www.maledatimes.com February, 2014 - MALEDA TIMES - Page 6
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  February  -  Page 6
Latest

Thrown by unseen enemies, Ethiopian Air hijacker waltzes into Swiss jail

By   /  February 20, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Thrown by unseen enemies, Ethiopian Air hijacker waltzes into Swiss jail

       The pilot who stole his own jet and sought political asylum in Geneva was from a solid middle-class family. School friends remember a calm presence; a sister suggests darker emotions.    By Will Davison, Correspondent / February 18, 2014 A fateful mix of paranoia, grief over the death of an uncle, and […]

Read More →
Latest

ብአዴን የእሁዱን የተቃውሞ ሰልፍ ለማደናቀፍ ወረቀት እያስበተነ ነው

By   /  February 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብአዴን የእሁዱን የተቃውሞ ሰልፍ ለማደናቀፍ ወረቀት እያስበተነ ነው

አንድነት እና መኢአድ እሁድ የካቲት 16 ቀን 2006 á‹“.ም ብአዴንን በመቃወም የጠሩትን የተቃውሞ ሰልፍ ለማደናቀፍ ወረቀት ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እያስበተነ ነው፡፡ እየተበተነ ያለው ወረቀት ከአለምነው መኮንን የማስተባበያ መግለጫ ላይ የተውጣጣ ነው፡፡ አለምነው መኮንን በድብቅ ተቀድቶ የወጣው ድምፅ የራሱ እንደሆነ አምኗል፤ የሰውየው መከራከሪያ ድምፁ በኮምፒውተር የተቀነባበረ ነው የሚል ነው፡፡ ወይ ኮመፒውተር ፈረደበት የአቶ አለምነው መኮንን […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … በጭካኔ እየተገዳደልን ፣ ወዴት እየሔድን ነው ?

By   /  February 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … በጭካኔ እየተገዳደልን ፣ ወዴት እየሔድን ነው ?

      ከሳምንት በፊት እዚህ ጅዳ ሻረ ሄራ በሚባል  አካባቢ የሃበሻን ዘር ያሳዘነ የግድያ ድርጊት መፈጸሙን ሰማሁ ። ትውውቅ ባይኖረንም በአይን የማውቀው ወንድም አብዱ ሁሴን ይማም  በጭካኔ መገደሉን የሰማሁት ድርጊቱ በተፈጸመ ከሰአታት በኋላ ከአንድ ወዳጀ በኩል በደረሰኝ የስልክ መልዕክት  ነበር።  በቀጣይ ቀናት ወጣቱ አብዱ የተቀጠፈበትን የጭካኔ ድርጊት የሚያወግዙ በርካታ መልዕክቶች ማስተናገድ ጀመርኩ።  በመካከላችን ባሉ […]

Read More →
Latest

የግለሰብ መብት ካልተከበረ የማንም መብት ሊከበር አይችልም::

By   /  February 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የግለሰብ መብት ካልተከበረ የማንም መብት ሊከበር አይችልም::

የአንድን አገር ህዝብ የማይለወጠው የጋራ ማንነቱ ዜግነቱ ነው፡፡ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች የግለሰቦች ጥርቅም እስከሆኑ ድረስ ኦነግ፣ ኦብነግ፣ ግንቦት ሰባት፣ ጽንፈኛ፣ አሸባሪ፣ ኪራይ ሰብሳቢ፣ ተላላኪ፣ ኒዮ ሌንራል፣…….የሚባሉት መለጠፊያዎች እየተሰጧቸው አሳራቸውን የሚበሉት ‹‹ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች›› ናቸው፡፡ ምንም ያህል ልዩነት ቢኖረው የአንድን አገር ህዝብ የማይለወጠው የጋራ ማንነቱ ዜግነቱ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን ከሌሎች ህዝቦች ይልቅ የሚያመሳስሉን፣ የምንጋራቸው በርካታ እሴቶች አሉን፡፡ […]

Read More →
Latest

አንድነትና መኢአድ የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ ብአዴንን አሳስቦታል

By   /  February 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንድነትና መኢአድ የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ ብአዴንን አሳስቦታል

“ስራ አጥ” ያላቸውን ወጣቶችን ዛሬ ሲያሳፍስ ውሏል:: ‪ የባጃጅ አሽከርካሪዎችም ሰልፉን እንዳይቀሰቅሱና እንዳይሳተፉ ማስጠንቀቂያ ደርሷቸዋል አንድነት ፓርቲ ከመኢአድ ጋር በመሆን የጠራውና በመጪው ዕሁድ የካቲት 16 ቀን 2006 á‹“.ም ብአዴንን በመቃውሞ በሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ብአዴንን እንዳሳሰበውና በባህር ዳር ከተማ “ስራ አጥ” ያላቸውን ወጣቶችን ዛሬ ሲያሳፍስ መዋሉን ለክልሉ መንግስት ቅርበት ያላቸው የፍኖተ ነፃነት ምንጮች አጋለጡ፡፡ የፍኖተ ነፃነት ምንቾች […]

Read More →
Latest

የየካቲት ፲፪ ሠማዕታትን ስናስብ

By   /  February 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የየካቲት ፲፪ ሠማዕታትን ስናስብ

MWAO_V2No11_ረቡዕ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺህ፮ ዓም_(Wed 19 Feb 2014)_የየካቲት ፲፪ ሠማዕታትን ስናስብ (3) የየካቲት ፲፪ ሠማዕታትን ስናስብ የካቲት ፲፪ ቀን ፋሽስት ኢጣሊያ ጦር በአዲስ አበባ እና በሌሎችም ዋና ዋና የኢትዮጵያ ከተሞች በ፲ሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን በአሠቃቂ ሁኔታ የጨፈጨፈበትን ድርጊት የምናስታውስበት ዕለት ነው። ልክ የዛሬ ፸፯ (ሰባ ሰባት) ዓመት፣ በዕለተ- አርብ በአዲስ አበባ ከተማ የገነተ-ልዑል ቤተመንግሥት ቅፅር […]

Read More →
Latest

ከአሜሪካ በላይ እራሳችን ተጽእኖ መፍጠር አለብን ታማኝ በየነ

By   /  February 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከአሜሪካ በላይ እራሳችን ተጽእኖ መፍጠር አለብን ታማኝ በየነ

  የዚህ ዕትም እንግዳችን ታዋቂው አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ነው። ረዥም ጊዜያት በኪነ-ጥበብ ሙያ ላይ የቆየው ታማኝ፣ የደርግ መውደቅን ተከትሎ ኢሕአዴግ የአራት ኪሎውን ቤተ-መንግስት ከተቆጣጠረበት ዕለት (ግንቦት 20/1983 á‹“.ም) ጀምሮ በድፍረት የስርዓቱን አምባገነንነት፣ ከፋፋይነት፣ በብሔራዊ ጥቅም ላይ ያለውን ቸልተኝነት… ጠቅሶ ተችቷል። ይህንንም ተከትሎ በደረሰበት ከባድ ጫና፣ እስርና ግርፋት ሀገሩን ለቆ ለመውጣት ተገድዷል። በስደት በሚኖርባት አሜሪካም […]

Read More →
Latest

ሃይለመንድህን አበራ ማን ነው ?

By   /  February 18, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሃይለመንድህን አበራ ማን ነው ?

ሃይለመድህን አበራ እና በተሰቦቹ “አየርመንገዱ ሰራተኞቹን በብቃት ሳይሆን በዘር ግንድ የሚለካ ነው።” አይሮፕላኑን በመጥለፍ ጀነቭ ያስረፈው ረዳት አብራሪ ሃይለመድህን አበራ በባህርዳር ቤተሰቦቹ ወላጆቹ በጣም ሃብታም ከሚባሉት የመጀመርያ ተርታ ናቸዉ ᎓᎓ በቁጥር በዛ የሚሉት ወንድም እና እህቶቹ በሙሉ የመጀመርያ ድግሪ አላቸዉ 2 የህክምዳ ዶክተሮች እሱን ጨምሮ 3 እንጅነሮች እና ሌላም አንድ ወንድሙ እንዲሁ አየርመንገድ ግራዉንድ ቴክኒሻን […]

Read More →
Latest

Swiss Airforce Grounded During Hijacking Because It Was Outside Office Hours

By   /  February 18, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Swiss Airforce Grounded During Hijacking Because It Was Outside Office Hours

Agence France Presse  | by  No Swiss fighter jets were scrambled Monday when an Ethiopian Airlines co-pilot hijacked his own plane and forced it to land in Geneva, because it happened outside business hours, the Swiss airforce said. When the co-pilot on flight ET-702 from Addis Ababa to Rome locked himself in the cockpit while the pilot […]

Read More →
Latest

ከረቀቀና ከተቀነባበረ ዘመናዊ የውክልና ቅኝ-ግዛት እንዴት ነፃነታችንን እንጎናፀፍ !!!? (ገረመው አራጋው ክፍሌ)

By   /  February 18, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on ከረቀቀና ከተቀነባበረ ዘመናዊ የውክልና ቅኝ-ግዛት እንዴት ነፃነታችንን እንጎናፀፍ !!!? (ገረመው አራጋው ክፍሌ)

ገረመው አራጋው ክፍሌ – ከኖርዌ   ወያኔ ኢትዮጵያን ወሮ በቅኝ ግዛት ከተቆጣጠረ በኋላ በሕዝብ ላይ ያደረሱትና አሁንም እያደረሱት ያለውን መከራ፤ የማስተዋል ሕሊና ላለው ሰው የተሰወረ ድርጊት አይደለም። እንደዚህ ያለው የሕዝብ መከራና ጦርነት፤ ፍትሕ ማጣትና አድለዎ፤ስደትና ሞት፤መደፈርና መዋረድ፤የማንነት ማጣት፤የራስ ፍለጋና ጎሰኝነትና የጽንፈኛ ሃይማኖት አክራሪነት…

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar