www.maledatimes.com April, 2014 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  April  -  Page 3
Latest

South Sudanese find peace in Ethiopia as rains near and war continues

By   /  April 18, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on South Sudanese find peace in Ethiopia as rains near and war continues

 William Davison, April 18 It wasn’t heavy fighting that made Nyarout Chuol leave South Sudanwith her five children more than a month ago. Her home in the far east of Upper Nile state has been a relatively peaceful rebel stronghold since ethnic Nuer people rejected President Salva Kiir’s government in December. But the men in […]

Read More →
Latest

ENTC Washington DC Public Meeting with prominent Ethiopians and religious leaders

By   /  April 17, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on ENTC Washington DC Public Meeting with prominent Ethiopians and religious leaders

Ethiopian National Transitional Council P.O.Box 9929 Alexandria, VA 22304 Tel: 1-703-659-6000 (US and Canada) Tel: +44-7958-487-420 (Europe and Africa) Email: contact@etntc.org Website: www.etntc.org April 16, 2014 ENTC DC Public Metting Report ENTC Washington DC Public Meeting with prominent Ethiopians and religious leaders The Ethiopian National Transitional Council (ENTC) held a town hall meeting on April […]

Read More →
Latest

ወቅታዊ ሪፖርት በኖርዎይ ከኤደን መስፍን(ኖርዌይ)

By   /  April 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወቅታዊ ሪፖርት በኖርዎይ ከኤደን መስፍን(ኖርዌይ)

 የኢትዮጵያ ስደተኞች ማህበር በኖርዎይ የሚገኙ ኢትዮጵያን ስደቶኞች የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቀው የሚኖሩበት ሃገር እንደሚሰለሉ እና የወያኔ ሰላዮች በኖርዎያ እንደሚገኙ የኖርዎይ ደህንነት ፖሊስ ለሃገሩ ትልቅ መረጃ መስጠታቸውን በተመሳሳይ ሂውማን ራይትስ ዎች በቅርቡ ያወጣውን መረጃ መሰረት በማድረግ የኖርዎይ መንግስታት ለወያኔ ሰላዮች የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያቆም እና አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ ለመጠየቅ እና ኖርዎይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያላትን አሳይለም ፖሊሲ እንድታስተካክል በሚል […]

Read More →
Latest

የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ዋና ሥራ አስኪያጅ በሙስና ተጠርጥረው ታሰሩ

By   /  April 16, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ዋና ሥራ አስኪያጅ በሙስና ተጠርጥረው ታሰሩ

ፍርድ ቤት ቀርበው ጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡርን ላለፉት በርካታ ዓመታት በዋና ሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ጥዑም ተኪዔ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከሚያዝያ 2 ቀን 2006 á‹“.ም. ጀምሮ በድሬዳዋ ከተማ በእስር ላይ እንደሚገኙ ታወቀ፡፡ በሥራ ምክንያት ወደ ድሬዳዋ መሄዳቸው የተገለጸው አቶ ጥዑም፣ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል በቁጥጥር ሥር የዋሉት ባረፉበት ሆቴል መሆኑን የዓይን እማኞች […]

Read More →
Latest

ፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴርና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት ተከሰሱ

By   /  April 16, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴርና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት ተከሰሱ

  በየካቲት ወር 2005 á‹“.ም. ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሸ ዞን ያሶ ወረዳ በተፈናቀሉ የአማራ ብሔር ተወላጆች ምክንያት የክልሉ መንግሥት፣ የፌደራል ሚኒስቴርና በድርጊቱ ተሳትፈዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመሥረቱ ታወቀ፡፡ ለበርካታ ዓመታት ከኖሩበት አካባቢ ያለምንም ማስጠንቀቂያ 1,346 የሚሆኑ አባዎራዎችን ጨምሮ 3,240 ቤተሰቦቻቸው መፈናቀላቸው ይታወሳል፡፡ በመሆኑም ሰማያዊ ፓርቲ በወቅቱ ለምን እንዲፈናቀሉ እንደተደረገ፣ የተፈናቀሉትም ወደነበሩበት ቀዬ እንዲመለሱና ለደረሰባቸው […]

Read More →
Latest

ሰማያዊ በፌደራል መንግስቱና በቡለን ወረዳ የመሰረተው ክስ ሀሙስ ፍርድ ቤት ይቀርባል!

By   /  April 16, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰማያዊ በፌደራል መንግስቱና በቡለን ወረዳ የመሰረተው ክስ ሀሙስ ፍርድ ቤት ይቀርባል!

ሰማያዊ ፓርቲ በቤንሻንጉል ጉምዝ በህገ ወጥ መንገድ የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ወደ ቦታቸው በአስቸኳይ እንዲመለሱና ተገቢው ካሳ እንዲከፈላቸው በተደጋጋሚ ባካሄዳቸው ሰላማዊ ሰልፎችና ባወጣቸው መግለጫዎች የጠየቀ ሲሆን መንግስት ለጥያቄው ምላሽ ባለመስጠቱ ዜጎቹ የተፈናቀሉበትን ቡለን ወረዳና የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር እንዲሁም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ላይ ክስ መስርቶ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ክሱን ታዋቂው የዓለም አቀፍ የህግ ባለሙያ ዶክተር ያእቆብ ኃይለ ማሪያም […]

Read More →
Latest

ነገረ ኢትዮጵያ ወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮችን ይዛ ቀርባለች፡፡

By   /  April 16, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ነገረ ኢትዮጵያ ወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮችን á‹­á‹› ቀርባለች፡፡

በተለያየ ምክንያትጋዜጣዋን ኮፒ በዕለቱ ያላገኛችሁ ይኸው መረጃ ይደርሳችሁ ዘንድ በፒዲ ኤፍ ለቀናታል፡፡ – ፕሮፈሰር አለማየሁ፣ ታምራት ታረቀኝ፣ ግርማ ሞገስና ታዲዮስ ታንቱ ጥልቅ ትንታኔዎችን ሰጥተውባታል፡፡ – የተማሪዎች የሰላማዊ ሰልፍ ማቆም አድማ፣ የአርሶ አደሮች ሰቆቃና ሌሎችም አዲስ ወሬዎች ተካተውባታል፡፡ – በላይ ማናዬ የብሄርፌደራሊዝሙን ቅዝምዝሞሽ ይተነትንልናል፡፡ – ዮናታን ተስፋየ ለምን ፈራን ይለናል፡፡ – እያስፔድ ተስፋዬ የስርዓቱን ሰለባዎች (ከማሞ […]

Read More →
Latest

ሕወኃት /ኢህአዲግን/ ለማፍረስ የተጀመረውን ሕዝባዊ ሃይላችንን እናጠናክር! ለምን? ሐና ገለታ ከኖርዌይ

By   /  April 15, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሕወኃት /ኢህአዲግን/ ለማፍረስ የተጀመረውን ሕዝባዊ ሃይላችንን እናጠናክር! ለምን? ሐና ገለታ ከኖርዌይ

ኢትዮጵያ ባለፉት አመታት ጨካኝ አምባገንን መንግስትና የመንግስት ስርአቶች አስተናግዳለች::እነዚህም ስርአቶችን ለማስወገድ ከፍተኛ መስዋትነት ተከፍሉል አሁንም እየተክፈለ ይገኛል:: አሁን ኢትዮጵያን አስተዳድራለው የሚለው የወያኔ ቡድን ከሁሉም የባሰውንና በታሪኩ አይቶ የማያውቀውን ከፍተኛ ግፍ በደል ጭቆናና ውርደት በሕዝቡ ላይ እያደረሠበት ይገኛል:: አምባገነኑና ፋሽስታዊው የወያኔ ቡድን ላለፉት 22 አመታት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እጅግ በጣም አስከፊና ሁዋላ ቀር የህዝብን ጥቅም የማያስጠብቅ […]

Read More →
Latest

2014 Bank of America Chicago Marathon Registrants Notified Today Limited Entries Still Available Through the Official Charity Program

By   /  April 15, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on 2014 Bank of America Chicago Marathon Registrants Notified Today Limited Entries Still Available Through the Official Charity Program

April 14, 2014 Reporters May Contact: Alexandra Sawyer, Bank of America Chicago Marathon, 1.312.992.6618 alex.sawyer@bankofamerica.com Diane Wagner, Bank of America, 1.312.992.2370 diane.wagner@bankofamerica.com CHICAGO – Today, the Bank of America Chicago Marathon announced that 45,000 entrants were selected to run the 2014 race. The field will be comprised of non-guaranteed lottery entrants and guaranteed entrants, which […]

Read More →
Latest

በኖርዌ ያሉ ኢትዮዽያውያን የወያኔን የስለላ መረብ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

By   /  April 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኖርዌ ያሉ ኢትዮዽያውያን የወያኔን የስለላ መረብ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

    በ11-4-2014 በኖርዌ ያሉ ኢትዮዽያውያን የወያኔን የስለላ መረብና ኖርዌ በስደተኛው ላይ ያላትን ፖሊሲ በመቃወም    የተቃውሞ ሰልፍ አረጉ።  23 ዓመት እራሱ መራጭ እራሱ ተመራጭ ሆኖ በጠመንጃ አፈሙዝ ህዝቡን እያንቀጠቀጠ የኖረው ወያኔ አንድ ቀን ሕዝብ በቃኝ ብሎ አንቅሮ እንደሚተፋውና ንብ ሆኖ ለነፃነቱ እንደሚነሳ ማወቅ ነበረበት። ግን አልሆነም ዜጎች እንደዜጋ በሐገራቸው መኖር ቀርቶ በስደትም ሰላማቸውን ማግኘት አልቻሉም። […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar