www.maledatimes.com March, 2014 - MALEDA TIMES - Page 7
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  March  -  Page 7
Latest

The first time snow storm hit in Asmera

By   /  March 14, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on The first time snow storm hit in Asmera

Asmara damage assessment after the heavy Snow and Rain. Watch video for full coverage.. Asmara witnesses ice rain of extensive distribution Asmara, 12 March 2014 – Asmara city witnessed an ice rain of extensive distribution today in the afternoon hours, local time. Subsequently, a number of streets of the city experienced heavy flooding and ice […]

Read More →
Latest

አስመራ በከፍተኛ የዝናብ ዶፍ እና በበረዶ ክምር ተመታች

By   /  March 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አስመራ በከፍተኛ የዝናብ ዶፍ እና በበረዶ ክምር ተመታች

ለረጅም ተከታታይ ሰአት በጣለው በረዶን ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ የአስመራ ከተማንለጉዳት እንደዳረጋት የኤሪትርያን ብሄራዊ ቴሌቪዥን ገልጾአል ።ይሄው ታይቶ የማይታወቀው በረዶ በከፍተኛ ሁኔታ የብዙሃኑን ቤት ለጉዳት እንደዳረገ እና ሌሎች የጎዳና ተዳዳሪዎችንም ማረፊያ በማሳጣት እንዳዋላቸው እና እንዳሳደራቸው ተገልጦአል ፡፤በተያያዘም ዜና በረዶውን ለመዛቅ የተጠቀሙበት ግሬደር በቂ እና ዝግጅት የሌለው በመሆኑ ለማጽዳት እረጂም ሰአታትን እንደወሰደበት መሆኑን አክሎ ጠቁሞአል ። ብዙ […]

Read More →
Latest

Somalia, peacekeepers launch offensive against militants

By   /  March 12, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Somalia, peacekeepers launch offensive against militants

UN Special Representative Nick Kay said the push started this month when Ethiopian troops took control of towns in southern Somalia, including Bakool regional capital Hudur World Bulletin/News Desk African Union peacekeepers and the Somali army have begun a major offensive against al Shabaab militants, the U.N.’s Special Representative to Somalia said on Wednesday, urging […]

Read More →
Latest

Ethiopia’s teff grain set to be the world’s next superfood

By   /  March 12, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia’s teff grain set to be the world’s next superfood

Teff, a cultural  mainstay in Ethiopia, is poised to become the next quinoa – a grain superfood  suitable for gluten-free eaters. It is currently banned for export from Ethiopia  over concerns the nation’s citizens would be unable to afford the staple if  prices were to soar. AFP RELAXNEWS AFP Photo/Solan Gemechu A farmer winnows a […]

Read More →
Latest

የኛዎቹ አንቲገኖች ==============

By   /  March 12, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኛዎቹ አንቲገኖች ==============

የሠላማዊ ትግልን ምንነት እና ሁነት በጥልቀት ያጠኑ አንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞች ወደ ጥንታዊ ግሪክ ኪናዊ- ትውፊት እስከማመላከት ይዘልቃሉ፡፡ የአንቲገንን ተግባር በምሳሌነት በማጣቀስ፡፡ በዚያ ዘመን ግሪክ በእርስ በርስ ጦርነት ትታመስ ነበር፡፡ እንዲያም ሆኖ በወቅቱ ሀገረ-ግሪክን ይገዛ የነበረው ኤዲፐስ ንጉስ፣ በእርስ በርስ ጦርነቱ የሞተ ማንኛውም ሰው አስከሬን እንዳይቀበር የሚል ቀጭን ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ የንጉሡ ከውሃ የቀጠነ ሕግ ያልተዋጠላት አንቲገን […]

Read More →
Latest

Reykjavik Plans to Start $2 Billion Ethiopian Power Project

By   /  March 12, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Reykjavik Plans to Start $2 Billion Ethiopian Power Project

By William Davison Reykjavik Geothermal, the Icelandic power-plant builder, plans to begin drilling in Ethiopia by July as part of a $2 billion project to develop the renewable energy source, Chief Operating Officer Gunnar Orn Gunnarsson said. Ethiopia’s government signed a deal with the Reykjavik-based company in October to build a power plant on an […]

Read More →
Latest

የሴቶች ንቁ ተሳትፎ ጉልህ ሚና ይኖረዋል።

By   /  March 11, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሴቶች ንቁ ተሳትፎ ጉልህ ሚና ይኖረዋል።

  ከኤደን መስፍን(ኖርዌይ)                          11-03-2014            በአንድ ሃገር የፖለቲካ ለውጥ ለማምጣት የህዝብ ሙሉ ተሳትፎ  አስፈላጊነቱ አጠያያቂ አይደለም። ከህብረተሰቡ ክፈል ደግሞ የሴቶች ንቁ ተሳትፎ  ጉልህ ሚና ይኖረዋል። በሃገራችንም ይህን ከጥንት እስካሁን በተግባር እያያየነው እንገኛለን።የንግስት ሳባ፤ የንግስት እሌኒ፤የእቴጌ ጣይቱ፤በአስራዘጠኝ ስልሳዎቹ የፊውዳል ስርአት ግርሰሳ የነበረ የሴቶች ተሳትፎ በአጠቃላይ ሴቶች  ለሃገራችን  ያደጉረትን ንቁ ተሳትፎ ያሳያል።በሌላ በኩል […]

Read More →
Latest

የጎሣ ፖለቲካ፣ የጎሣ ግጭቶች እና መዘዛቸው በኢትዮጵያ (በዘመነ ወያኔ)

By   /  March 11, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጎሣ ፖለቲካ፣ የጎሣ ግጭቶች እና መዘዛቸው በኢትዮጵያ (በዘመነ ወያኔ)

(ክፍል አንድ) ከያሬድ ኃይለማርያም ብራስልስ፣ ቤልጂየም፤       መጋቢት 1 ቀን 2006 á‹“.ም.   መግቢያ ይህ ጽሑፍ በኢትዮጵያ ላለፉት አስርት አመታት ጎሣና ኃይማኖትን መሰረት አድርገው በተደጋጋሚ ጊዜያት በተከሰቱት ግጭቶች ዙሪያ እና ግጭቶቹ ባስከተሉት ሰብአዊና ቁሳዊ ጉዳት ላይ የሚያተኩር ነው። በተለይም ከ1983 á‹“.ም. ወዲህ ጎሣን መሰረት ያደረገውን የኢሕአዴግ ፌዴራላዊ የመንግስት አወቃቀር ተከትሎ በአገሪቱ የተለያዩ ክልሎች ውስጥ የተከሰቱ ዋና […]

Read More →
Latest

አጣብቂኙ ከባድ ነው፡፡ ያደሩበት ጭቃ ከጭድ ይሞቃል ::

By   /  March 11, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አጣብቂኙ ከባድ ነው፡፡ ያደሩበት ጭቃ ከጭድ ይሞቃል ::

‪ምንሊክ ሳልሳዊ ፦ህዝብ በኢኮኖሚ ሲጐሳቆል፣ በፖለቲካ በደል ሲሰማውና በማህበራዊ ህይወቱ ያልተረጋጋ ከሆነ ደግ አደለም፡፡ በጥንቱ ማርክሳዊ አካሄድ ፖለቲካ ማለት የተጠራቀመው የኢኮኖሚ ይዘት ነፀብራቅ/መገለጫ እንደማለት ነው፡፡ በግድ አራምደዋለሁ ካሉ አንገት መቀጨት፣ መሰበር፣ መውደቅ፣ አልጋ ላይ መቅረት ይከተላል ማለት ነው፡፡ ለማደግ አቅጣጫ ያስፈልጋል፡፡ ከመዓቱ ለማምለጥ መፍጠንም ያስፈልጋል፡፡ አቅጣጫ ማወቅ ብቻ ሳይሆን መሮጥና መፍጠን ያስፈልጋል ስንል ግን፣ ከምን […]

Read More →
Latest

The New Tyranny

By   /  March 10, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on The New Tyranny

How development experts have empowered dictators and helped to trap millions and millions of people in poverty.William Easterly…

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar