Institute of Educational Research (IER) at Addis Ababa University, in the verge of collapse
In the previous article entitled: ‘’Addis Ababa University: Department of Foreign Languages and Literature, a Battle Field of Academic Revenge’’, I have got a number of comments from readers for which I am thankful. Now, I am having another experience in the process of publishing an article in the Ethiopian Journal of Education. Institute of […]
Read More →የባለገር አይድል ዳኝንት እና ሂደት
ባለገሩ አይድል በኢትዮጵያ ውስጥ ከተጀምረ ጥቂት አመታትን ማስቆጠሩ ይታወቃል ሆኖም ግን ብዙ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖችን ይዞ መጓዙ ብዙዎቹ ሃሳባቸውንም እንዳይሰነዝሩ የሚያደርጋቸው አንድ ነገር ያለ ይመስለኛል ፣ይሄውም የአብርሃም ወልዴ ከሰው ጋር የመግባባት እና የመልካም ስነ ምግባር ባለቤትነቱ ካለው የሙያ ፍላጎት ጋር ተዳምሮ ማንም ሰው ደፍሮ ይሄን አደረጋችሁ የሚላቸው ሰው መጥፋቱ ስህተታቸውን ለማረም ሊረዳቸው አልቻለም ። […]
Read More →ኢትዮጵያዊውን የገደለው ቻይናዊ ‹‹ለሁለቱ አገራት መልካም ግንኙነት›› ሲባል ክሱ መቋረጡ ተጋለጠ
ኢትዮጵያዊውን የገደለው ቻይናዊ ‹‹ለሁለቱ አገራት መልካም ግንኙነት›› ሲባል ክሱ መቋረጡ ተጋለጠ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ውስጥ ኢትዮጵያዊውን የገደለው ዠንግ ቢንዥንግ የተባለ ቻይናዊ ‹‹በቸልተኝነት ሰው በመግደል›› ወንጀል ክስ ተመስርቶበት የነበር ቢሆንም ‹‹ለሁለቱ አገራት መልካም ግንኙነት›› በሚል ትዕዛዝ ክሱ መቋረጡን ከክልሉ ፍትህ ቢሮ የተገኘው ሰነድ አጋለጠ፡፡ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ለአቸፈር ወረዳ […]
Read More →ግፍና አፈና ዐመጽን ይወልዳሉ!
ግፍና አፈና ዐመጽን ይወልዳሉ! የዐመጸኛ አፍ ጥልቅ ጉድጓድ ነው (መ. ምሳሌ ም. 22፣ ቁ. 14) ከያሬድ ኃይለማርያም ብራስልስ፣ ቤልጂየም ታኅሣሥ 10፣ 2007 ሰብአዊ መበቶችን በመጣስ፣ ግፍ በመፈጸምና አፈናን በማጠናከር እደሜ የሚሸምት የአገዛዝ ሥርዓት የእያንዳንዱን ሰው መንፈሳዊና አካላዉ ጥንካሬ የማዳከም፣ ቅስምን የመስበርና ፍርሃትን የማንገስ ከፍተኛ አቅም እንዳለው ሁሉ በብሶት የሚወለዱ፣ እምቢኝ ለግፈኞች፣ እምቢኝ […]
Read More →ትንሽ ስለከባድ ጉንፋን
ጉንፋን ቀላል በሽታ አይደለም፣ ሰውነትን አዳክሞ፣ እንቅልፍን አሳጥቶ፣ እያነጫነጨ ሥራ እንዳንሰራ የሚያደርግ በሽታ ነው። አሁን ደግሞ ጊዜው የከባድ ጉንፋን ወይም ፍሉ ነውና ድንገት በከባድ ጉንፋን ብንያዝ ቤታችን ውስጥ በምን ልናክመው እንደምንችል ስናነብ ያገኝነውን እናካፍላችሁ ዘንድ ወደ አማርኛ መለስነው። ማር በቤት ውስጥ ራስን ከሳልና ከጉንፋን ለማከም ዋነኛ ተመራጭ ከሆኑት አንዱ ማር ነው። የህክምና ጠበብቶችም ከመኝታ በፊት […]
Read More →The Ethiopian Elder, Professor Ephraim Isaac
The Ethiopian Elder, Professor Ephraim Isaac By Tedla D. December 21, 2014 What would you call someone who has degrees in Music, Philosophy and Chemistry, few PhDs – honorary and academic, fluent in at least 17 languages, leads the boards of over a dozen of international organisations, teaches/taught in at least five of the best/top […]
Read More →ጥቂቶች ሊመነደጉ፤ ብዙዎች አሽቆልቁለዋል!!!
ከሃዊ ኦላኒ ከሰሳ “የራበው ሥራ ፈልጐ ማግኘት የማይችልና ልጆቹን ለማስተማር አቅም ያጣ ሰው ከባርነት ነፃ ነው ማለት አይቻልም፡፡” የሚለው የአሜሪካዊው ፕሬዚዳንት ሊንደን ቢ. ጆንሰን ንግግር እውነትነት አሁን አሁን በጆሮዬ መደወሉ ራሴን እያስገረመኝ መጥቷል፡፡ የዛሬ አምስትና ስድስት ዓመት ገደማ ሰዎች፤ ስለኑሮ ውድነት ሲጽፍ ብዙዎቻችን እያነበብን ፈገግ ከማለት በቀር ብዙ ልባችን አልተነካም ነበር፡፡ ምናልባትም በጣም አልፎ አልፎ […]
Read More →ነገ ታህሳስ 6 ነው የሐና ጉዳይ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ቀን፡፡ ምርመራው ተጠናቆ ፍርዱን እንሰማለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡፡
ፍትሕ ለሐና! ገደል ውስጥ ተወርውራ በጀርባ አጥንቷ ላይ ጉዳት የደረሰባት ጠጅነሽ የወግነህ የሕክምና የምርመራ ውጤቷ ብዙም ተስፋ የሚሰጥ አይደለም የህክምና ባለሙያዎች የጀርባ አጥንቷ የተሰበረ ሲሆን ቆማ የመሄድ ተስፋ እንደማይኖራት ገልጸዋል፡፡ እጅግ አሳዛኝ ነው ……ለምን???…. ጠጅነሽ የደሃ ቤተሰብ ናት ተምራ ሰርታ ትልቅ ደረጃ የመድረስ ቤተሰቦቿን የመርዳት ትልቅ ተስፋ የነበራት ታዳጊ ወጣት .. ለምን ??? ……….. ለጠጅነሽ […]
Read More →የ ደብረ ሲናዋ ቆሎ ሻጭ (ጉዞ ከ አዲስአበባ በጣርማ በር ደብረ ሲና እስከደሴ ) በሳሙኤል ተመስገን
ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ለመሄድ ሰማዩ በብርሃንና ጨለማ ግብግብ መከራዉን ሲያይ ገስግሼ አውቶብስ ተራ ተገኘሁ ። የምጓዘው 401 ኪሎ ሜትር ነው ለዚህም ስንቅ ይሆነኝ ዘንድ በር ላይ ከሚርመሰመሱት ጋዜጣ ና መፅሔት አዟሪዎች የነ እንቶኔ እጅ የሌለባቸውን መረጥ መረጥ አድርጌ ይዤ ወደ አውቶብሱ አቀናሁ ። ጋዜጣ አዟሪዎችን ሳይ የአይዛክ ኒውተን እና የህሩይ ሲናስ ታሪክ ያስታውሷል። ሁለቱም […]
Read More →“የበረዶ ስር ፍሞች” ልብ ወለድ መፅሃፍ ዛሬ በገበያ ላይ ዋለ።
በፀሐፊ እሙሼ የተፃፈው “የበረዶ ስር ፍሞች” ልብ ወለድ መፅሃፍ ዛሬ በገበያ ላይ ዋለ። አጭር ልብ ወለዶችንና አንድ ኖቬላ ታሪኮችን የያዘው መፅሃፍ በማህበራዊ ውጥንቅጦች ላይ ያተኮሩ ታሪኮች የተካተቱበት ነው። “የበረዶ ስር ፍሞች” መፅሃፍ 172 ገፆች ሲኖሩት አስራ አንድ ታሪኮችን የያዘ ነው። ባለ አንድ መቶ ሰባ ሁለት ገፁ መፅሃፍ በአርባ ብር ለገበያ የቀረበ ሲሆን […]
Read More →