www.maledatimes.com March, 2014 - MALEDA TIMES - Page 5
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  March  -  Page 5
Latest

የሃይማኖት እርጅና አያድርስ ይሄይስ አእምሮ

By   /  March 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሃይማኖት እርጅና አያድርስ ይሄይስ አእምሮ

          ይህችን ጽሑፍ ባልጽፋት በወደድኩ፡፡ ግን ያበጠው ይፈንዳ እንጂ እጽፋታለሁ፡፡ በስንቱ ታፍኜ እዘልቀዋለሁ? ብዙ ሚዲያዎች እንደማይቀበሉኝ ከወዲሁ አምናለሁ፤ በዚያ ብቻ ከማሩኝም እሰዬው ነው – ትልቅ ዕድለኝነት፡፡ እውነት በጠፋችባትና ሀሰት በነገሠችባት ዓለማችን ውስጥ ለሺዎች ዓመታት ዜጎችን እሥረኛና ባሪያ አድርጎ እግር ከወርች በማሠር ኮድኩዶ ያስቀረን ጉዳይ ድንገት ተነስቶ መተቸት በትንሹ ውግዘትን ማስከተሉ የሚጠበቅ […]

Read More →
Latest

የአዳማ ከተማ የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ ወጣት ምርቱ ጉታ ታሰረ

By   /  March 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዳማ ከተማ የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ ወጣት ምርቱ ጉታ ታሰረ

በአዳማ ከተማ የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ የሆነው ወጣት ምርቱ ጉታ ዛሬ መጋቢት 10 ቀን 2006 á‹“.ም ከጠዋቱ 3፡30 ገደማ በተለምዶ ዠቅአለ ተብሎ በሚጠራው ገበያ አካባቢ መታሰሩን የከተማዋ የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወጣት ተስፋዬ ዋቅቶላ ለፍኖተ ነፃነት ገለፀ፡፡ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊው እንደገለፀው ዠቅአለ ተብሎ በሚጠራው ገበያ አካባቢ የሚገኙ አነስተኛ ነጋዴዎች የገበያ ስፍራው እንዲለቁ መጠየቃቸውን ተከትሎ ሲያሰሙ የነበረውን […]

Read More →
Latest

በጋዜጠኞች ላይ ያለ ማስረጃ የሚሰነዘሩ ውንጀላዎች ባስቸኳይ እንዲቆሙ እንጠይቃለን!

By   /  March 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጋዜጠኞች ላይ ያለ ማስረጃ የሚሰነዘሩ ውንጀላዎች ባስቸኳይ እንዲቆሙ እንጠይቃለን!

የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ (ኢጋመ) ETHIOPIAN JOURNALISTS FORUM (EJF) ** ** ** በጋዜጠኞች ላይ ያለ ማስረጃ የሚሰነዘሩ ውንጀላዎች ባስቸኳይ እንዲቆሙ እንጠይቃለን! ** ** ** ማህበራችን ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዶ የምዝገባ ሰርተፊኬት ለማግኘት የጀመረው እንቅስቀሴ በቅርቡ ከመንግስት አወንታዊ ምላሽ እንደሚያገኝ ተስፋ በማድረግ የተቋቋመለትን አላማ ለማሳካት እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን መብትና ጥቅም ከማስጠበቅና የመናገር ነፃነትን ከማበረታታት […]

Read More →
Latest

Letter to My Son By Eskinder Nega Kaliti Prison

By   /  March 18, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Letter to My Son By Eskinder Nega Kaliti Prison

  Letter to My Son By Eskinder Nega                                                                                            Kaliti Prison The mistakes of my life. Ah! I could go on and on and on about them.  (Warning, I am aiming for your sympathy.) There are the missed opportunities. (God is generous, I squandered them all, literally.) There are the wrong choices (Hey there is […]

Read More →
Latest

በነፃነት ቀን ነፃነት ማጣት !

By   /  March 18, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በነፃነት ቀን ነፃነት ማጣት !

  ይድነቃቸው ከበደ ሰብአዊ መብቶች እያንዳንዳችን ሰው በመሆናችን ብቻ የሚገቡን ከሰብአዊነታችን ተለይተው ሊታዩ የማያችሉ መብቶች ናቸው፡፡ መንግስታት እነዚህን በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና የተሰጣቸውን ሰብአዊ መብቶች ለማክበር ለማስከበርና ለማሟላት በቀዳሚነት ኃላፊነት አለባቸው፡፡ በዚህም መሰረት ኃላፊነት ከፈረሙ ቀደምት አገራት መካከል ኢትዩጵያ ትገኝበታላች፡፡ ይሁን እንጂ የሴቶች ሰብአዊ መብቶች በሚፈለገው መልኩ ተግባራዊ ካለመሆኑ ባሻገር ኢ-ፍትሃዊነት እጅግ የበዛ ነው፡፡ ይህም […]

Read More →
Latest

Neger Ethiopia issue no 4 news paper

By   /  March 18, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Neger Ethiopia issue no 4 news paper

Neger Ethiopia Issue 4  

Read More →
Latest

ሕወሀትና የኢዮጵያዊነት ገጽታው በናትናኤል ካብቲመር (ኦስሎ ኖርዌይ)

By   /  March 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሕወሀትና የኢዮጵያዊነት ገጽታው በናትናኤል ካብቲመር (ኦስሎ ኖርዌይ)

 ባለፈው የካቲት 11 2006 የህወሃት ምስረታ በአል ሲከበር ጠ/ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ያደረጉትን ንግግር ሲጀምሩ የትግራይ ሀዝብ ከአስከፊው ብሄራዊ ጭቆናና ፋሽስታዊ ስርአት ጋር ተናንቀው ……. ብለው ነበር እናም በርግጥ የህወሀት የትግል መስመር እና አለማ ምን ነበር? አሁን እንደሚባለው ኢትዮጵያን ከአስከፊው የደርግ ስርዐት ለመታደግ ወይስ በአንድ ወቅት መለስ ዜናዊ እነደተናገሩት “የድህነት ጠበቃ የነበረውን ደርግ” አሸንፎ ብልጽግና ለማምጣት? […]

Read More →
Latest

Ukraine, Syria, Venezuela and beyond: Beware the Wars of March

By   /  March 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ukraine, Syria, Venezuela and beyond: Beware the Wars of March

In the 1930s it was a notorious fact the German government of Adolf Hitler chose the month 0f March ( Ides of Mars),  to perpetrate its most daring moves in reasserting the nation as a continental power, culminating in the most deadly war in history. For example: March 1933: German federal election brings Hitler to […]

Read More →
Latest

ይድረስ ለፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ፡- በኢትዮጵያ ታሪክ ተወቃሾቹ የኦሮሞ ሕዝብና ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ብቻ ነውን እንዴ?!

By   /  March 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ፡- በኢትዮጵያ ታሪክ ተወቃሾቹ የኦሮሞ ሕዝብና ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ብቻ ነውን እንዴ?!

‹‹ዕርቅና ሰላም የሕይወት ቅመም፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን እንደውለታ ቢስ ለሚቆጥሩ ወገኛ ሁሉ የሚሆን መልስ እነሆ!›› በሚል ርእስ የጻፉትን ጦማር እጅግ የማክበርዎና ኢትዮጵያዊው የምሆን ወንድምዎ ደጋግሜ አነብበኩት፡፡ ፕሮፌሰር በትክክል ተረድቼዎት ከሆነ እርስዎ በጽሑፍዎ ለማስተላለፍ የፈለጉት ዋንኛ መልእክትዎ፣ አንድም ‹‹ዕርቅንና ሰላም መስበክ›› ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ‹‹የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ጠላት ወይም ውለታ […]

Read More →
Latest

How China Lifted 500 million people out of extreme poverty

By   /  March 17, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on How China Lifted 500 million people out of extreme poverty

  By TIM HANSTAD This piece is written in advance of the 2014 Skoll World Forum on Social Entrepreneurship to be held April 9-11 in Oxford, UK. Learn more about the Forum here. This is Africa is proud to be a media partner for the event Over the past three decades, China has successfully led the greatest poverty alleviation […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar