www.maledatimes.com April, 2014 - MALEDA TIMES - Page 4
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  April  -  Page 4
Latest

እስክንድር ነጋ እስርና ወከባ (ጫና) በግርማ አንድሪያስ

By   /  April 13, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on እስክንድር ነጋ እስርና ወከባ (ጫና) በግርማ አንድሪያስ

እስክንድር ነጋ እስርና ወከባ (ጫና) በግርማ አንድሪያስ (ኔዘርላንድ፡ ኣምስተርዳም) ”….ጋዜጠኞችና ኣስታሚዎች በጥብቅ መታሰርና በገንዘብ መቀጣት የጀመሩት የፕሬስ ኣዋጁ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣ ከሶስት ወር በኋላ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ የካቲት 1984 በኢትዮጵያ አቆጣጠር። ታስረው በፕሬስ ህጉ የተከሰሱና ለመጀመሪያ ጊዜ በፍርድ ቤት ተከራክረው ነጻ የወጡት፣ በመንግስት ባለቤትነት የሚተዳደረው የ ኣዲስ ዘመን ጋዘጣ ኣዘጋጆች ናቸው። አዘጋጆቹ የታሰሩትና የተከሰሱት […]

Read More →
Latest

ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ

By   /  April 13, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ

  ሰማያዊፓርቲበአዲስአበባሰላማዊሰልፍጠራ   አዲስ አበባ፡– ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹የተነጠቁ መብቶችን እናስመልስ!›› በሚል መሪ ቃል ሚያዚያ 19/2006 á‹“.ም በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ ከአሁን ቀደም የተለያዩ ጥያቄዎችን በማንሳት ምላሽ እንዲሰጣቸው ቢጠይቅም ጥያቄዎቹ ምላሽ ያልተሰጣቸው ከመሆኑም ባሻገር ጭራሹን እየተባባሱ በመምጣታቸውና ህዝብም እየተማረረ በመሆኑ ሰላማዊ ሰልፉን መጥራት እንዳስፈለገ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊው አቶ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ […]

Read More →
Latest

ግብፅ ስትደነፋ መለስ ዜናዊ ናፈቁኝ!! When I hear Egypt’s Rhetoric over Nile, I miss Meles Zenawi

By   /  April 13, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግብፅ ስትደነፋ መለስ ዜናዊ ናፈቁኝ!! When I hear Egypt’s Rhetoric over Nile, I miss Meles Zenawi

ፎቶ፦ ናሳ ሳተላይት ከዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮርጊስ በሌሊት የተነሱ የግብፅ የሳተላይት ፎቶዎችን በአትኩሮት ብታዩ ፍንትው ያለና የማያወላዳ እውነትን ይጋፈጣሉ ከታላቁ የአስዋን ግድብ በካይሮ አድርጐ እስከ ሜዲትራንያን ባህር ድረስ 84 ሚሊዮን የሚጠጋው አጠቃላይ የግብፅ ህዝብ በጣም በሚገርም ሁኔታ የአባይን ዳር ለዳር ተጠግቶ ይኖራል፡፡ ይህም ግብፅን በአለም ላይ ካሉ ሀገራት ሁሉ እራሷን ሙሉ በሙሉ ለጥፋት አደጋ ያመቻቸች […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ መንግስት በረዳት አብራሪ ኃይለመድህን አበራ ላይ ክስ መሰረተ (ተመስገን ደሳለኝ)

By   /  April 11, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ መንግስት በረዳት አብራሪ ኃይለመድህን አበራ ላይ ክስ መሰረተ (ተመስገን ደሳለኝ)

-ከ253, 336 ከ42 ሳንቲም ዩሮ በላይ ኪሳራ ደርሷል ተብሏል -የአእምሮ ችግር እንዳሌለበትም ተረጋግጧል ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ፍትሕ ሚኒስቴር በረዳት አብራሪ ኃይለመድን አበራ ላይ የካቲት 9 ቀን 2006 á‹“.ም ሌሊት የበረራ ቁጥር ET 702 የሆንን ቦይንግ አውሮፕላንን ከእነ 202 ተሳፋሪዎቹ ወደ ሮም በሚበርበት ወቅት ጠልፎ ሲውዘርላንድ አሳርፏል በማለት በከፍተኛው ፍርድ ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት ክስ መመስረቱን […]

Read More →
Latest

የህውሃት/ወያኔ መሰሪ ስራ እኛ እንዲይተርፍ እንጠንቀቅ!!!

By   /  April 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህውሃት/ወያኔ መሰሪ ስራ እኛ እንዲይተርፍ እንጠንቀቅ!!!

mesiየህውሃት/ወያኔ መሰሪ ስራ ሇእኛ እንዲይተርፍ እንጠንቀቅ!!!

Read More →
Latest

moresh wogene press release

By   /  April 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on moresh wogene press release

yyenefesebet ethiopiawinet

Read More →
Latest

South Sudan War Refugees See Returning Home as Distant Dream

By   /  April 10, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on South Sudan War Refugees See Returning Home as Distant Dream

By William Davison April 8 (Bloomberg) — Lucia John Awang has no illusions about returning soon to her home in South Sudan. A pregnant mother of nine, she’s one of about 80,000 South Sudanese who’ve fled a four-month civil war in the world’s newest nation to camps inside neighboring Ethiopia. Awang, 40, left a United […]

Read More →
Latest

የኢህአዴግ ‘መንግስት’ ጭካኔ….እሰከ ብልት መግረፍ….

By   /  April 9, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢህአዴግ ‘መንግስት’ ጭካኔ….እሰከ ብልት መግረፍ….

ሼኽ መከተ ሙሄ ይባላሉ፡፡ የ47 አመት ጎልማሳ ሲሆኑ በጣም የተከበሩ የሀይማኖት ሰው ናቸው፡፡ በጥር 2004 የቋቋመው እና የ 3ቱን የህዝበ ሙስሊሙን ጥያቄዎች á‹­á‹ž ሲንቀሳቀስ በነበረው የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባል የነበሩ በመሆናቸውና በህጋዊና ሰላማዊ በሆነ መንገድም ለመንግስት የመብት ጥያቄ በማቅረባቸው አሸባሪ ተብለው ከተያዙበት ሐምሌ 2004 ጀምሮ በማእከላዊ እና ቂሊንጦ ለብዙ ግፍ እና ስቃይ ተዳርገዋል፡፡ ዛሬ በዋለው […]

Read More →
Latest

ማህበረ-ቅዱሳን የዜሮ ድምር ጫወታ ተረኛው ሰለባ ሆኖ ይሆን?

By   /  April 9, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማህበረ-ቅዱሳን የዜሮ ድምር ጫወታ ተረኛው ሰለባ ሆኖ ይሆን?

ጀርመናዊ የፕሮቴስታን እምነት ተከታይ እና ፓስተር የነበሩት ማርቲን ኒሞለር በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በሃገራቸው በጀርመን ሰፍኖ የነበረውን የናዚዎችን የኢ-ፍትሃዊነት ድርጊትን ዝምታን በመምረጥ ተገቢ መሆኑን ማሳየት እና የዜሮ ድምር ጫወታ የአስተሳሰብ ስልት ስላስከተለው ቀውስ በ1968 በአሜሪካ ኮንግረስ ቀርበው የተናገሩትን አስተማሪ ንግግር ከኛ ሃገር ነባራዊ የኢ-ፍትሃዊነት ድግግሞሽ ወንጀልን በዝምታ የማበረታት እና ብሎም የሃገራችንን የዜሮ ድምር ጫወታ ሂደት […]

Read More →
Latest

ወያኔ መራሹ መንግስት የአንድነትን የእሪታ ሰልፍ ቀን እያንገላታው ነው።

By   /  April 9, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወያኔ መራሹ መንግስት የአንድነትን የእሪታ ሰልፍ ቀን እያንገላታው ነው።

አመራሮቹና የመስተዳድሩ ሰዎች በጉዳዩ ዙሪያ እየተነጋገሩ ነው፡፡ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለመጋቢት 28 ቀን 2006 á‹“.ም ሊያደርገው ለነበረው ሰላማዊ ሰልፍ የመስተዳድሩ የሰላማዊ ሰልፍና ማሳወቂያ ክፍል ዘግይቶ በጻፈው ደብዳቤ የሰልፉ ቀን በሌላ ፕሮግራም መያዙን በመጥቀስ የቀን ለውጥ እንዲደረግ መጠየቁ አይዘነጋም፡፡ ፓርቲው የቀረበውን አስተያየት በመቀበል ሰልፉ ለሚያዚያ 5 ቀን 2006 á‹“.ም እንዲደረግ መወሰኑን በመግለጽ ለመስተዳድሩ አሳውቋል፡፡ሆኖም መስተዳድሩ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar