www.maledatimes.com March, 2014 - MALEDA TIMES - Page 10
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  March  -  Page 10
Latest

አስከፊ ሁኔታ – የመንግስት ሰራተኛው አገልጋይነት ወደ ባርነት

By   /  March 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አስከፊ ሁኔታ – የመንግስት ሰራተኛው አገልጋይነት ወደ ባርነት

የተማረው የመንግስት አገልጋይ ‹‹ሙሉ ክብርና ጥቅም›› ገደል ገብቷል፡፡ የመንግስት ሰራተኛው መሽቶ በነጋ ቁጥር የሚቆለለውን የኑሮ ሸክም ለመቋቋም እየተንገዳገደ ፍዳውን ያያል፡፡ ሰው ረሀብን፣ ጉስቁልናንና አዋራጅ ኑሮን ለመቋቋም ያለውን አቅም የሚያጠና ሳይንስ ያስፈልጋል፡፡ አምና ከዩኒቨርስቲ ‹‹ከነሙሉ ክብሩና ጥቅሙ›› ‹በተሰጠው› የመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቆ ዘንድሮ በ2006 የመንግስት ስራ የያዘ ጀማሪ ሰራተኛ ጠቅላላ ደሞዙ 1600 ብር ነው፡፡ የጡረታ መዋጮና ሌሎች […]

Read More →
Latest

Vladimir Putin nominated for Nobel Peace Prize

By   /  March 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Vladimir Putin nominated for Nobel Peace Prize

  Vladimir Putin has been nominated for the 2014 Nobel Peace Prize. Yes, that Vladimir Putin. The Russian president’s name is one of a record number put forward — with 278 candidates, including 47 organizations, in all, having been nominated, media outlets including Reuters and the New York Post reported Wednesday. Nominations are kept secret by the […]

Read More →
Latest

Somali Forces Recapture Town in Central Somalia from al Shabab

By   /  March 6, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Somali Forces Recapture Town in Central Somalia from al Shabab

The Somali Army and African Union Mission in Somalia (AMISOM) forces successfully liberated a town in central Somalia from the control of Islamic militant group, al Shabab, on Thursday. According to reports, heavy gunfire echoed for several hours in the fringes of Rabdhure – which is located in the Bakool region, southwestern Somalia. Reports indicate […]

Read More →
Latest

2014 Bank of America Shamrock Shuffle to host second annual USATF Club Team 8 km Championships

By   /  March 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on 2014 Bank of America Shamrock Shuffle to host second annual USATF Club Team 8 km Championships

March 6, 2014 Reporters May Contact: Jeremy Borling, Bank of America Shamrock Shuffle 8K 1.312.992.6614, jeremy.borling@bankofamerica.com Christa Mann, USA Track & Field 1.317.713.4672, christa.mann@usatf.org   Elite men’s and women’s racing teams from across the country to compete for $20,000 prize purse in Chicago    CHICAGO – The Bank of America Shamrock Shuffle and USA Track & Field […]

Read More →
Latest

East Africa Mediator Proposes Regional Force for South Sudan By William Davison

By   /  March 6, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on East Africa Mediator Proposes Regional Force for South Sudan By William Davison

       East African mediators want armed units from the region to protect cease-fire monitors and oil fields in South Sudan, said Seyoum Mesfin, chief envoy from the seven-nation Intergovernmental Authority on Development. Ethiopia, Djibouti, Kenya, Rwanda and Burundi have made a “positive response” to requests to participate in a “neutral stabilization and protection force,” […]

Read More →
Latest

በአኖሌ የተቆረጠው የማን እጅ ነው?

By   /  March 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአኖሌ የተቆረጠው የማን እጅ ነው?

እንዲህ ነው በ1860ዎቹ ንጉስ ሚኒሊክ ገና አፄ ሳይባሉ አፄ ቴዎድሮስ ሸዋን ባስገበሩበት ወቅት የተወሰኑ የጎንደሬ ሰራዊት አባላት በሸዋ እንዲቀሩ ተደርጎ ነበር፡፡ እነዚህ የጎንደርና የወሎ ፈረሰኞች ከንጉሥ ሣህለሥላሴ ዘምን ጀምሮ በአርሲና በጨርጨር ሰፍረው ነበር፡፡ አፄ ምኒሊክ ብዙውን ጊዜ በአርሲና በሐረርጌ  በማቅናት ዘመቻው በኦሮሞ ላይ ጭፍጨፋ እንደፈፀሙ ተደርጎ ተወርቷል ብዙ ተብሏል፡፡ መራሩ ሀቅ ግን ይህ ነው፡፡ ኦኖሌ፡-ሀርከ-ሙራ […]

Read More →
Latest

ህወሃት ወያኔ ለስደተኛው ህብረተሰብ ያቀረበው የስለላ መመዘኛ እና ስልት

By   /  March 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ህወሃት ወያኔ ለስደተኛው ህብረተሰብ ያቀረበው የስለላ መመዘኛ እና ስልት

የወያነ የስለላ ስልት ለማንበብ እኔን ይጫኑኝ weyanie-spying-doc   የወያኔ የስለላ መረጃ ቁጥር 2 tplf-spying-doc

Read More →
Latest

[የኦሞ ወንዝ ጉዳይ] በግድቡ ሕይወታቸው የተገደበ ኢትዮጵያውያንን ለማትረፍ የሚደረገው እርብርብ – ከፕ/ር ዓለማየሁ ገብረማርያም

By   /  March 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on [የኦሞ ወንዝ ጉዳይ] በግድቡ ሕይወታቸው የተገደበ ኢትዮጵያውያንን ለማትረፍ የሚደረገው እርብርብ – ከፕ/ር ዓለማየሁ ገብረማርያም

  ፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   ከሁለት ዓመታት በፊት በዚህ በያዝነው ወር “ግድቡ እና አደጋው፡ ግልገል ጊቤ ሦስት በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በደቡብ ኢትዮጵያ በኦሞ ወንዝ ሸለቆ ከሚካሄደው ልማት ጋር በተያያዘ መልኩ ግድቡ ሊያስከትል በሚችለው እንደምታ ላይ ትኩረት በማድረግ ትንታኔ አቅርቤ ነበር፡፡ በዚያ ትንታኔዬ በዚህ የልማት ሰበብ እየተካሄደ ያለው እንቅስቃሴ በአካባቢው […]

Read More →
Latest

በዘውዲቱ ሆስፒታል ከአንዲት ሴት ሆድ 30 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በቀዶ ጥገና ተወገደ

By   /  March 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በዘውዲቱ ሆስፒታል ከአንዲት ሴት ሆድ 30 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በቀዶ ጥገና ተወገደ

በዘውዲቱ ሆስፒታል ከአንዲት ሴት ሆድ 30 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በቀዶ ጥገና ተወገደ የአዲስ አበባ  ከተማ  ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ ብርሃን ጸጋዬ የ45 ዓመት ሴት ሲሆኑ፥  ከዚህ በፊት አልጋ ላይ የሚያውል የከፋ ህመም አጋጥሟቸው አያውቅም ነበር። ላለፉት ስድስት ወራት ግን በተደጋጋሚ የሆስፒታሎችን በር ማንኳኳት የጀመሩት ወይዘሯዋ፥  በሆዷቸው 30 ኪሎ ግራም  የሚመዝን እጢ  ተገኝቶባቸዋል። ባሳለፍነው ቅዳሜም በወይዘሮዋ […]

Read More →
Latest

ምንሊክን በጎሪጥ (ከባዩ በየነ- ቶሮንቶ ካናዳ-March 2, 2014)

By   /  March 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ምንሊክን በጎሪጥ (ከባዩ በየነ- ቶሮንቶ ካናዳ-March 2, 2014)

1 መኮንን ረጋሳ star bucks የሚሉት ቡና መጠጫ ፀጥ ባለ ክፍል reserve ባስደረገው ጠረጴዛ ላይ ትንሿን ኮምፒዩተር አስቀምጦ ከወንበሩ ላይ አረፍ አለ። ኢትዮጵያን እንደቡና ሊያሸታት ሲፈልግ ከአበሻ ሬስቶራንት ቀጥሎ የሚያዘወትረው star bucksን ሰለሆነ አስተናጋጆቹ ያውቁታል። መኮንን ረጋሳ በናቱ ትግሬ ነው። እናቱ ግን የሃማሴንም የጎንደሬም ደም እንዳላቸው ያወሩ ነበር። አባቱ ረጋሳ ደሞ ያው ረጋሳ ናቸው፤ የለም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar