www.maledatimes.com May, 2014 - MALEDA TIMES - Page 5
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  May  -  Page 5
Latest

መልካም የእናቶች ቀን (የልጆቻችሁ እስር አንጀታችሁን ላሳሰራችሁ) ጽዮን ግርማ

By   /  May 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መልካም የእናቶች ቀን (የልጆቻችሁ እስር አንጀታችሁን ላሳሰራችሁ) ጽዮን ግርማ

እኔና ጓደኛዬ (ሊሊ) የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ማዕከል (ማዕከላዊ)ን ደጅ የረገጥነው በጠዋት ነበር፡፡ ምግብ ማቀበል እንጂ ማግኘት ስለማይቻል የግቢው በር እንደተከፈተ ለልብ ወዳጃችን የወሰድነውን ቁርስ ሰጥተን ያደረ ተመላሽ ዕቃ እስኪመጣልን ከመግቢያው ፊት ለፊት ባለው ድንጋይ ላይ ቁጭ ቁጭ ብለናል፡፡ቀዝቀዝ ባለው አየር ላይ ጥቂት ካፊያ ስለነበር ቅዝቃዜው ኩርምት አድርጎናል፡፡ ጥቂት ቆይቶ አንዲት እናት በስስ ፌስታል አንድ […]

Read More →
Latest

የእስረኛው ‹‹ጋዜጠኝነት›› ሌላ ፈተና ጽዮን ግርማ

By   /  May 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእስረኛው ‹‹ጋዜጠኝነት›› ሌላ ፈተና ጽዮን ግርማ

tsiongir@gmail.com (ፋክት መጽሔት ላይ የታተመ) የ2012ቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳታዊ ምርጫ ከመከናወኑ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ ስለምርጫውና የአሜሪካ የጋዜጠኝነት ኹናቴ እንዲወያዩ በአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት አዳራሽ ከተጋበዙና ከሰማንያ የዓለም አገሮች ከተውጣጡ አንድ መቶ ሠላሣ ተሳታፊ ጋዜጠኞች መካከል አንዷ ነበርኹ፡፡ ልምዳቸውን እንዲያካፍሉ ከተጋበዙ የአሜሪካ አንጋፋ ጋዜጠኞች መካከል ታዋቂው የዋሽንግተን ፖስት ጋዜጠኛ ቦብ ውድዋርድ አንዱ ነበር፡፡ ቦብ በስቴት ዲፓርትመንት ሕንፃ […]

Read More →
Latest

Ethiopian Court Grants 10 More Days for Blogger Terror Probe

By   /  May 10, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopian Court Grants 10 More Days for Blogger Terror Probe

Bloomberg News  By William Davison, May 08 An Ethiopian court granted police 10 more days to investigate nine bloggers and journalists suspected of conspiring with “terrorist” organizations in a case that’s raised concern from the U.S. and European Union. The suspects will next appear in court in the Arada district of the capital, Addis Ababa, […]

Read More →
Latest

አዲስ አበባ ከፍተኛ አደጋ ገጠማት

By   /  May 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዲስ አበባ ከፍተኛ አደጋ ገጠማት

አስደንጋጭ አደጋ ከጎተራ ማሳለጫ ወደ ቄራ በጓዝ ላይ የነበረ ነዳጅ የጫነ የፈሳሽ ማመላለሻ መኪና ከነተሳቢውና ተሳፋሪ ጭኖ ከቄራ በኩል ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ ታክሲ ሞሐ ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ(ፔፕሲ) ፊት ለፊት ራሳቸውን ከመጋጨት ለማትረፍ ባደረጉት ጥረት ተሳቢው ታክሲው ላይ ተገልብጦ በደረሰ ከፍተነኛ የእሳት አደጋ ሰዎች ተቃጠሉ።በአሁኑ ሰዓት የተቃጠሉ አስክሬኖች እየተለቀመ ነው።ተጎጂዎች ወደ ሆስፒታል እየተወሰዱ ነው።አደጋው ከደረሰ አንድ […]

Read More →
Latest

TPLF worried about Tigray

By   /  May 9, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on TPLF worried about Tigray

A delegation of former leaders of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF, dominant faction of the EPRDFcoalition ruling in (clik here for more …)

Read More →
Latest

Government quietly disintegrating

By   /  May 9, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Government quietly disintegrating

The general election looming ahead in 2015 is already casting a shadow over the Ethiopian government, whose sole uniting bond would seem to be its praise for the memory of its late Prime Minister Meles Zenawi. His portraits are on (…click here for more )

Read More →
Latest

በኢቢኤስ ስለቀረቡ የኦሮምኛ ድምፃውያን ገረመው ሁንዴ

By   /  May 7, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢቢኤስ ስለቀረቡ የኦሮምኛ ድምፃውያን ገረመው ሁንዴ

  በአንድ አስገዳጅ ሁኔታ ውጪ ከሰዎች ጋር አምሽቼ አሁን ቤት ስገባ ቤተሰብ ኢቢኤስ የሚባለውን ቲቪ ሲመለከቱ ደረስኩ፡፡ እኔም አየሁ፡፤ ትግስት የምትባል ጋዜጠኛ አራት የኦሮሞ ዘፋኞችን ታወያይ ነበር፡፡ አንዱ የምወደው ጃምቦ ጆቴ ነው፡፡ ሌሎቹንም በጣም እወዳቸዋለሁ፡፡ ጎነዝ ድምፃውያን ናቸው፡፡ ውይይቱ ሊያልቅ ሲል ነው የደረስኩት፡፡ ደስ የሚል ውይይት እንደነበር ከአጨራረሱ ያስታውቃል – የመጨረሻው መጨረሻ አላምር ብሎ ብዕሬን […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ …ዞን 9 ኞችን አደግፋለሁ ! አግብቷቸው ስለጦመሩ መብታቸው መገፈፍ የለበትም !

By   /  May 7, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ …ዞን 9 ኞችን አደግፋለሁ ! አግብቷቸው ስለጦመሩ መብታቸው መገፈፍ የለበትም !

     ዞን 9 ኞችን አከብራቸዋለሁ ፣ እዎዳቸዋለሁ!” የሃገር የህዝባችን ጉዳይ ያገባናል !” በሚል በፖለቲካ ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ህይዎታችን ዙሪያ የሚያቀርቧቸው መጣጥፎች አስተማሪ ለመሆናቸው እማኝ ነኝ  !  ጦማርያኑ ቀፍድዶ ከያዘን ፍርሃት ወጥተን ህገ መንግስቱን መሰረት በማድረግ ለመብታችን እንድንተጋ ማነቃቃታቸው ቢያስመሰግን እንጅ የሚያስኮንን ፣ የሚያስወግዝ ፣ ብሎም ወህኒ የሚያስወርድ ነው አልልም።      ዞን 9 ኞችን የምንወድ የምንደግፍ  […]

Read More →
Latest

The malevolence and fear aggression of barbarous TPLF regime against the Ethiopian Oromo students

By   /  May 5, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on The malevolence and fear aggression of barbarous TPLF regime against the Ethiopian Oromo students

    By Nathnael Abate/Norway Since the ferocious TPLF liberation front come in to power in 1991 there have been a lot of mass killing, torture, arrest and persecution of all ethnics in Ethiopia.  TPLF targeted the Oromo people and Oromo students in trepidation of mass uprising. Ruling Ethiopia regime falsely accused tens of thousands […]

Read More →
Latest

China Exim Bank to Loan ~$500m for Ethiopia Sugar Project

By   /  May 5, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on China Exim Bank to Loan ~$500m for Ethiopia Sugar Project

By William Davison May 4 (Bloomberg) — Export-Import Bank of China to make advance for state-run Welkait Sugar Factory in Tigray region, Ethiopian Finance Minister Sufian Ahmed says in interview in capital Addis Ababa today. * China, Ethiopia to focus on “industrialization, particularly light manufacturing,” in economic zones so cos can employ Ethiopia’s cheap labor, […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar