www.maledatimes.com May, 2014 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  May  -  Page 2
Latest

Scientist Finds Breakthrough Weight Loss Formula!

By   /  May 24, 2014  /  Business, NEWS  /  Comments Off on Scientist Finds Breakthrough Weight Loss Formula!

[dropcap]D[/dropcap]on’t act so surprised, Your Highness. You weren’t on any mercy mission this time. Several transmissions were beamed to this ship by Rebel spies. I want to know what happened to the plans they sent you. In my experience, there is no such thing as luck. Partially, but it also obeys your commands. I want […]

Read More →
Latest

ወጣቱና ለነጻነት የሚያደርገው የትግል መስዕዋትነት (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና)

By   /  May 23, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወጣቱና ለነጻነት የሚያደርገው የትግል መስዕዋትነት (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና)

የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ህልውና የሚወሰነው ወጣቶች ባላቸው ሚና ላይ ሲሆን በብዙ ሀገራት እንዳየነው እና እንደተመለከትነው ወጣቶች ስለ ነፃነታቸው ፊት ለፊት መንግስታትን በመጋፈጥ ለመብታቸው ታግለዋል መስዋህትነትምበመክፈል የፈለጉትን አለማና ግብ አሳክተዋል::ለዚህም የሰሜን አፍሪካ አገሮችንና የመካከለኛው ምሥራቅን የለውጥ አብዮት ያቀጣጠሉትን ወጣቶች ዞር ብሎ መመልከት ያሻል:: የአንባ ገነኖች የስልጣን አገዛዝ አልዋጥላቸው ያላቸው እነዚህ የሰሜን አፍሪካ አገሮች እንደነ ግብጽ ፣ ቱኒዚያ […]

Read More →
Latest

ወጣቱና ለነጻነት የሚያደርገው የትግል መስዕዋትነት (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና)

By   /  May 23, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወጣቱና ለነጻነት የሚያደርገው የትግል መስዕዋትነት (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና)

By Gezahegn Abebe (Norway Lena ) የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ህልውና የሚወሰነው ወጣቶች ባላቸው ሚና ላይ ሲሆን በብዙ ሀገራት እንዳየነው እና እንደተመለከትነው ወጣቶች ስለ ነፃነታቸው ፊት ለፊት መንግስታትን በመጋፈጥ ለመብታቸው ታግለዋል መስዋህትነትምበመክፈል የፈለጉትን አለማና ግብ አሳክተዋል::ለዚህም የሰሜን አፍሪካ አገሮችንና የመካከለኛው ምሥራቅን የለውጥ አብዮት ያቀጣጠሉትን ወጣቶች ዞር ብሎ መመልከት ያሻል:: የአንባ ገነኖች የስልጣን አገዛዝ አልዋጥላቸው ያላቸው እነዚህ […]

Read More →
Latest

አማራውን በሁለንተናዊ መልኩ አዳክሞ መግዛት ወይም ማጥፋት፦

By   /  May 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አማራውን በሁለንተናዊ መልኩ አዳክሞ መግዛት ወይም ማጥፋት፦

(በጌታቸው ፏፏቴ) ራስ ስሁል(ራስ ስዑል) ሚካኤል መቀመጫውን በጐንደሩ ቤተ-መንግሥት በማድረግ በሥሩ ንጉሶችን በማንገስ ከላይ ሆኖ የሚቆጣጠራት በመሳፍንቶች የምትመራና አንድ ማዕከላዊ የሆነ ግዛቷ ለተወሰነ ጊዜ ተዳክሞ የነበረች ኢትዮጵያችን ይገዛ ነበር። በኋላ በመይሳው ካሣ(አፄ ቴዎድሮስ) የተገነባ ማዕከላዊ መንግሥት ተመስርቶ እነሆ እኛ እስካለንበት ዘመን ደርሷል። የኛው ሞራልና ኢትዮጵያዊነት ወኔ ደግሞ የት እንደሚያደርሰን እናየዋለን።ወደ ራስ ስሁል ልመለስና ራስ ስሁል […]

Read More →
Latest

በጊምቢ (ወለጋ) በሚኖሩ ዐማሮች ላይ ስለተፈጸመው ጭፍጨፋ የመኢአድ መግለጫ፦

By   /  May 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጊምቢ (ወለጋ) በሚኖሩ ዐማሮች ላይ ስለተፈጸመው ጭፍጨፋ የመኢአድ መግለጫ፦

ተስፋሁን አለምነህ መኢአድ ቀን 09/09/2006 ዓ.ም የጊምቢ ከተማ ከአዲስ አበባ 476 ኪሎ ሜትር ርቀት ላየ ትገኛለች፡፡ በዚህች ከተማ ውስጥ የሁሉም ብሔረሰቦች በአንድ ላይ የሚኖሩ ሲሆን አኗኗራቸውም ያለምንመ ችግር ነበር፡፡ ይሁን እንጂአማሮችን እየለዩ እንዲያስወጡ በተለቀቀ ወረቀት መሠረት የኦህዲድ ካድሪኦሮሞዎች በአማሮች ላይ አመጻቸውንና ድብደባቸውን ሚያዚየ 28 ቀን 2006 ዓ.ም ልክ ከጠዋቱ በ4፡30 ላይ ጀመሩ፡፡ግጭቱም እስከቀኑ 9፡00 ሠዓት ድረስ ቀጥሎ ዋለ፡፡ ቤት ማቃጠሉና ንብረት ማወደሙም እንዲሁ ሆኖ ሰነበተ፡፡ ግጭቱ ከተነሳ በ3ኛው ቀን አፈጉባዔ አባዱላ ገመዳ ወደ ጊምቢ በማቅናት ከኦሮምኛ ተናጋሪዎች ጋር ብቻ ስፊ ውይይት አድርገው ተመልሰዋል፡፡ እንደእውነቱ ከሆነ ልጆቻቸው የተገደሉባቸውንናቤት ንብረታቸው የወደመባቸውን ዜጐች አነ…ጋግረው ቢሆን ኖሮ ምንኛ መልካም በሆነ ነበር፡፡ ከፖሊስ በተገኘው መረጃ መሠረት የሰጡት መመሪያ 1/09/2006 የአማራ ተወላጆች መውጣት እንዳይችሉ የፀጥታ ኃይሉ በሩን መዝጋት ጉዳዩም በእርቅ መፍታት አለበት የሚል ነበር፡፡ በተሰጠውመመሪያ መሠረትም የፀጥታ ኃይሉ በሩን ዘግቶ እያለ ከ02/09/06 ጀምሮ ዘረኞችና ጐጠኞች ባንጋ፣ ገጀራና አካፋ በማንሳት አማሮችን በመዝረፍ፣ቤታቸውን ማቃጠልና መግደል ጀመሩ፡፡ አቶፍሬው አያሌው የተባሉና ትውልዳቸው ደቡብ ጐንደር የሆነ የቤተሰብ ኃላፊ በገጀራና በአካፋ ተገድለው እጅና እግራቸውን ቆራርጠው ወደ ላይ አንጠልጥሎ በመያዝ ሲጨፍሩ ውለዋለየሚቀብራቸው አካልም ጠፍቶ ለሦስት ቀናት ቆይቷል፡፡ ወ/ሮ አበባ ጌቱ የተባሉና ጠላ በመጥመቅ ይተዳደሩ የነበሩ ሴት በአካፋ ጭንቅላታቸው ላየ በመመታት ወድቀው ደም እየፈሰሳቸው የነበሯቸው ሁለት በጐች የኢህዲድ ካድሪዎች ጠብሰው ሲበሉነበር ከዚህ በተጨማሪም፡- 1ኛ. ወደ አቶ አጥናፍ ምህረቱ ፎቅ አመሩ፤ የፎቁም ደረጃ G+3 ሲሆን ሕንጻው የንግድ ቤት ነው፡፡ የሚሰጧቸው አገልግሎቶች ሸቀጣሸቀጥ፣ ዱቄት፣ የምግብ ዘይት ወዘተ ሲሆን በውስጡ የያዛቸውሠራተኞች ቁጥርም 32 የቀን ሠራተኛ 14 የውስጥ ቋሚ ሰራተኛ ነበሩ፡፡ ይህ ሁሉ የሚተዳደርበትና ለክልሉ መንግሥት ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ግብር ከፋይ እንደነበሩ ማወቅ ተችሏል፡፡ ለሀገርናለህዝብ አስተዋጽአ እያደረገ ያለ ድርጅት በብሔርተኛች ሙሉ በሙሉ ወድሟል፣ ጣራው ተቃጥሏል፡፡ በወቅቱ በእቃ ላይ የነበረው ከ10 ሚሊየን ብር በላይ እንደነበረ ወንድማቸው ነኝ ያሉኝወጣት ደሳለኝ አጫውተውናል፡፡ እኚህ ግለሰብ በድምሩ የወደመባቸው ንብረት G+3 ሕንጻ ሁለት ፎቆች እና አንድ ህንፃ መኖሪያ ቤት እንደወደመባቸው ተረጋግጧል፡፡ 2ኛ. አቶ ዘሪሁን ካሴ በተመሳሳይ G+3 የወደመባቸው ሲሆን ሠራተኞችም እንደዚሁ ተበትነዋል፡፡ ድርጅቱ ይሰጣቸው የነበረው አገልግሎት የምግብ ዘይት፣ ዱቄት፣ አከፋፋይ ሲሆን ከነሙሉንብረቱ ወድሟል፡፡ ከዚህ በላይ ለአብነት ተጠቀሱ እንጂ በአጠቃላይ በሰውና በንብረት ላይ የደረሰውን ጉዳት እንደሚከተለው እንገልፃለን፡፡ 1. በአሰቃቂ ግድያ የተገደሉ አቶ ፍሬው አያሌው 2. ከባድ የመቁሰል አደጋ የደረሰባቸው 13 ሰዎች 3. የተፈናቀሉ ወይም ቤታቸው የወደመባቸው የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች 2,100.00 ሲሆን ከተፈናቀሉት ወገኖች መካከል በ60% ሴቶችና ህፃናት፣ መንቀሳቀስ የሚችሉና የማይችሉ አረጋውያን10% ሲሆኑ የተቀሩት ወንድ ወጣትና ጎልማሳዎች ናቸው፡፡ 4. አሁን ያሉበት ቦታ ወይም ተፈናቃይ የሚገኙበት ቦታ 03 ቀበሌ አዳራሽ ሲሆን አዳራሹ ለጤና አያያዝም ሆነ አጠባበቅ ለምግብ አመጋገብ ምቹ ያልሆነ መፀዳጃ ቤት ለመጠቀም ከ3 ሰአት በላይየሚሰለፉበት ነው፡፡ 5. የተፈናቀሉ ሰዎችን በየቦታቸው ለመመለስ ምንም አይነት ጥረት አልተደረገም እንዲያውም በራሳቸው ወጪ እንኳን ወደ ሌላ ቦታ እንዳይሄዱ በፀጥታ ሀይል ታፍነው ያለበት ሁኔታ ነዉያለዉ፡፡፡፡ 6. የወደመ ንበረት በድምር 200 ሚሊየን ብር የተገመተ ሲሆን፤ እሱም በቦታው ያሉ የመንግሥት ኃላፊዎች እንዳመኑት ነው፡፡ 7. ሙሉ በሙሉ በአሳት የወደሙ ቤቶች ብዛት 32 8. በርና መስኮታቸው የተሰባበሩ ቤቶች ብዛት 162 ነዉ፡፡ በቀን 07/09/2006 የደረሰ አደጋ መኪኖች ታግተው ውለዋል፤ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ሁሉም ሰዉ ታግቶ ነበር፡፡፤ በእለቱ በዚያው በጊምቢ ከተማ የመጀመሪያ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በተነሳ ግጭት አንድ ተማሪተጎድቶ ሆስፒታል ገብቷል፡፡ በተያያዘ ሁኔታ በ06/09/2006 በነቀምት ዩኒቨርስቲ በተፈጠረ ግጭት የፀጥታ ኃይል በወሰደው እርምጃ 7 ተማሪዎች ውድ ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ በአጠቃላይኢትዮጵያ መሪ የሌላት ሀገር፣ አገር የሌላቸው መሪዎች ሆነዋል፡፡ አንዲት ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር

Read More →
Latest

በባሌ ዩንቨርስቲ አንዲት የአማራ ብሄር ተወላጅ ተማሪ በአክራሪ ሙስሊም ኦሮሞዎች ከፎቅ ላይ ተገፍታ ኮንክሪት ላይ በመውድቅዋ በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወትዋአልፍዋል::

By   /  May 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በባሌ ዩንቨርስቲ አንዲት የአማራ ብሄር ተወላጅ ተማሪ በአክራሪ ሙስሊም ኦሮሞዎች ከፎቅ ላይ ተገፍታ ኮንክሪት ላይ በመውድቅዋ በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወትዋአልፍዋል::

ሰሞኑን ከአዲስ አበባ መስፋፋት ጋር በተያያዘ በተስፋፋው አመጽ ምክንያትነቱ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ይሁን እንጂ አላማው በክልሉ ለረጅም ጊዜ በኖሩት አማራዎች ላይ መሆኑ ከቀን ወደ ቀንእየታየ ያለ ሀቅ ነው:: የአማራ ቢዝነሶች ይቃጠላሉ የዓማራ ተወላጆች ከፍተኛ የሆነ የአካልና የስነ ልቦና ጥቃት እንዲሁም የግድያ እርምጃ እየተወሰደባቸው ነው:: በባሌ ዩንቨርስቲ የ 3 ኛ አመትተማሪ የነበረችና ከአማራ ክልል የሄደች ተማሪ ከ ፎቅ ላይ ተገፍታ ኮንክሪት ላይ በመ…ውደቛ ሰውነትዋ ና ጭንቅላትዋ ተፈጥፍቶ ህይወትዋ ወዲያው ሊያልፍ ችልዋል:: ኢሳትን ጨምሮ ሌሎችሚዲያዎች ይህንን በዘር ላይ ያተኮረ ጥቃት ከማጋለጥ ይልቅ ዝምታን መርጠዋል:: በኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ , አብዲ ፈቲና ጃዋር የሚመራው በአክራሪ የኦሮሞ እስላማዊ ቡድን በየ ዩንቨርስቲውስር የሰደደ መረብ ያለው ሲሆን በአሁኑ ሰአት የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን መሰረት አድርጎ የተነሳውን ተቃዎሞ ወደ ጸረ አማራ ና ክርስቲያን ለመለወጥ ተግቶ እየሰራ ነው :: በዚህም የተሳካ መረብአማካኝነት በክልሉ በሚኖሩና ለትምህርት ወደዚያው ባመሩት የአማራ ክልል ተወላጆችና ተማሪዎች ላይ ጥቃቱ ቀጥልዋል :: አዲስ አበባ ማስተር ፕላን ይሁን ሌላ ነገር ጋር ምንም ግንኙነትየሌላቸውን ደሀ ዜጎች ላይ ጥቃት እንዲዘር በጃዋር መሀመድ, አብዲ ፈቲ, መሀመድ አዴሞ ,ትግስት ገሜ ና ሌሎችም በከፍተኛ ሁኔታ ኦሮሞ ፈርስት በሚባለው እንቅስቃሴ ሲሰራበት የቆየ በመሆኑዛሬ ውጤት አምጥቶ ምስኪን ዜጎች ዋጋ እየከፈሉበት ይገኛሉ:: የኢትዮጵያ የሚባሉ ሚዲያዎች ለምን ዝምታን እንደመረጡ ለብዙዎች አነጋጋሪ ሆንዋል::

Read More →
Latest

ስለጦመሩ መብታቸው መገፈፍ የለበትም

By   /  May 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ስለጦመሩ መብታቸው መገፈፍ የለበትም

የማለዳ ወግ …ዞን 9 ኞችን አደግፋለሁ ! አግብቷቸው  ስለጦመሩ መብታቸው መገፈፍ የለበትም  ! ዞን 9 ኞችን አከብራቸዋለሁ ፣ እዎዳቸዋለሁ!” የሃገር የህዝባችን ጉዳይ ያገባናል !” በሚል በፖለቲካ ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ህይዎታችን ዙሪያ የሚያቀርቧቸው መጣጥፎች አስተማሪ ለመሆናቸው እማኝ ነኝ  !  ጦማርያኑ ቀፍድዶ ከያዘን ፍርሃት ወጥተን ህገ መንግስቱን መሰረት በማድረግ ለመብታችን እንድንተጋ ማነቃቃታቸው ቢያስመሰግን እንጅ የሚያስኮንን ፣ የሚያስወግዝ […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … እየሳቁ ማልቀስ !

By   /  May 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … እየሳቁ ማልቀስ !

በለጋ እድሜዋ ትዳር መስርታ ሁለት ትጉህ መንታ ልጆች የታደለች እህት ከትዳር ጓደኛዋ ችግር ገጠማት። የ “ተበዳይ ነኝ !” ባይ ወዳጀን ምሬት ደጋግሜ ብሰማም ከቀናት በፊት “በደለኝ! ” ያለችው የትዳር አጋሯ በኮሚኒቲው ሽምግልና ኮሚቴ በኩል ክስ መስራቱን እና የክስ ጥሪ እንደደረሳት ሰማሁ።  ከአሰር አመት በፊት እድሜዋ ገና የ17 አመት እያለ የዛሬ የ12 አመት እድሜ የሆነውን ትልቁን […]

Read More →
Latest

South Sudan donors pledge $600m to avert famine as clashes continue

By   /  May 22, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on South Sudan donors pledge $600m to avert famine as clashes continue

  William Davison, May 21 Donors from 41 countries who met in Oslo on Tuesday night pledged about half of the $1.26bn still needed to avert famine in South Sudan. Up to 50,000 children could die from malnutrition, according to UN estimates, with about 80% of under-fives in the most conflict-ridden states of Jonglei, Upper […]

Read More →
Latest

BIOGRAPHY-OF-PROFESSOR-ASRAT-WOLDEYES-1.pdf

By   /  May 19, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on BIOGRAPHY-OF-PROFESSOR-ASRAT-WOLDEYES-1.pdf

BIOGRAPHY-OF-PROFESSOR-ASRAT-WOLDEYES-1

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar