www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 27
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 27
Latest

የረጅም ርቀት እንቁ ጥሩነሽ ዲባባ

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የረጅም ርቀት እንቁ ጥሩነሽ ዲባባ

Read More →
Latest

የወያኔ መንግስት ላቀረበው የ“እንደራደር” ጥያቄ ከግንቦት 7 የተሰጠ ምላሽ የምላሹን ዝርዝር ይዘናል !

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወያኔ መንግስት ላቀረበው የ“እንደራደር” ጥያቄ ከግንቦት 7 የተሰጠ ምላሽ የምላሹን ዝርዝር ይዘናል !

ለድርድሩ የግንቦት 7 ምላሽ፡ ወያኔ ኢትዮጵያ ዉስጥ የገነባዉ ሥርዓት በከፍተኛ ችግሮች የተወጠረ ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የመሪው ሞት በወያኔ መሀል ያስከተለው ቀውስ፤ የሕዝብ ሁለገብ ትግል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበት መሄድ የፈጠረበት ስጋት እና ምርጫ በደረሰ ቁጥር የሚደርስበት ጭንቀት መጨመር ተደማምረው ውጥረቱን ወደ ከፍተኛ ደረጃ እያደረሱት መሆኑን የሚያሳዩ በቂ ምልክቶች አሉ። የእስካሁኑ ተሞክሮዓችን እንደሚያሳየው ወያኔ […]

Read More →
Latest

የምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካ (ተመስገን ደሳለኝ)

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካ (ተመስገን ደሳለኝ)

…አውሮፕላኑ ቅዳሜ ጠዋት ሶስት ሰዓት ላይ ድሬዳዋ አየር ማረፊያ ደርሶ ከተርሚናሉ ስወጣ፣ ተጠራጥሬ ሰዓቴን ተመለከትኩ፤ የድሬ የጠዋት ፀሐይ ከተለመደው ንዳዷ ጋር የአዲስ አበባን የቀትር መራራ ፀሀይን ታስከነዳለች፤ እናም አጥበርባሪ ጨረሯን ያለምህረት ስትለቅብኝ፣ ጓደኛዬ መኪና á‹­á‹ž እቦታው እስኪደርስ መጠበቁ በገዛ ፍቃድ መለብለብ ስለመሰለኝ፣ በቀጥታ ከተደረደሩት ታክሲዎች አንዱን ይዤ ወደ ከዚራ አመራሁ፤ ድሬ የሄድኩት በዋናነት ከማህበራዊ ጉዳይ […]

Read More →
Latest

የአንድ አገር ዜጋ ሰበአዊ መብቱ ካልተከበረለት የሁለት አገሮች ዲፕሎማሲያዊ መንገድ ይደፈርሳል ።

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአንድ አገር ዜጋ ሰበአዊ መብቱ ካልተከበረለት የሁለት አገሮች ዲፕሎማሲያዊ መንገድ ይደፈርሳል ።

ሃገራት ሃገር የሚሆኑት ዜጎች ተከባብረውና ጥቅማቸው ሳይጓደል፤ መብታቸው ሳይሸራረፍ፤ ግዴታቸውን አክብረውና እየተወጡ ሲኖሩበት ነው፡፡ ምድረበዳም ቢሆን በሃገር ክልል ውስጥ ተከልሎ አስፈላጊ ሲሆን ዜጎችም ሆኑ ጎብኚዎች አለያም ለሌላ ምርምርን የመሰሉ ተግባራት ለመፈጸም የሚሄዱበት በመሆኑ ሃገር ነው፡፡ ሃገራት ደሞ ዜጎችንና መብትና ግዴታቸውን በአግባቡና በሕገ መንግስታቸው ላይ በሰፈረው ድንጋጌ መሰረት የሚያስተዳድሩትን ሕዝብ እራሱ የመረጣቸው መሪዎች እንዲያስተዳድሩት ውክልና ይሰጣል፡፡ […]

Read More →
Latest

እናት ተራራ ፈሰሰች እንደ ዉሃ እንደ አባይ ጅረት (እጅጋየሁ ሽባባው ጂጂ )

By   /  December 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እናት ተራራ ፈሰሰች እንደ ዉሃ እንደ አባይ ጅረት (እጅጋየሁ ሽባባው ጂጂ )

Read More →
Latest

መንግስት ነን ብላችሁ፤ አገር እያስተዳደራችሁ እንደሆነ ለምትቆጥሩ ግን ሞራል ለሌላችሁና ሀላፊነት ለማይሰማችሁ የሀገራችን ገዥዎች

By   /  December 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግስት ነን ብላችሁ፤ አገር እያስተዳደራችሁ እንደሆነ ለምትቆጥሩ ግን ሞራል ለሌላችሁና ሀላፊነት ለማይሰማችሁ የሀገራችን ገዥዎች

ከመልካም ብሥራት ማርም ሲበዛ ይመራል ይላሉ አበው፡፡ ውሸታችሁ፤አስመሳይነታችሁ፤ ወሰን ያጣው በቀለኝነታችሁ፤ አቅመቢስነታችሁ፤ ዘረኝነታችሁ፤ ሙሰኝነታችሁ….ኧረ ስንቱ የናንተ ነገር ተዘርዝሮ ያልቃል? በዛ፤ መረረንም፡፡ መንግስት ህዝብን ወክሎ የአንድን ሀገር ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ የሚመራ ተቋም ሆኖ በእንቅስቃሴዎቹ ሁሉ ታሳቢና ተቀዳሚ የሚያደርገው የህዝብን ተጠቃሚነትና የሀገርን ልማት፤ እድገት፤ ብልፅግናና ሉዓላዊነት ነው፡፡ በዚህች መናኛ መለኪያ ስትለኩ የናንተ ቦታ የት ነው? ህዝብን የልማት ተጠቃሚ […]

Read More →
Latest

“ምጥ” ========= (የኢትዮጵያ – ምጥ)

By   /  December 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ምጥ” ========= (የኢትዮጵያ – ምጥ)

በወሰን ሰገድ ገብረ ኪዳን በአፍላ የወጣትነት ዘመኑ ወደዳት፡፡ መውደድ ቢሉ መውደድ ነው፡- ቅልጥ ያለ ፍቅር ያዘው፡፡ በፍቅሯ ቀለጠ፤ ተቅለጠለጠ፡፡ እሷም እንደሱ በፍቅሩ ተነደፈች፡፡ በየፊናቸው መፋቀርን ፈቀዱ፡፡ ተፈቃቀዱ፡፡ የእሷ እናት የአጋጣሚ ነገር ሆኖ እናት ዓለም ነው ስማቸው፡፡ “እናት” ይሏቸዋል ሲያቆላምጣቸው፡፡ “የዓለም ይሁንላችሁ” ብለው ፈቀዱላቸው፡፡ ዳሯቸው፡፡ ተጋቡ፡፡ በተክሊል፡፡ በቃልኪዳን፡፡ በዓመቱ አናት መልዕክተኛ መጣባቸው፡፡ በወሰን ሰገድ “ሴት ልጅዎ […]

Read More →
Latest

ይድረስ ለሳኡዲው ባለሃብት ሼክ መሃመድ ሁሴን አላሙዲ “ዝምታን” ለምን መረጡ?

By   /  December 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለሳኡዲው ባለሃብት ሼክ መሃመድ ሁሴን አላሙዲ “ዝምታን” ለምን መረጡ?

ከዘላለም ገብሬ (ጋዜጠኛ) የተከበሩ ሼክ መሃመድ ሁሤን አላህሙዲ ክብረቴ ይድረስዎት እያልኩኝ በአሁን ወቅት ባለው አንገብጋቢ እና አሰቃቂ በሆነው ጉዳይ ላይ ምላሽዎን ቢሰጡኝ ብዬ ይህችን አጭር ደብዳቤ ለእርስዎ እና እንዲሁም ለወኪሎችዎ እንዲደርስዎ በማለት ከልቤ ያለውን ሃሳብ ልጠይቅዎት ወደድኩኝ ፣ እኔን በውል የሚያውቁኝ ሰው አይደለሁም ተራ ሰው እና ሳገኝ የውስጤን የምሞነጫጭር የእስኪርቢቶ ጓደኛ ስሆን እርስዎን የማግኘት እድል […]

Read More →
Latest

Tuareg separatist group in Mali ‘ends ceasefire’

By   /  November 30, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Tuareg separatist group in Mali ‘ends ceasefire’

The MNLA seeks to establish an independent homeland it calls Azawad An ethnic Tuareg separatist group in Mali has said it is ending a ceasefire agreed with the government in June. It comes a day after clashes between Malian troops and Tuareg protesters who prevented a visit by Prime Minister Oumar Tatam Ly to the […]

Read More →
Latest

To overcome the trouble that drives us to the Middle East let’s listen to an Oromo elder. By:MulataGudata

By   /  November 30, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on To overcome the trouble that drives us to the Middle East let’s listen to an Oromo elder. By:MulataGudata

This article is not so much about what I wrote as it is for the most part one comment I fished out from a number of comments left by readers of my previous article under the heading: We,Oromos should rule Ethiopia until we get tired of itin zeHabesha web page at where it was opened […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar