www.maledatimes.com April, 2014 - MALEDA TIMES - Page 5
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  April  -  Page 5
Latest

ከምዕራብ ሸዋ ተፈናቅለው በፌዴሬሽኑ አፈ ጉባዔ አግባቢነት የተመለሱት ዜጎች መሬታቸውን በሃይል ተነጠቁ ወልድያ ከተማ ከ50 በላይ የሚሆን አባዎራዎች እስከ ቤተሰባቸው ጎዳና ላይ ወድቀዋል፡፡

By   /  April 9, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከምዕራብ ሸዋ ተፈናቅለው በፌዴሬሽኑ አፈ ጉባዔ አግባቢነት የተመለሱት ዜጎች መሬታቸውን በሃይል ተነጠቁ ወልድያ ከተማ ከ50 በላይ የሚሆን አባዎራዎች እስከ ቤተሰባቸው ጎዳና ላይ ወድቀዋል፡፡

ከሰላሳ የማያንሱ የምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ዳኖ ወረዳ ባጅላ ዳሌ ቀበሌ ገ/ማህበር ነዋሪዎች ‹‹ ወደ ክልላችሁ ተመለሱ ›› ተብለው መሬታቸውን ለመነጠቅ መቃረባቸውን ለማመልከት አዲስ አበባ በመምጣት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ካሳ ተ/ብርሃንን ካናገሩ በኋላ አፈ ጉባኤው ‹‹ወደ ቀዬአችሁ ተመለሱ እኔ ችግሩ እንዲፈታላችሁ አደርጋለሁ››በማለታቸው ገበሬዎቹ ወደ አምቦ መመለሳቸው አይዘነጋም፡፡ ወደ አምቦ የተመለሱትን ገበሬዎች የዞኑ […]

Read More →
Latest

ኢህአዴግ እንደ ናቡከደነፆር

By   /  April 9, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢህአዴግ እንደ ናቡከደነፆር

ከሙስሊሞች እንቅስቃሴ በስተጀርባ የሽብርተኝነት እንቆቅልሽ ኢህአዴግ እንደ ናቡከደነፆር የመምህራን ፍዳ የሂውማን ራይትስ ዎች የቴሌኮም እና ኢንተርኔት ቁጥጥር በኢትዮጵያ ሪፖርት ምርጫ 2007 Neger Ethiopia Issue 7

Read More →
Latest

Ethiopia: Telecom Users` Rights Abuse Mekonenn Elalla Fekadu

By   /  April 9, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia: Telecom Users` Rights Abuse Mekonenn Elalla Fekadu

    In recent reports by Human Right Watch/HRW/,it emerges how Ethiopia has built up a large monitoring system for controlling citizens network and phone usage. In the country there is telecommunication and network monopoly .And according to HRW there is no constraints that prevent the government from gaining an overview of who have contact […]

Read More →
Latest

ተደራራቢ ፈተናና ጫና የበዛበት የግሉ ፕሬስ – በጠባብ መንገድ ላይ

By   /  April 7, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተደራራቢ ፈተናና ጫና የበዛበት የግሉ ፕሬስ – በጠባብ መንገድ ላይ

  07 April, 2014  Written by  አበባየሁ ገበያው እና አለማየሁ አንበሴ “መንግስት መረጃን በሞኖፖል በያዘበት ወቅት፣ስለ ፕሬስ ነፃነት ማውራት አይቻልም”   ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ “ጋዜጦች የሀብታም መሆናቸው ቀርቶ ድሃ ተኮር የሚሆኑበትን ስልት መንደፍ ያስፈልጋል”  ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ “የጋዜጣ ኢንዱስትሪው አልተዳከመም፤አዳዲስ ጋዜጦች እና መፅሔቶች እየታተሙ ነው”   አቶ አንተነህ አብርሃም ከ1980ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ የጋዜጣ ደንበኛ እንደሆኑ ይናገራሉ -አቶ […]

Read More →
Latest

በስምምነት ላይ የተመሰረት ባህላዊ ውህደት Vs ህገ-መንግስታዊ ቀናዒነት

By   /  April 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በስምምነት ላይ የተመሰረት ባህላዊ ውህደት Vs ህገ-መንግስታዊ ቀናዒነት

         መግቢያ በዚህ ጽሁፍ ሥር ለውይይት ይሆን ዘንድ የምናነሳው ኣሳብ   constitutional patriotism   ወይም ህገ መንግስታዊ ቀናዒነት ወይም ኣርበኝነት የሚባለው ጽንሰ ሃሳብ ባለፈው በተከታታይ ካቀረብኳት የ  Conventional Cultural Unity  ወይም በስምምነት ላይ የተመሰረት ባህላዊ ውህደት ካልኩት ኣሳብ ጋር እንዴት እንደሚለያይና  በኢትዮጵያ ሁኔታ ከሁለቱ ኣሳቦች የትኛው ተገቢና ችግር ፈቺ ሊሆን እንደሚችል  ኣሳብ ለማፍራት ነው። […]

Read More →
Latest

የጠበቆች ማህበር በአርቲስት ግሩም ኤርሚያስ ላይ የወንጀል ክስ መመስረታቸው ተሰማ

By   /  April 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጠበቆች ማህበር በአርቲስት ግሩም ኤርሚያስ ላይ የወንጀል ክስ መመስረታቸው ተሰማ

 በአዲስ አበባ ታትሞ የሚወጣው ማራኪ መጽሔት እንደዘገበው በቅርቡ በሰይፉ ፋንታሁን የኢቢኤስ ሾው ላይ ቀርቦ በአዲስ ፊልሙ ላይ አደንዛዥ ዕፅ ተጠቅሞ መስራቱን ለማህበረሰቡ ያሳየው አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ የጠበቆች ህብረት በጋራ የወንጀል ክስ አቅርበውበታል። ጠበቃ ማቲያስ ግርማ ለማራኪ መፅሄት እንዳስረዱት በክሱ ላይ ሰይፉ ፋንታሁንና አለማየሁ ታደሰ ደጋፊ ሀሳብ በመስጠታቸው ክስ ይመሰረትባቸዋል ብለዋል። አርቲስቱ ምንም እንኳ ለፊልም ግብዓት […]

Read More →
Latest

ደሴ በሰላማዊ ሰልፍ ተናወጠች

By   /  April 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ደሴ በሰላማዊ ሰልፍ ተናወጠች

አትንኩኝ ፣ባዩ እና ካልነካችሁኝ አልደርስባችሁም የሚለው እልኸኛው የደሴ ከተማ ህዝብ ከቤቱ ውልቅ ብሎ ወደ አደባባይ በመውጣት ብሶቱን አሰምቶአል ።በደሴው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ከአስር ሺ በላይ የሚሆን ህዝብ ፍርሃትን ሰብሮ የደሴ ጎዳናዎች ላይ ወጥቷል። ህዝቡ አሁንም ወደ ሰላማዊ ሰርፉ በመጉረፍ እየተቀላቀለ ነው። መብቱን እና ነጻነትን በማወቅ ጥያቀዎቹን ለማሰማት የአንድነት ፓርቲ ጥሪን ተከትሎ አደባባይ የወጣው ህዝብ በመፈክር […]

Read More →
Latest

የእንግሊዝ ኩባንያዎች ቅሬታ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀረበ

By   /  April 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእንግሊዝ ኩባንያዎች ቅሬታ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀረበ

ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ሥራዎች የተሰማሩ የእንግሊዝ ኩባንያዎች በርካታ ችግሮች እያጋጠማቸው ነው በማለት የእንግሊዝ ኤምባሲ ቅሬታውን ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አቀረበ፡፡ እንግሊዝ ኤምባሲ ሰሞኑን ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በኩባንያዎቹ ላይ እየደረሰ ያለውን ችግር በመዘርዘር በደብዳቤ አሳውቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠት ከእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለሥልጣናትና ከእንግሊዝ ኩባንያዎች ተወካዮች ጋር ተነጋግረዋል፡፡ ‹‹ጠቅላይ […]

Read More →
Latest

በ250 ሚሊዮን ዶላር ለሚገነባው የቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ አምስት አማካሪ ኩባንያዎች ቀረቡ

By   /  April 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በ250 ሚሊዮን ዶላር ለሚገነባው የቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ አምስት አማካሪ ኩባንያዎች ቀረቡ

ዋና ዜና  ተጻፈ በ  ቃለየሱስ በቀለ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በ250 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ለማስገንባት ላቀደው የቦሌ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞች ተርሚናል የማስፋፊያ ፕሮጀክት ለማማከር፣ አምስት ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች የጨረታ ሰነድ ገዝተዋል፡፡  የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት የቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞች ተርሚናል ማስፋፊያ ግንባታ ሥራ የሚቆጣጠር፣ ከአዲስ አበባ ውጪ ለመገንባት ያሰበውን ግዙፍ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የሚያጠና […]

Read More →
Latest

Summary of 3rd Annual International Conference of EthiopianWomen in the Diaspora

By   /  April 5, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Summary of 3rd Annual International Conference of EthiopianWomen in the Diaspora

በዓለም አቀፍ ለኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራዊ ፍትህና Striving for social justice &          በራስ የመተማመን አቅማቸውን ለማጎልበት እንሠራለን                               empowerment of Ethiopian Women                                                                                                                         Worldwide   April 2, 2014   Held on March 22, 2014 Silver Spring Sheraton, Silver Spring, Maryland The program started with CREW member, Hiwote Mekonnen, introducing the objectives of the […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar