www.maledatimes.com March, 2014 - MALEDA TIMES - Page 11
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  March  -  Page 11
Latest

በዜጎች ላይ የመብት ጥሰት እየፈጸሙ ያሉ የመንግስት ተቋማት እና አስፈጻሚዎች በህግ ሊጠየቁ ይገባል !!!

By   /  March 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በዜጎች ላይ የመብት ጥሰት እየፈጸሙ ያሉ የመንግስት ተቋማት እና አስፈጻሚዎች በህግ ሊጠየቁ ይገባል !!!

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ======================= የአሜሪካ መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤት እ.ኤ.አ በ2013 á‹“.ም በኢትዮጵያ ተፈፀሙ ያላቸውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ሪፖርት ተመልክተነዋል፡፡ በሪፖርቱ የተካተቱት የመብት ጥሰቶች አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በተደጋጋሚ ያጋለጣቸው እና ከፍተኛ ትግል እያደረግንባቸው የሚገኙ አስከፊ ተግባራት እንደሆኑ ቢታወቅም የቆምንለት ዓላማ እና እየታገልነው ያለው ስርዓት በሌሎች ዘንድም ድርጊቱ የታወቀ መሆኑን […]

Read More →
Latest

የሰማያዊ ፓርቲ የመስክ ጉብኝት የመንግስታዊ ሽብር አሜኬላዎች እየገጠሙት ነው::

By   /  March 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰማያዊ ፓርቲ የመስክ ጉብኝት የመንግስታዊ ሽብር አሜኬላዎች እየገጠሙት ነው::

ምንሊክ ሳልሳዊ ፦ ሰማያዊ ፓርቲ የጀመረውን ሰላማዊ ትግለ ለማጎልበትና የፓረቲውን መዋቅር የስራ እንቅሰቃሴ ለመገምገምና ለማጠናከር እነዲሁም መዋቅሩ ያለበትን ችግር መፍትሄ ለመስጠት ታስቦ የተዘጋጀ የመስክ ጉብኝት እንዲያደርጉ በሶስት ቡድን የተከፈለ ልኡካን በሃገሪቱ ማሰማራቱ ይታወቃል:: እነዚህ የልኡካን ቡድን አባላት የመስክ ጉበኝት በአጠቃላይ በ14 ዞኖችን የሚያካትት ሲሆን ወደ 200 የሚጠጉ ወረዳዎች ላይ ያሉ የሰማያዊን የፓርቲ እንቅስቃሴ ከሚመሩ አስተባባሪዎች […]

Read More →
Latest

8ኛው የመፅሐፍ ዓውደ ርዕይ በአ/አበባ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ነው

By   /  March 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on 8ኛው የመፅሐፍ ዓውደ ርዕይ በአ/አበባ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ነው

8ኛው የመፅሐፍ ዓውደ ርዕይ በአ/አበባ ዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢ እየተካሄደ ነው፡፡ በአ/አበባ ያሉ መፅሐፍት ቤቶች ሁሉ “አለን” የሚሉትን መፅሐፎች ይዘው አንባቢያንን እያስደመሙ ነው፡፡ የጥንት እና ከገበያ የጠፉ፤ እንዲሁም አዳዲስ መፅሐፎች ሁሉ በአንድ ማዕድ ተሰትረው የአንባቢያን ያለህ እያሉ ነው፡፡ የመፅሐፍት ነጋዴዎች እንደነገሩኝ ከሆነ የዘንድሮው ዓውደርእይ ከባለፈው አመት የተሻለ የመፅሐፍ “ቀበኞች” የታደሙበት ነው፡፡ እኔም የታዘብኩት ይህንኑ ነው፡፡ በግሌ […]

Read More →
Latest

ጥመትን በሚያደርግና መንገዱ በቀናችለት ሰዉ አትቅና

By   /  March 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጥመትን በሚያደርግና መንገዱ በቀናችለት ሰዉ አትቅና

በአንድ ማህበረሰብ ዉስጥ ያሉ እሴቶች እንደ ሰደድ እሳት ከአንዱ ሰዉ ወደ ሌላዉ ሰዉ በወረርሽኝ መልክ የመተላለፍ ጉልበታቸዉ አስገራሚ ነዉ:: አንዱ ሲያደርግ ያዬዉን ሌላዉ የሚደግመዉ በተበለጥኩ ስሜት ብቻ ሳይሆን á‹« አሰራርና እሴት ወካይና ትክክለኛ እየመሰለዉ ጭምር ነዉ:: በተለይም ማህበረሰብ ወደ ጭለማማ ጉዞ ዉስጥ በሚገባበት ወቅት የትኛዉ የማህበረሰብ እሴት ትክክል መሆኑ ድብልቅልቅ የሚልበት ወቅት አለ:: በዚህ ወቅት […]

Read More →
Latest

የአዱዋው ድል አብነት!

By   /  March 3, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዱዋው ድል አብነት!

  (በሰሎሞን ተሰማ ጂ.) 1. መግቢያ፤ የአዱዋውን ድል የተጎናፀፍንበት ዕለት፣ በአለማችን ላይ ከተከሰቱት 15ቱ ታላላቅ ቀናት መካከል የምናስቀምጠው ነው፡፡ በአዲስጉዳይ መጽሔት ላይ ( http://semnaworeq.blogspot.com/2012/06/15.html ) በሁለት ተከታታይ መጣጥፎች እንደገለጽኩት፣ የሰውን ልጆች ሰብዓዊ ክብርና የመንፈስ ሙላት ላቅ በማድረግ ከሚወሱት/ከሚጠቀሱት ቀናት መካከል አንዱ፣ “የአዱዋው ድል” ነው፡፡ የድሉ አብነት/ተምሳሌት፣ ብሎም የዘር-መድሎን በመፈወስ ሃይሉና የእኩልነትን አዋጅ በማወጅ አቅሙ አዱዋን […]

Read More →
Latest

‘Tigray Regional State farmer’s right violated by government cadres’  

By   /  March 3, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on ‘Tigray Regional State farmer’s right violated by government cadres’  

Arena   party 31 March, 2014 by  Abebayhu Gebeyaw Political party, who is prepared to hold meeting with the public in Enderta, Kiwha town, accuse government cadres of violating and suppressing Tigray farmer’s right. According to the party chief executive Mr Abraha Desta recent research has revealed that 90% farmers in there region has taken loan […]

Read More →
Latest

መንግስታዊ ውሸት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውድቀት ትልቅ ሚና ተጫውቷል::

By   /  March 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግስታዊ ውሸት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውድቀት ትልቅ ሚና ተጫውቷል::

ምንሊክ ሳልሳዊ ፦ ሕወሓት/ኢሕኣዴግ መራሹ መንግስት የያዘውን ስልጣን ለመቀራመት አሰፍስፈው በጥላቻ ፖለቲካ ለሚዳክሩት ሁሉ ሊሰለጥኑ እንደሚገባ ልንነግራቸው ይገባል::ካልሆነ እንደኢሕኣዴግ ያሉ የሃያላኑ ስልጡን ማፊያዎችን መጣል ከባድ ይሆናል::ጥያቄው የለውጥ ጥያቄ ነው ::ኢሕኣዴግ መስማት ከቻለ ጥያቄው ይህ ነው :: የፖለቲካ ተሃድሶ እንዳልን ሁሉ የኢኮኖሚ ተሃድሶም ያስፈልገናል::ያለውን የኢኮኖሚ እደምታ ለመገምገም ሳይሆን መጪው ጊዜ በለውጥ የታጀበ የኢኮኖሚ ፖሊሲ እንዲኖረን ለማሳሰብ […]

Read More →
Latest

ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ለችግሮቻችን የመፍትሄው ቁልፍ

By   /  March 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ለችግሮቻችን የመፍትሄው ቁልፍ

የሃገራቸው ነገር ሲነሳ የሚከነክናቸው ወገኖቻችን ኢትዮጵያ ላለባት ችግር መፍት ሄው ምንድነው? እያሉ ኣጥብቀው ሲጠይቁ ይደመጣል። መፍትሄውም ብቻ ሳይሆን ችግሩ ማለትም እውነተኛው ችግር የት ላይ ነው ያለው? ብለውም ኣጥብቀው ሲደመሙ ይታያል። በዛሬዋ ኣጭር ጽህፌ በነዚህ መራራ ጥያቄዎች ዙሪያ ቁንጥል ኣሳብ ለማቀበል ኣስቢያለሁ። በርግጥም ሁላችን  ኢትዮጵያዊያን የሆንን ችግሩ ምንድነው? ብለን ከጠየቅን ኣንዳንዶች ሊገረሙብን ይችላሉ። የችግሩ ተካፋይ ሆነን […]

Read More →
Latest

የታመቀው ሮሮ ፈንድቶ ዛሬ በሽሚሲ ሁከት ነግሷል !

By   /  March 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የታመቀው ሮሮ ፈንድቶ ዛሬ በሽሚሲ ሁከት ነግሷል !

* የጅዳ ቆንስል ሃላፊዎች ሆይ ለወገኖቻችሁ ድረሱላቸው! * ተጸወእኖ ፈጣሪዎችም እታድክሙን ፣ ሂዱና እየሆነ ያለውን ተመልከቱ! ሰሞኑን ከጅዳው የሽሜሲ ጊዜያዊ የእስር ማቆያ ውስጥ የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውያን ለወራት በእስር ተንገላታን ሲሉ የመረረ ሮሯቸውን ገለጹልኝ ። ሮሯቸወ ሰሚ ማጣቱን አምርረው የገለጹልኝ ወገኖች ከእኔ አልፎ ተርፎ ለጀርመን ራዲዮ የዝግጅት ክፍል ሳይቀር ምሬት ሮሯቸውን ማስተላለፋቸውን ገልጸውልኛል። ዛሬ ረፋድ ላይም […]

Read More →
Latest

አያስቅም! አጭር ወግ ክንፉ አሰፋ

By   /  March 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አያስቅም! አጭር ወግ ክንፉ አሰፋ

          በብሄራዊ ትያትር አካባቢ አንዲት አነስተኛ ምግብ ቤት ነበረች። «ገሊላ ምግብ ቤት» ትባል ነበር።  በአዲስ አበባ «ቁምራ» ከመግባቱ በፊት በአካባቢው ያሉ የመንግስት ሰራተኞች በምሳ ሰዓት ይህችን ምግብ ቤት ያጨናንቋት ነበር። ቁምራን የማታውቁ ካላችሁ፤ ለጽድቅ የሚደረግ መንፈሳዊ ጾም እንዳይመስላችሁ። እድገትና ትራንስፎርሜሽኑ ያመጣው አዲስ ክስተት ነው – ቁርስ ምሳና ራት በአንድ ጊዜ የመመገብ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar