www.maledatimes.com April, 2014 - MALEDA TIMES - Page 8
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  April  -  Page 8
Latest

Ethiopia: The Gumma Film Award

By   /  April 2, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia: The Gumma Film Award

The Gumma film award was held at the National Theatre on February17th in which 23 Ethiopian movies made in the year 2012 were nominated for 17 different categories. Accordingly the Gumma film award for Best Film of the year 2012 went for Yelomi Shita. Solomon Bogale took home the Best Actor award while Elizabeth Melaku […]

Read More →
Latest

ህወሓት በ2007 ምርጫ እንደሚሸነፍ አመነ

By   /  April 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ህወሓት በ2007 ምርጫ እንደሚሸነፍ አመነ

ዓረና ፓርቲ በትግራይ ክልል ወረዳዎች በመዘዋውር ባሰብሰበው መረጃ መሰረት በ2007 በሚደረገው ሀገራዊ ምርጫ ገዥው ፓርቲ የህዝብን ድምፅ ካከበረ ህወሓት በመላው ትግራይ ሙሉ በሙሉ ይሸነፋል። አንድ የህወሓት የስራ አስፈፃሚ አባል (ለግዜው ስሙ ይቅር) በዓዲግራት ከተማ ለተሰበሰቡ ከምስራቃዊ ዞን የተውጣጡ የህወሓት ካድሬዎች “እናንተ በምትፈፅሙት በደል ምክንያት በ2007 ምርጫ እንሸነፋለን። ግን አንዳንድ የምናደርጋቸው ነገሮች ስለሚኖሩ ሙሉ በሙሉ ተስፋ […]

Read More →
Latest

[በአባይ ግድብ ዙሪያ የተጻፈ አጭር ሀተታ]ትንሹዋ ወያኔና ትልቁ ወያኔ አላኖሩኝም ነፃነት ዘለቀ (አዲስ አበባ)

By   /  April 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on [በአባይ ግድብ ዙሪያ የተጻፈ አጭር ሀተታ]ትንሹዋ ወያኔና ትልቁ ወያኔ አላኖሩኝም ነፃነት ዘለቀ (አዲስ አበባ)

   ለለውጥ ያህል ከራሴ ችግር ብጀምር ምን አለበት? ግለሰብ ካልኖረ ማኅበረስብ አይኖርም፡፡ ደሞም የኔ ችግር የሁሉም ፣ የሁሉም ችግር የኔ መሆኑን የማያምን አንባቢ ቢኖር ችግር አለበት ማለት ነውና በጊዜ ራሱን ፈትሾ መድሓኒት ቢጤ ቢያፈላልግ ሳይሻለው አይቀርም፡፡ ትንሹዋ ወያኔ ጠምሳኛለች፡፡ እኔን ብቻም አይደለም የጠመሰችው፡፡ ብዙዎች ኢትዮጵያውያንንም እንጂ ነው፡፡ ከወያኔ ባልተናነሰ ሁኔታ ኑሯችንን እያቃወሰችው ትገኛለች – ትልቁ […]

Read More →
Latest

Somalia: Somali Journalists Union Welcomes Release of Sky FM Presenter

By   /  April 2, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Somalia: Somali Journalists Union Welcomes Release of Sky FM Presenter

The National Union of Somali Journalists (NUSOJ) Tuesday (April 1st) welcomed the release of Sky FM news presenter Nuradin Hassan Shardi, who was taken into custody Sunday. “He was released without charges and the reason behind his arrest has not been made public as of today,” NUSOJ said via Twitter. Mohamed Khalif Farah, chief inspector […]

Read More →
Latest

የሰው ለሰው ድራማ 6 ሚሊዮን ብር የት ደረሰ? በአካውንቱ ውስጥ 78 ብር ብቻ ነው የተገኘው

By   /  April 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰው ለሰው ድራማ 6 ሚሊዮን ብር የት ደረሰ? በአካውንቱ ውስጥ 78 ብር ብቻ ነው የተገኘው

በርናባስ (ለሎሚ መጽሔት እንደጻፈው) በኢትዮጵያ ውስጥ ጥበብ በሁለት አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች፡፡ የመጀመሪያው በአሁን ሰዓት ደራሲዎችም ሆኑ የጥበብ ባለሙያዎች አዲስ ነገር ይዘው መምጣት ካለመቻላቸው ጋር በተያያዘ በህብረተሰቡ ዘንድ ቦታ እያጣ መምጣቱ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደረጃ ደግሞ ጥበብን ንግድ ያደረጉ አርቲስቶች መበራከት በራሳቸው አንገት ላይ ሸምቀቆ በማሰር ጥበቡን እየገደሉት ይገኛሉ፡፡ በአሁን ወቅት ምናልባትም ጥበብ ያለ ንግድ የታባቱ […]

Read More →
Latest

ኢቲቪ የአንድነት ፓርቲን ስም ማጥፋቱ በፍርድቤት ተረጋገጠ::

By   /  April 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢቲቪ የአንድነት ፓርቲን ስም ማጥፋቱ በፍርድቤት ተረጋገጠ::

ኢቲቪ ተመጣጣኝ የማስተባበያ አየር ሰዓት ለአንድነት ፓርቲ እንዲሰጥ ታዟል:: የዘገየ ፍትህ እንደተሰጠ ባይቀጠርም በአንድነት ፓርቲ እና በኢትጵያ ቴሌቪዥን መካከል “አኬልዳማ ዘጋቢ ፊልምን አስመልክቶ ለነበረው 3 አመታትን ለፈጀ ክርክር ለአንድነት ፓርቲ ፈርዶ መቋጫ ሰጥቶታል በመሆኑም ኢ.ቲ.ቪ የአንድነት ፓርቲን ስም በማጥፋቱ ተመጣጣኝ የማስተባበያ አየር ሰዓት ለአንድነት እንዲሰጥ ፍርድቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡ ችሎቱን የተከታተለው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ […]

Read More →
Latest

ዶክተር ዳኛቸው አሰፋን ከዩኒቨርስቲ ለማባረር የተሰራው ሴራ ከሸፈ::

By   /  April 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዶክተር ዳኛቸው አሰፋን ከዩኒቨርስቲ ለማባረር የተሰራው ሴራ ከሸፈ::

ኑሯቸውን ከመሰረቱባት አሜሪካ ጓዛቸውን ጠቅልለው አገራቸው በ1997 ግድም የገቡት ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ላለፉት ሰባት አመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡ ዶክተሩ በአደባባይ ሀሳባቸውን መግለጽ በመጀመራቸውና ተማሪዎቻቸውም በሀሳብ ላይ ተመስርተው ሀሳባቸውን እንዲገልጹ ማደፋፈር መጀመራቸው በገዢው ፓርቲ ሰዎች በስጋት እንዲታዩ አድርጓቸዋል፡፡ ዳኛቸው የቀድሞዋ የትምህርት ሚኒስትር ገነት ዘውዴ የቅርብ ዘመድ በመሆናቸውም‹‹የራሳችን ሰው እንዴት በአደባባይ ይተቸናል››የሚል […]

Read More →
Latest

South Sudan’s Rebel Leader Machar Vows to Target Oil Fields

By   /  April 1, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on South Sudan’s Rebel Leader Machar Vows to Target Oil Fields

By William Davison March 31 (Bloomberg) — South Sudanese rebels plan to capture key oil installations to force President Salva Kiir to step down and end more than three months of conflict in the world’s newest nation, former Vice President Riek Machar said. Fighters allied with Machar, known as the White Army, are “mobilizing” to attack the Paloch […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar