www.maledatimes.com May, 2014 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  May  -  Page 3
Latest

የኦክላንድ መካነ ሰላም መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን መግለጫ

By   /  May 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኦክላንድ መካነ ሰላም መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን መግለጫ

ይህንን ሊ ይጫኑ Holy Synod-May-2014

Read More →
Latest

የወያኔ ጥላቻ ፍሬ

By   /  May 18, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወያኔ ጥላቻ ፍሬ

ወያኔ ለትግራይ ሕዝብ ሀብትንና ብልጽግናን አመጣ ብለው የሚያምኑ ሰዎች ብዙ ናቸው፤ ወያኔ የሥልጣን ወንበሩ ላይ በመውጣቱ ትግሬዎች ሁሉ አልፎላቸዋል ተብሎ ይታመናል፤ በተለይ በአውሮፓና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዚህ ላይ የጠነከረ እምነት አላቸው፤ በዚህ ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ ውጭ ብዙ ውይይትም ይሁን ንትርክ ይደረጋል፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ግን የተፈራ ርእስ ነው፤ ውስጥ-ውስጡን እንጂ አደባባይ አይወጣም፤ ይህንን ጉዳይ በኢትዮጵያ ውስጥ […]

Read More →
Latest

የህህዋት የዘረኝነት ፓለቲካና መዘዙ ( ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና)

By   /  May 18, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህህዋት የዘረኝነት ፓለቲካና መዘዙ ( ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና)

By Gezahegn Abebe (Norway Lena)  ወያኔ /ኢህአዲግ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ትልቁ የፖለቲካ አጀንዳ አድርጎ የተነሳው ሕዝብን ከሕዝብ ጎሳን ከጎሳ ሀይማኖትን ከሀይማኖት የፖለቲካ ድርጅትን ከፖለቲካ ድርጅት  በማጋጨትና በማጣላት ላይ ሲሆን ህሕዋት እያራመደ ባለው የዘርና የጎሳ ፖለቲካ የተነሳ በኢትዮጵያ ታሪክ ከመቸውም ጊዜ በላቀ እና ታይቶ በመይታወቅ ሁኔታ የወያኔ መንግስት አሁን የኢትዮጵያን ህዝብ በሁሉም የኢትዮጵያ ክልልና አካባቢ  ሕዝቡ […]

Read More →
Latest

BRONZEVILLE PREPARES TO WELCOME ETHIOPIAN ROYALTY TO CHICAGO: Prince Ermias Sahle Selassie Speaks at the DuSable Museum of African-American History

By   /  May 17, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on BRONZEVILLE PREPARES TO WELCOME ETHIOPIAN ROYALTY TO CHICAGO: Prince Ermias Sahle Selassie Speaks at the DuSable Museum of African-American History

    CHICAGO — As movies such as “12 Years A Slave” are praised for their depiction of black history during slavery, one Chicago research institute wants to ensure that African-Americans also know their history before slavery.   The Queen of Sheba Historical Research Foundation (QSF/dba Roots International, Inc.) is dedicated to sharing the royal […]

Read More →
Latest

ቅዳሜን በአራዳ ምድብ ችሎት ጽዮን ግርማ

By   /  May 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቅዳሜን በአራዳ ምድብ ችሎት ጽዮን ግርማ

tsiongir@gmail.com ቀኑ ቅዳሜ በመኾኑ ፒያሳ በሚገኘው የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ግቢ ውስጥ ከዘጠኙ ተጠርጣሪ ቤተሰቦች ውጪ መደበኛ ችሎት ሊከታተል የመጣ ሌላ ሰው አልነበረም፡፡ ከሁለት ሰአት ተኩል ጀምሮ ሲጠራቀም የቆየው የችሎት ተከታታይ ቀስ በቀስ በርከት ብሎ በግቢው መታየት ጀመረ፡፡ ከጠዋቱ አራት ሰዓት ሲኾን ወደ ሰባት የሚሆኑ የታጠቁ ፌደራል ፖሊሶች አስቀድመው ወደ ግቢው […]

Read More →
Latest

የሁለት ቀናት ክራሞት በአራዳ ምድብ ችሎት ጽዮን ግርማ

By   /  May 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሁለት ቀናት ክራሞት በአራዳ ምድብ ችሎት ጽዮን ግርማ

tsiongir@gmail.com (በፋክት መጽሔት የታተመ) ሚያዚያ 17 እና ሚያዚያ 18 ቀን 2006 á‹“.ም. በቁጥጥር ሥር የዋሉት ስድስቱ ጦማሪያንና (Bloggers) ሦስቱ ጋዜጠኞች በፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ማዕከል (ማዕከላዊ) ከታሠሩ ዛሬ ሃያ ሦስተኛ ቀናቸውን ይዘዋል፡፡ በእነዚህ ጊዜያት ውስጥም በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ ወንጀል ችሎት በጊዜ ቀጠሮ መዝገብ ሁለት ጊዜ ቀርበዋል፡፡ እሁድ ሚያዝያ 19 ቀን […]

Read More →
Latest

we are slaves Poetry by Samrawit Tessema

By   /  May 16, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on we are slaves Poetry by Samrawit Tessema

POEM BY : Samrawit Tessema EDITED BY: Ermias In my country, Ethiopia, you find will the most beautiful people and the richest culture. It is a country of pure faith and delicacy. Under those beautiful landscapes and astonishing smiles however, you will find brutal and repressive laws that citizens must abide to everyday. Many choose […]

Read More →
Latest

we should join our hands and say enough!!

By   /  May 16, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on we should join our hands and say enough!!

  Reporter by: Kumilachew Gebremeskel Ambo Democratic Change in Ethiopia Support organization Norway held a Demonstration against the repressive TPLF Regime to condemn the mass killing of Oromo students in Ethiopia. The demonstration took place in the capital city of Norway center on 8 May2014 from 15:00 hr till 17:30. The aim of the demonstration […]

Read More →
Latest

አንቀጽ 19 በተግባር ተጥሷል – ሕገ መንግስቱን ሳያከብሩ ማስከበር አይቻልም የታሳሪዎች የምርመራ ሂደትን አስመልክቶ ከዞን 9 የተሰጠ መግለጫ

By   /  May 16, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንቀጽ 19 በተግባር ተጥሷል – ሕገ መንግስቱን ሳያከብሩ ማስከበር አይቻልም የታሳሪዎች የምርመራ ሂደትን አስመልክቶ ከዞን 9 የተሰጠ መግለጫ

አዘጋጅ Zone 9 ከታሰሩ 22 ቀናትን ያስቆጠሩት የዞን ዘጠኝ አባላትና ጋዜጠኞች በቤተሰብም ሆነ በሕግ ባለሞያ የመገናኘት መብታቸውን  ለማግኘት 19 ቀናትፈጅቶባቸዋል፡፡ ከታሰሩ እስከ 17 ቀን ድረስ ማንም የቤተሰብ አባል ሳይጎበኛቸውና በወዳጅ ዘመዶች  ሳይጠየቁ የከረሙ ሲሆን ከጠበቆች  ጋርለመገናኘት ደግሞ 19 ቀናት ፈጅቷል፡፡ አሁንም ከጠበቆቻቸው ጋር መገናኘት ያልቻሉ ቀሪ እስረኞች አሉ፡። በተለምዶው እነደሚደረገው የፓሊስ ማእከላዊ ምርመራ የቤተሰብ ጉብኝትን አይቻልም በሚል ቀላል ቃል የከለከለ ሲሆን ለጠበቆች ስብሰባ ላይነን የሚል ምክንያት ሲሰጥ ከርሟል፡፡ ይህ በመሆኑም የተነሳ የተያዙ ሰዎች መብት የሆነው የህገ መንግስቱ አንቀጽ 19 ሁለት ላይ ያለው የተያዙሰዎች ያለመናገር  መብት ( the right to remain silent) በይፋ ተጥሶ ያለማንም የህግ ባለሞያ ምክር ለብዙ ቀናት ምርመራ ሲደረግባቸውቆይቷል፡፡ ምርመራቸውን ጨርሰዋል ተብለው የታሰቡ ታሳሪዎቸን ካልሆነም በስተቀር በምርመራ ወቅት የህግ ባለሞያ ለማግኘት አልተፈቀደላቸውም፡፡ መሰረቱ መሰረታዊ የሆነው ያለመናገር መብትና የሕግ ባለሞያ የማግኘት መብት መከልከሉ የተለመደውን ማእከላዊ ምርመራ የሚታማበትን የማስገደድ ምርመራ እውነተኛነት የሚያጋልጥ ነው፡፡ በተጨማሪም የአካልና የስነልቦና ጉዳት የማድረስ ምርመራ ሲፈጸምባቸው እነደነበረ የተያዙየዞን ዘጠኝ አባላት በተናገሩበት ወቅት ፍርድ ቤቱ የነዚህን ጉዳቶች መከልከል ላይ አስተያየት ከመስጠት ውጪ ይሄ ነው የሚባል እርምጃ እናማጣራት ለመውሰድ አልሞከረም፡፡ ማዕከላዊ ምርመራ ከዚህ በፊት የሚታወቅበት ድብደባ፣ ምግብና እንቅልፍ መከልከል፣ የስነልቦና ጫና እና ማስፈራሪያ የተለያዩ ዛቻዎች ሁሉም በተያዙ የዞን ዘጠኝ አባላትና ጋዜጠኞች ላይ በተለያየ መልኩ እነደደረሰ ተረድተናል፡፡ ይህም ምርመራውን ተከትሎ የሚመጣውንማንኛውንም ማስረጃ በሕግም በሞራልም ተቀባይነት እነዳይኖረው እነደሚያደርግ እናውቃለን፡፡ ከታሳሪዎች የሚገኙ ማንኛውም መረጃዎች በከፍተኛ ተጽእኖ ስር እንደተሰጡ አንዲሁም ዝም የማለትና የሕግ ባለሞያ ምክር የማግኘት ሕገ-መንግስታዊ መብቶቻቸው ተጥሰው የተገኙ እንደሆኑ ዞን ዘጠኝ ያምናል፡፡ በወንጀል ህግ ስነስርአት መሰረት እነዚህ ያለህግ ባለሞያ ጉብኝትያለመናገር መብታቸው (የህገ መንግስቱ አንቀጽ 19) ተጥሶ የተገኙ መረጃዎች በዚህ ምክንያት ብቻ ተቀባይነት እነደማይኖራቸውም የአገሪትዋሕግ ይደነግጋል፡፡ በመሆኑም መንግስት ታሳሪዎቹን አንደፈታ እና ጉዳያቸው ሕገ መንግሰታዊ እና የወንጀል ህግ ሥነ-ስርአት ሕጉን ተከትሎ አንዲሆን እንዲያደርግና ሌሎች እንዲያከብሩ የሚጠይቀውን ሕግ መንግስት ራሱን በማክበር አንዲጀምር አሁንም በድጋሚ ጥሪ እናቀርባለን ፡፡ ህገ መንግስታዊ መብታቸው ተጥሶ ማእከላዊ ምርመራ የሚገኙ የዞን ዘጠኝ አባላት እና ጋዜጠኛ ወዳጆቻችን ያለንን ክብር እና ፍቅር እየገለጽን ጽናታቸው አስተማሪ ሲሆን በሚከተሉት ቀናት በሚኖሩት ማንኛውም የህግ ሂደቶች ውስጥ የሚኖሩትን አዳዲስ መረጃዎች ለዞን ዘጠኝ ነዋሪያንእንገልጻለን፡፡ነገ ቅዳሜ ግንቦት 9 እና እሁድ ግንቦት 10 የሚደረጉ የፍርድ ቤት ሄደቶችን አራዳ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ችሎት ጠዋትበመገኘት መከታተልና  አጋርነታችሁን ማሳየት ትችላላችሁ፡፡ የዞን ዘጠኝ ስብስብ አባላቶቹ ምንም አይነት ህገ ወጥ ተግባር ላይ ተሰማርተው እንደማያውቁ በድጋሚ ለማረጋገጥ ይወዳል፡፡ ‪#‎FreeZone9bloggers ‪#‎FreeEdom ‪#‎FreeTesfalem ‪#‎FreeAsemamaw ‪#‎Ethiopia

Read More →
Latest

Oromo community rallies against the Ethiopian Gov

By   /  May 15, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Oromo community rallies against the Ethiopian Gov

Oromo community from different places in Europe protests against The Ethiopian regime  (EPRDF) TPLF SECURITY FORCES on master plan of city expansion around Finnfine and killing oromo students non violent citizen in Ethiopia on 9th May 2014 in Oslo Norway An Oromo community rallies at the Oslo Norway to raise awareness for the recent clashes […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar