www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 6
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 6
Latest

በትጥቅ ትግል ስም ግንቦት 7 በንፁሃን ኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈፅመውን አረመኔያዊ ድርጊት ለማስቆም የተደረገ ጥሪ፤

By   /  December 29, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በትጥቅ ትግል ስም ግንቦት 7 በንፁሃን ኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈፅመውን አረመኔያዊ ድርጊት ለማስቆም የተደረገ ጥሪ፤

ታሕሳስ 20 ቀን 2006 á‹“.ም. ግንቦት 7 ዲሞክራቲክ ኤርትራ ውስጥ ለነጻነት፤ ለፍትህና ለዲሞክራሲ የሚደረግ የትጥቅ ትግል አለ በሚል የግንቦት 7 መሪዎች አታለው ከወሰዷቸው እና አሁን በመከራ አምልጠው ሁኔታውን መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቀውና ኤርትራ ውስጥ የቀሩት ውንድሞቻቸንም በማሰቃያ ጉድጓድ ከታሰሩበት እንዲፈቱና ያለ ፈቃደቻው የታገቱት እንዲለቀቁ በመላው ዓለም የሚገኝ ኢትዮጵያዊ በሙሉ እንዲሁም የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የሁኔታውን አሳሳቢነት […]

Read More →
Latest

Heineken boycotted by sponsoring controversial artist

By   /  December 29, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Heineken boycotted by sponsoring controversial artist

The following is one coverage from the handful of the Dutch newspapers/sites covering the #BoycottBedele on their morning editions. Bedele Brewery is a subsidiary of the Heineken NV, and currently, there’s a massive boycott call for Bedele products: Bedele Beer and Harar Beer in Ethiopia, where a polarizing artist Teddy Afro has been sponsored by […]

Read More →
Latest

La Borena

By   /  December 28, 2013  /  Movies  /  Comments Off on La Borena

You Might Also LikeAmalayuLaundry BoySetotaAyehushBezih SamintYe Troy FeresEnena AnchiManenete

Read More →
Latest

Betoch- Episode 41

By   /  December 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Betoch- Episode 41

You Might Also LikeSew Lesew Part 41Gorebetamochu – Episode 11Sew Lesew Part 50Sew Lesew Part 28Sew le Sew- Episode 95Sew Lesew Part 29Sew Lesew Part 54Sew Lesew Part 30

Read More →
Latest

የነጻነት ታጋይነት ምስክሩ እና የነጻነት ነጣቂ ምሳሌነቱ

By   /  December 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የነጻነት ታጋይነት ምስክሩ እና የነጻነት ነጣቂ ምሳሌነቱ

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ያልገባችሁና ያልተረዳችሁ ወገኖቼ ሰሞኑን ከዚህ ዓለም በስጋ ለተለዩት፤ በተግባራቸው ከበሬታን፤ በእሳቤያቸው አንቱታን፤ ያተረፉት የደቡብ አፍሪካው የነጻነት አባትና፤ የዴሞክራሲና ፍትህ፤ የሰብአዊ መብትና የእድገት አርማ የሆኑትን ማዲባ ኔልሰን ማንዴላን አስመልክቶ በዓለማት ላይ ባሉ የመገናኛ ብዙሃን በብዛት ከበሬታቸውንና አድናቆታቸውን ችረዋቸዋል፡፡ ማዲባ ስልጣንን የለቀቁት ግን በምርጫ ተሸንፈው ሳይሆን በፈቃዳቸው ለሌሎች አርአያ ለመሆን ስልጣንን በፈቃድ ማሳለፍን ለማስተማር […]

Read More →
Latest

አዲሱ ገበያ አካባቢ በመኪና አደጋ በደረሰ ጉዳት 2 ሰዎች ሲሞቱ 17 በጸና ቆስለዋል ።

By   /  December 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዲሱ ገበያ አካባቢ በመኪና አደጋ በደረሰ ጉዳት 2 ሰዎች ሲሞቱ 17 በጸና ቆስለዋል ።

በአዲስ አበባ አርብ ጠዋት በደረሰ የመኪና አደጋ አዲሱ ገበያ አካባቢ ቁጥራቸው ብዛት ያላቸው ሰዎች ለጉዳት የተዳረጉ ሲሆን ሁለት ሰዎች መሞታቸውን የማለዳ ታይምስ ሪፖርተር ከስፍራው ገልጾአል ። አስራ ሰባት ሰዎች የቆሰሉ ሲሆን በመኖሪያ ቤቶችም ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶአል ። የመኪና አደጋው የደረሰው ፣መኪናው ፍሬኑ ተበላሽቶበት እንደሆነ ተገልጾአል ።ይሄው ድንጋይ የሚያመላልሰው መኪና ለተለያዩ የኮንስትራክሽን ስራዎች የሚያገለግሉ ጥርብ […]

Read More →
Latest

Python kills security guard near a luxury hotel in Indonesia

By   /  December 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Python kills security guard near a luxury hotel in Indonesia

Bali, Indonesia: A python strangled a security guard near a luxury hotel on Indonesia’s resort island of Bali on Friday, and then escaped into nearby bushes following the deadly attack, police and a hotel employee who witnessed the incident said. The incident happened around 3 a.m. as the 15-foot-long python was slithering across a road […]

Read More →
Latest

This is why Jomo Kenyatta named an avenue after Haile Selassie

By   /  December 28, 2013  /  Ethiopia, ኣማርኛ  /  Comments Off on This is why Jomo Kenyatta named an avenue after Haile Selassie

Jomo Kenyatta and Ethiopia’s Haile Selassie There are only three avenues in Kenya’s capital: Kenyatta, Moi and Haile Selassie Avenues in honour of our first and second Presidents…and Ethiopian Emperor Haile Selassie I. The reason Nairobi has an avenue named – not after a local freedom fighter – but a foreigner is not accidental. First […]

Read More →
Latest

የአኖሌ ሐውልት ጉዳይ … «አሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል» እንዳይሆን – (ሞረሽ ወገኔ)

By   /  December 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአኖሌ ሐውልት ጉዳይ … «አሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል» እንዳይሆን – (ሞረሽ ወገኔ)

በቅርቡ የትግሬ-ወያኔ አገዛዝ በሚቆጣጠረው የቴሌቪዥን ጣቢያ አንድ ዝግጅት ቀርቦ ነበር ምንጭ:- የዝግጅቱ ትኩረትም «የዳግማዊ አፄ ምኒልክ ሠራዊት በአርሲ እናቶች ላይ በፈፀመው የጡት መቁረጥ ግፍ» መታሠቢያ የሆነ ሐውልት ስለመቆሙ ነበር። «ነገርን ከሥሩ ፣ ውኃን ከጥሩ» ይባላልና ለመሆኑ የዚህ አዲስ ሐውልት ባለቤቶች እነማን ናቸው? በሐውልቱስ መቆም ማን ምን ፋይዳ ያገኝበታል? ብሎ መጠየቁ ተገቢ ይሆናል። ከታሪክ እንደምንገነዘበው ዳግማዊ […]

Read More →
Latest

what is it the Ethiopian Gov Act ? Attacking against TPLF or serving civilians

By   /  December 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on what is it the Ethiopian Gov Act ? Attacking against TPLF or serving civilians

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar