www.maledatimes.com March, 2014 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  March
Latest

የማሕበረ ቅዱሳን የመጨረሻዎቹ ቀናት ከተመስገን ደሳለኝ

By   /  March 31, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማሕበረ ቅዱሳን የመጨረሻዎቹ ቀናት ከተመስገን ደሳለኝ

“ማሕበረ-ወያኔ” … mahbere-kidusan-300×168 በኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም የሚመራው መንግስት ከናቅፋ እስከ ጉና ተራራ ያሉ ምሽጎቻቸውን ከሰማይ በጦር አይሮፕላን፣ ከምድር እሳት በሚያዘንቡ ቢ.ኤሞችና መድፎች ሳያቋርጥ ደበድብም፤ በሀገሪቱ ሰሜናዊ አካባቢ ከቀን ወደ ቀን ግዛታቸውን እያሰፉ የተጠናከሩት ‹‹ወንበዴዎች›› ራስ ምታት ሆነውበታል፡፡ የኤርትራ ‹‹ነጻ አውጪ›› ቤዝ-አምባው በተወሰነ መልኩም ቢሆን ለጥቃት የመጋለጥ እድሉ አናሳ በሆነው የሳህል በረሃ በመሆኑ አብዛኛው የአመራር አባል […]

Read More →
Latest

“የትግራይ አርሶ አደሮች በካድሬዎች መብታቸው እየተረገጠ ነው”

By   /  March 31, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የትግራይ አርሶ አደሮች በካድሬዎች መብታቸው እየተረገጠ ነው”

  አበባየሁ ገበያው 31 March, 2014 በነገው እለት በትግራይ ክልል በእንደርታ ኪዊሃ፣ ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚያካሂድ የገለፀው ዓረና ፓርቲ፤የትግራይ አርሶ አደሮች በካድሬዎች መብታቸው እየተረገጠና እየታፈነ ነው አለ፡፡ 95 ፐርሰንት ያህሉ አርሶ አደሮች ከብድር ተቋማት ከ5ሺ እስከ 30ሺ ብር ብድር መውሰዳቸውን ከአንድ ጥናት መረዳታቸውን የጠቆሙት የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ አቶ አብርሃ ደስታ፤ ዓረና ለመጪው ምርጫ የፓርቲውን ፕሮግራም ለማስተዋወቅ […]

Read More →
Latest

ሱዳን ስደተኞች በምጥ ቀጠና ውስጥ…

By   /  March 31, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሱዳን ስደተኞች በምጥ ቀጠና ውስጥ…

በርካታ ኢትዮጵያዊያን በእስር ቤት በግሩም ተ/ሀይማኖት ሰሞኑን ሱዳንም እንደ ሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያዊያኖችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ደፋ ቀና እያለች ነው የሚል ወሬ ተናፍሶ ብዙዎች ምጥ በቁናን አስበው እህህህህን እያቀነቀኑ ነው፡፡ የኢትዮጵያ መንግስትም ተስማምቷል፡፡ (ደህና ነገር አዘጋጅቶ ረግጠው የወጡ ይመስል ለማስመለሱ ፍጥነቱ ይገርማል፡፡ ከሰዑዲ ተመላሾች ምን ተደረገላቸው?) ታዲያ ሲስማማ የዜጎቹን መብት ለማስጠበቅ ቅንጣት ያህል እንደማይደራደር የብዙዎች ፍርሃት […]

Read More →
Latest

Five killed in blast in Kenyan capital Nairobi: emergency services

By   /  March 31, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Five killed in blast in Kenyan capital Nairobi: emergency services

NAIROBI (Reuters) – An explosion in an area of the Kenyan capital Nairobi popular with Somalis killed five people and wounded several others on Monday, the National Disaster Operations Centre said. “Police are securing the area for emergency response services,” the organization said on its official Twitter site. A police commander also reported the blast […]

Read More →
Latest

አዜብ የ ፍርድ ሚዛን ላይ የኢትዮጵያ የ “ ኢካቦድ ” ዘመን

By   /  March 31, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዜብ የ ፍርድ ሚዛን ላይ የኢትዮጵያ የ “ ኢካቦድ ” ዘመን

queen-azeb-and-ethiopia አዜብ የ ፍርድ ሚዛን ላይ የኢትዮጵያ የ “ ኢካቦድ ” ዘመን

Read More →
Latest

የአቶ ድሪባ ኩማ አስተዳደርና በቅሬታ የምትናጠው አዲስ አበባ በአዲስ ከንቲባና ነባር ካቢኔ ሥራውን የጀመረው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰባተኛ ወሩን ይዟል፡፡

By   /  March 31, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአቶ ድሪባ ኩማ አስተዳደርና በቅሬታ የምትናጠው አዲስ አበባ በአዲስ ከንቲባና ነባር ካቢኔ ሥራውን የጀመረው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰባተኛ ወሩን ይዟል፡፡

ረፖርተር አስተዳደሩ የቆየባቸው ሰባት ወራት የሥራ ክንውን የከተማውን ነዋሪዎች ብሶትና ችግር የፈታ ሳይሆን፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ጐልተው የታዩበት ነበር ማለት ይቻላል፡፡ ከ2001 á‹“.ም. እስከ 2005 á‹“.ም. ለአምስት ዓመታት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን በከንቲባነት ሲመሩ ከነበሩት አቶ ኩማ ደመቅሳ የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤትን ቁልፍ የተረከቡት አቶ ድሪባ ኩማ፣ የከተማውን ነዋሪዎች ሲያንገሸግሻቸው የቆየውን የመልካም አስተዳዳር እጦት ችግር […]

Read More →
Latest

Chicago Runners Celebrate Spring at the 2014 Bank of America Shamrock Shuffle 8K

By   /  March 30, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Chicago Runners Celebrate Spring at the 2014 Bank of America Shamrock Shuffle 8K

March 30, 2014 Reporters May Contact: Alex Sawyer, Bank of America Shamrock Shuffle 8K, 1.312.992.6618 alex.sawyer@bankofamerica.com Diane Wagner, Bank of America, 1.312.992.2370 diane.wagner@bankofamerica.com CHICAGO – More than 30,000 runners filled the streets of Chicago for the 35th anniversary Bank of America Shamrock Shuffle 8K. Cool temperatures and sunshine brought runners out in full force for […]

Read More →
Latest

ማኅበረ ቅዱሳን የሚፈርሰው በራሱ ተግባር ነው፤ ኢሕአዴግ ላለፉት 22 ዓመታት መቼ ነካው? ከዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮርጊስ

By   /  March 30, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማኅበረ ቅዱሳን የሚፈርሰው በራሱ ተግባር ነው፤ ኢሕአዴግ ላለፉት 22 ዓመታት መቼ ነካው? ከዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮርጊስ

    ይህ ህንጻ የማነው? የቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን? የመንበረ ፓትርያርክ? የኢንቨስተር? የነጋዴ? የአስመጪና ላኪ?   የሀገሬ ሰው «ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮኻል» ይላል። ይህ አባባል ለሰሞነኛው የማኅበረ ቅዱሳን የጅቡ በላኝ ጩኸት ይስማማል። ኢህአዴግ ሊያጠፋኝ ነው ሲል በየግል ጋዜጣው ማስወራቱ 22 ዓመታት ኢህአዴግ በሚመራት ሀገር ውስጥ ያልነበረ ይመስላል። ሲነግድ፤ ሲያስነግድ፤ ሲሸጥ ሲለውጥ፤ከግብርና ታክስ ተከልሎ በሚሊዮኖች […]

Read More →
Latest

ኢህአዴግን የምደግፍበት አንድ ነገር አገኘሁ- መሬት አይሸጥም አይለወጥም! – ፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

By   /  March 28, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢህአዴግን የምደግፍበት አንድ ነገር አገኘሁ- መሬት አይሸጥም አይለወጥም! – ፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

ለመጀመሪያ ጊዜ ኢህአደግን የምደግፍበት ነገር አግኝቻለሁ። ኢህአዴግ በመቃብሬ ላይ ካልሆነ መሬት አይሸጥም አይለወጥም ይላል። ትክክለኛና ብራቮ የሚያስብል አቋም ነው። መሬት የሃብት ሁሉ ምንጭ ነው፤ መሬት ያለው “ምንም” ነገር ባይኖረው ሃብታም ነው። ከጊዜ በሁዋላ እንኳንስ የእርሻና የቤት መስሪያ ቦታ ማግኘት ቀርቶ ለመቀበሪያ የሚሆን ቦታ ማግኘትም ጭንቅ ይሆናል – የሰው ልጅ እንደ አሜባ በፍጥነት ይራባል፣ መሬት ደግሞ […]

Read More →
Latest

[የሳዑዲ ጉዳይ] ዲፕሎማቱ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ት/ቤትን ተቆጣጠሩ፤ ለተመዘበረው 1.7 ሚሊዮን ሪያል «ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ» ወላጆችን ባለዕዳ አደረጉ

By   /  March 28, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on [የሳዑዲ ጉዳይ] ዲፕሎማቱ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ት/ቤትን ተቆጣጠሩ፤ ለተመዘበረው 1.7 ሚሊዮን ሪያል «ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ» ወላጆችን ባለዕዳ አደረጉ

ከኢትዮጵያ ሃገሬ ከሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ከ1500 በላይ በሆኑ ወላጆች በባለቤትነት እንደሚተዳደር የሚታወቀው በሪያድ አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ት/ቤት በዲፕሎማቱ ቁጥጠር ስር መዋሉን የሚገልጹ ምንጮች ለዛሬ ማርች 28 2014 በኤምባሲው ደብዳቤ የስብሰባ ጥሪ ተላልፎላቸው የነበሩ ወላጆች ባለመገኝታቸው የስብሰባው አዳራሽ ባዶ ሁኖ መዋሉን አክለው ገልጸዋል፡: ንበረትነቱ በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር እንደነበር የሚነገርለትን ት/ቤት ኤምባሲው ለመቆጣጠር እያደረገ ያለው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar