www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 35
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 35
Latest

ጨፈቃ እንዳይባክን ዳዋውን ትተን ዐይጧን ብቻ እንምታ ግርማ በላይ ኢትዮጵያ፤ አዲስ አበባ

By   /  October 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጨፈቃ እንዳይባክን ዳዋውን ትተን ዐይጧን ብቻ እንምታ ግርማ በላይ ኢትዮጵያ፤ አዲስ አበባ

(gb5214@gmail.com)   ባለፈው ሣምንት የሆነ ነገር ጽፌ በአንዳንድ የነጻ ሃሳብን ፍሰት በሚፈቅዱ ድረ-ገፆች ማስነበቤ ይታወሳል፡፡ á‹« ጦማሬ በተቃውሞው ጎራ ተሰልፈው እየታገሉ ለሚገኙ የተወሰኑ አካላትና ለላንቲካውና ለመናጆነትም ቢሆን ለአንድ አካሄዱ ‹ያስፈራኝ› ግለሰብ የተላከ ነበር፡፡ መልስ ስጠብቅ አንድ ሣምንት ሆነኝ፡፡ ነገር ግን በድጋፍም በነቀፌታም በስድብም ጭምር ጥቂት ከማይባሉ ግለሰቦች በኢሜል ከተላከልኝ መልእክት በስተቀር ከጠየቅኋቸው አካላት ጭንቀቴን ተረድተው […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊቷ በቤሩት በመኪና አደጋ ህይወቷ አለፈ ኤምባሲውም ሃላፊነት አልወስድም ብሎአል ።

By   /  October 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊቷ በቤሩት በመኪና አደጋ ህይወቷ አለፈ ኤምባሲውም ሃላፊነት አልወስድም ብሎአል ።

ስራ ሰርቼ አልፎልኝ ቤተሰቦቼንም ህይወታቸውን እለውጣለሁ ብላ ወደ ሰው አገር የተጓዘችው ወጣት በወጣችበት እንደቀረች የገለጸው የቤሩት ብሎግ ሲሆን በእጇ ላይ ምንም መታወቂያም ሆነ ማንነቷን መግለጫ የሚሆናትን ነገር አልያዘችም ሲል የዜና ዘገባውን ሲያጠናክር ከማንነቷ በስተጀርባ የደረሰባትን የመኪና አደጋ ገልጾአል ።ይኸውም ይህችው ወጣት የተገደለችው በመኪና አደጋ ተገጭታ ሲሆን ገዳዩ ያልተያዘ ከመሆኑም በላይ ፣ለድረሱልን ጥሪ የተደረገለት በአቅራቢያው የሚገኘው […]

Read More →
Latest

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ከማስረጃ አልባ ፍረጃ እንዲላቀቁ አንድነት አሳሰበ

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠ/ሚ ኃይለማርያም ከማስረጃ አልባ ፍረጃ እንዲላቀቁ አንድነት አሳሰበ

  በመስከረም አያሌው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ካለፈው ስህተታቸው በመማር ከአጉልና ማስረጃ አልባ ፍረጃ እንዲላቀቁ አሳሰበ። ፓርቲው ከትናንት በስትያ ባወጣው መግለጫ እንደገለፀው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ባለፈው ሳምንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በመሪ ደረጃ በማይጠበቅ መልኩ የአንድነትን እንቅስቃሴ ስም ለማጥፋት በመሞከራቸው ከዚህ ድርጊታቸው ሊታቀቡ ይገባል ብሏል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የራሳቸው አጀንዳ የላቸውም፣ […]

Read More →
Latest

በሳይንስና በሒሳብ የላቀ ውጤት ያመጡ ይሸለማሉ

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሳይንስና በሒሳብ የላቀ ውጤት ያመጡ ይሸለማሉ

    (በጋዜጣው ሪፖርተር) የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ውጤታማ መምህራን፣ ተማሪዎችን፣ የፈጠራ ባለሙያዎችንና ተመራማሪዎችን ሊሸልም ነው። ሚኒስቴሩ ጥቅምት 17 ቀን 2006 á‹“.ም በጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት አዳራሽ ለማካሄድ ባቀደው በዚሁ የሽልማትና የዕውቅና ፕሮግራም ላይ ተሸላሚ ሆነው የሚቀርቡት በሳይንስ፣ በሒብ፣ በችግር ፈቺ ምርምርና በፈጠራ ውጤቶች ከሁሉም የአገሪትዋ ክፍሎች ውጤታማ የሆነ መምህራን፣ ተማሪዎች፣ ተመራማሪዎችና የፈጠራ ባለሙያዎችን ነው። በዕለቱ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም […]

Read More →
Latest

የፀረሙስና ኮሚሽን ሠራተኞች የደመወዝና የጥቅማጥቅም ጥያቄያቸው ባለመመለሱ ቅሬታ ውስጥ ናቸው

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፀረሙስና ኮሚሽን ሠራተኞች የደመወዝና የጥቅማጥቅም ጥያቄያቸው ባለመመለሱ ቅሬታ ውስጥ ናቸው

  (በጋዜጣው ሪፖርተር) የፌዴራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አንዳንድ ሠራተኞች ከክፍያና ጥቅማጥቅም ማነስ ጋር በተያያዘ በሥራቸው ደስተኛ አለመሆናቸውን ጠቆሙ። ለጉዳይ ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን እንዳሉት የኮሚሽኑ የደመወዝ ስኬል፣ የትራንስፖርት እና የመኖሪያ ቤት አበል ክፍያ ሥርዓት የወቅቱን የኑሮ ውድነት ያላገናዘበ፣ ከሌሎች የመንግስት ተቋማት ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ የሚባል መሆኑንና በራሱ በኮሚሽኑ ውስጥም በተመሳሳይ ደረጃ ላይ ሆነውም ከመምሪያ መምሪያ ልዩነት […]

Read More →
Latest

አዲሶቹ የኢዴፓ አመራሮች ዛሬ መግለጫ ይሰጣሉ

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዲሶቹ የኢዴፓ አመራሮች ዛሬ መግለጫ ይሰጣሉ

  በዘሪሁን ሙሉጌታ ሰሞኑን ጠቅላላ ጉባኤውን በማካሄድ አዳዲስ አመራሮችን የመረጠው የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲ ፓርቲ (ኤዴፓ) አዳዲሶች አመራሮች ዛሬ መግለጫ እንደሚሰጡ ፓርቲው አስታወቀ። የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለሰንደቅ ጋዜጣ እንዳስታወቀው አዳዲሶቹ የፓርቲው አመራሮች የፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤ ያስቀመጣቸውን አቅጣጫዎችና አቋሞች እንዲሁም በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ እንደሚሰጡ ገልጿል። ዛሬ ጥቅምት 13 ቀን 2006 á‹“.ም በጊዮን ሆቴል ከአስር […]

Read More →
Latest

አቶ ሐብታሙ አያሌው ዛሬ ፍ/ቤት ይቀርባሉ

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ሐብታሙ አያሌው ዛሬ ፍ/ቤት ይቀርባሉ

  በዘሪሁን ሙሉጌታ የአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት አባልና የፓርቲው ምክትል የሕዝብ ግኝኑነት ኃላፊ የሆኑት አቶ ሐብታሙ አያሌው በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ይቀርባሉ። አቶ ሐብታሙ ከአንድ ዓመት በፊት ታህሳስ 16 ቀን 2005 á‹“.ም አንድን ግለሰብ “አንተ የወያኔ ካድሬ አንገትህን ነው የምቆርጥህ ብለው ዝተውብኛል” በማለት የቀረበባቸውን የዛቻ ክስ ለመከላከል በዛሬው እለት በፌዴራሉ የመጀመሪያ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ችሎት […]

Read More →
Latest

የኢትዮ ምህዳር ጋዜጠኞች ለመጪው ረቡዕ ተጠሩ

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮ ምህዳር ጋዜጠኞች ለመጪው ረቡዕ ተጠሩ

  በዘሪሁን ሙሉጌታ ከሀገሪቱ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አንዱና አንጋፋ የሆነው የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ ላይ የ300 ሺህ ብር የስም ማጥፋት ክስ ከመሠረተ በኋላ ባለፈው ሰኞ ፍ/ቤት የቀረቡት የኢትዮ ምህዳር ጋዜጠኞችና ባለቤቶች ለመጪው ረቡዕ ተቀጠሩ። ዩኒቨርሲቲው የጋዜጣው ዘገባ መልካም ስሙና ዝናው መጉደፉን አመልክቶ ጋዜጣው በኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የተሰጠው ፈቃድ እንዲሰረዝም ጠይቋል። ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለሲዳማ ዞን […]

Read More →
Latest

አስር ፓርቲዎች ‘‘ትዴኢ’’ የሚባል ቅንጅት ፈጠሩ *አንድነትና መድረክ የቅንጅቱ አባል አይደሉም

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አስር ፓርቲዎች ‘‘ትዴኢ’’ የሚባል ቅንጅት ፈጠሩ *አንድነትና መድረክ የቅንጅቱ አባል አይደሉም

  በዘሪሁን ሙሉጌታ ከአንድ አመት በፊት በአዳማ ከተማ ከ2005ቱ የአካባቢና የከተማ አስተዳደር ምርጫ በፊት ውይይት ይቅደም በማለት ፒቲሽን ተፈራርመው የነበሩት 33ቱ ፓርቲዎች አስር በመሆን ‘‘ትብብር ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ’’ (ትዴኢ) የሚባል አዲስ ቅንጅት ፈጠሩ። አዲስ በተመሰረተው ቅንጅት ውስጥ ዋና ዋናዎቹ አንድነትና መድረክ እንዲሁም ሰማያዊ ፓርቲዎች አባል አልሆኑም። ባለፈው እሁድ ጥቅምት 10 ቀን 2005 á‹“.ም በመኢአድ ጽ/ቤት በተካሄደ […]

Read More →
Latest

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥቁር አንበሳ ህክምና ክፍል እና የሆስፒታሉ አስተዳደር ለ7 አመታት በመብራት ችግር ላይ አልፏል ፣ብዙሃኖችንም ለሞት ዳርጓል !

By   /  October 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥቁር አንበሳ ህክምና ክፍል እና የሆስፒታሉ አስተዳደር ለ7 አመታት በመብራት ችግር ላይ አልፏል ፣ብዙሃኖችንም ለሞት ዳርጓል !

ህወሃት አዲስ አበባን ከተቆጣጠሩ በኋላ ከፍተውት ዛሬ በደጋፊዎቻችው ከፍተኛ ተደማጭነትን ያገኘው ሬዲዮ ፋና በቀትር የዜና እወጃው በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከትናንት 10 ሠዓት ጀምሮ የኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቋረጡ የሆስፒታሉ ታክሚዎች በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የገለጸ ሲሆን ፡፡ ሬዲዮው የሆስፒታሉ ናፍጣ  ጄኔሬተርም አገልግሎት እንደማይሰጥ አክሎ በመግለፅ የችግሩን አሳሳቢነት ደርጃ ላይ መድረሱን ገልጾአል ፡፡ በሆስፒታሉ ውስጥ በቀዶ ጥገና ህይወታቸው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar