰሜን ወረዳ 06 ቀበሌ የእሳት ቃጠሎ አደጋ ደርሶ 70 የFurniture and Metal works Workshops ሙሉ በሙሉ ወድመዋል። በዎርክሾፖቹ የሚተዳደሩት ከ250-300 የሚሆኑ ሰራተኞች የነበሩ ሲሆን በጠቅላላ ከ22 ሚልዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድመዋል። የአደጋው መንስኤ ባከባቢው የሚገኘው የመንግስት የመብራት ትራንስፎርመር በመቃጠሉ ነው። ትራንስፎርመሩ […]

Read More →
Latest

ሳውዲ አረቢያ ጎዳና ላይ የኢትዮጵያውያን ደም ብቻ ነው የሚፈሰው

By   /  December 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሳውዲ አረቢያ ጎዳና ላይ የኢትዮጵያውያን ደም ብቻ ነው የሚፈሰው

ሳውዲ አረቢያ ጎዳና ላይ የኢትዮጵያውያን ደም ብቻ ነው የሚፈሰው፡፡ የሚያለቅሱትም ኢትዮጵያውያን ሆነዋል፡፡ ኦጋዴን ታነባለች፤ ጋንቤላ ውስጥ ተወላጆቹ ለአረቦቹ እትብታቸው የተቀበረበትን መሬት ትተው እየሸሹ ነው፡፡ በኦነግ ስም መታሰር አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ ቀድሞ የታሰሩትንም ማዕከላዊ፣ ዝዋይ፣ቃሊቲ….እየማቀቁ ነው፡፡ ከየ አካባቢው ኢትዮጵያውያን መሬታችሁ አይደለም ተብለው ያፈሩትን ተነጥቀው እየተባረሩ ነው፡፡ ሙስሊሞቹ ታስረዋል፡፡ መስጊድ ውስጥ ፖሊስ ገብቷል፡፡ ገዳማት ለሸንኮር አገዳ ተከልለዋል፡፡ […]

Read More →
Latest

ታምራት ላይኔ ቃለመጠይቅ ክፍል አንድ እና ሁለትን ይዘናል

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ታምራት ላይኔ ቃለመጠይቅ ክፍል አንድ እና ሁለትን ይዘናል

Read More →
Latest

ድርድር… የወያኔ የማዘናጊያ እና የማጭበርበሪያ ደውል

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ድርድር… የወያኔ የማዘናጊያ እና የማጭበርበሪያ ደውል

ምንሊክ ሳልሳዊ :- ወገኖቼ መቸም የወያኔን እኩይ ምግባር የቱን ጥለን የቱን አንስተን እንደምንናገር አናውቅም ሙሉ ሰውነቱ በመጥፎ የፖለቲካ ፈንጂዎች እና በቀሎች የተሞላ በማዘናጋት እና በማደናበር በማጭበርበር የተሞላ መሆኑ ሳይታለም በይፋ የተፈታ እውነት ነው:: የዛሬ ትኩስ ወሬ የሆነው የወያኔው ጁንታ ከግንቦት ሰባት ጋር እንደራደር የሚለው ጥያቄ እጅም አስገራሚ የማይደንቅ ሆኖም በጭንቅ ሰአት የተጠበቀ የፖለቲካ ገመድ ጉተታ […]

Read More →
Latest

Hubble Telescope best shot at learning comet fate

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Hubble Telescope best shot at learning comet fate

AP | MARCIA DUNN Published December 2, 2013 03:27PM EST In this combination of three images provided by NASA, comet ISON appears as a white smear heading up and away from the sun on Thursday and Friday, Nov. 28-29, 2013. ISON was not visible during its closest approach to the sun, so many scientists thought […]

Read More →
Latest

አበሻ እና ሆድ – ክፍል 2 (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አበሻ እና ሆድ – ክፍል 2 (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

አበሻ ድግስ ይወዳል፤ ድግስ የሚወደው መብላትና ማብላት ስለሚወድ ነው፤ ለመብላት የአበሻ ምክንያቱ ብዙ ነው፤ ልጅ ተወለደ ብሎ መብላት ነው፤ ልጅ ክርስትና ተነሣ ብሎ መብላት ነው፤ ልጅ አገባ ብሎ መብላት ነው፤ ልጅ ሞተ ብሎ መብላት ነው፤ አበሻ ሰው ቀብሮ ሲመለስ በንፍሮ ይጀምርና ቀስ በቀስ ወደሌላው ይተላለፋል። ሃይማኖትም ቢሆን ለመብላት ካልሆነ የነፍሱ ጉዳይማ በጣም ሩቅ ነው፤ ሕያዋን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar