www.maledatimes.com July, 2014 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  July
Latest

ዘረኝነት፦ ብዙሃንን በአንድ ቁና መስፈር

By   /  July 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዘረኝነት፦ ብዙሃንን በአንድ ቁና መስፈር

    Zerihun Tesfaye ያለፉት ሦስት ቀናት ፌስቡክ አሳፋሪ ክስተት የታየበት፣ የዘረኝነት ስካር ናላቸውን ያዞረው አዳጊዎች የሕወሓት ባለስልጣናትን በአንቀልባ ካላዘልን ብለው የጮሁበት መድረክ ሆኖ ነበር። ድርጊቱ አዲስ ባይሆንም የአንድ ባለስልጣን ‘ክብር’ ተናካ ብለው ጉዳዩን ከብዙሃን ጋር ለማያያዝ መሞከራቸው የዛሬ የሕወሓት አጫፋሪዎች ነገ ምን ሊፈጥሩ እንደሚችሉ አመልካች ነውና በጉዳዩ ላይ የራሴን አስተያየት ለመስጠት ተገድጃለሁ። የነገሩ መነሾ፤ […]

Read More →
Latest

CALL FOR ACTION

By   /  July 28, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on CALL FOR ACTION

July 28, 2014 CALL FOR ACTION GLOBAL ALLIANCE FOR THE RIGHTS OF ETHIOPIANS CALLS ON ALL PATRIOTIC ETHIOPIANS TO GEAR UP FOR THE VISIT OF THE DELEGATION FROM THE REPRESSIVE GOVERNMENT IN ETHIOPIA LED BY PM HAILEMARIAM DESALEGN. THE DELEGATION WILL BE IN VARIOUS CITIES IN THE UNITED STATES STARTING July 29 TO PROMOTE INVESTMENT […]

Read More →
Latest

ይድረስ በኢትዮጵያ ለአሜሪካ አምባሳደር ጉዳዩ – ቪዛ ስለመከልከል Letter to American Ambassador in Ethiopia about my denied visa application

By   /  July 28, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ በኢትዮጵያ ለአሜሪካ አምባሳደር ጉዳዩ – ቪዛ ስለመከልከል Letter to American Ambassador in Ethiopia about my denied visa application

Letter to American Ambassador in Ethiopia about my denied visa application ይድረስ በኢትዮጵያ ለአሜሪካ አምባሳደር ጉዳዩ – ቪዛ ስለመከልከል ክብርት አምባሳደር፣ ለጤናዎ እንዴት ነዎት? ይህንን ግልጽ ደብዳቤ ጋዜጣ ላይ እንዳወጣ ያስገደደኝ፣ ከወር በፊት ደብዳቤዬን ቢሮዎ ድረስ በመምጣት ሰጥቼ ብሄድም እስካሁን መልስ ባለማግኘቴና ምናልባትም እርስዎ አላገኙት ይሆናል በሚል ጥርጣሬ ነው። ክብርት አምሳደር፣ ተስፋዬ እሸቱ ሀብቱ እባላለሁ። […]

Read More →
Latest

አዲሱ ቅኝ አገዛዝ፡ ሽብር፣ አመጽና ግጭት

By   /  July 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዲሱ ቅኝ አገዛዝ፡ ሽብር፣ አመጽና ግጭት

  በግደይ ገብኪዳን መነሻ የመስከረም 11 የዓለም ንግድ ማእከል ጥቃትን (9/11፡ የሽብራዊ አገዛዝውሎ ይመልከቱ) ተከትሎ አሜሪካ ሰራዊቷን በምድረ ዓረብ አሰማርታ የምታሳድዳቸውና የምትገላቸው ጽንፈኞች ወሬ አውራ ሚዲያዎች ዋና ዘገባቸው ማድረጋቸው ተለምዷል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በምስራቅ፣ በምእራብና በሰሜን አፍሪካ ሃገራት የዓረብ ዓለምን ወደ ጨለማ ዘመን እየመለሱ ያሉት ሰዎች አሉ ተብሎ የዓረቡን ክስተት በአፍሪካ ለመድገም የአሜሪካና አውሮፓ ሰራዊቶች ሽር ጉድ እያሉ […]

Read More →
Latest

ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ፡ የግብረ ሰዶም መረጃዎች

By   /  July 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ፡ የግብረ ሰዶም መረጃዎች

  ግደይ ገብረኪዳን “ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ” – ሮሜ 1፡ 22 ከ ዚህ በፊት አጠቃላይ የግብረ ሰዶማውያንን ሴራ የሚያሳይ ጽሑፍ “የግብረሰዶማውያን ነገር” በሚል ርእስ ተመልክተናል። ያላነበቡት ጽሑፉን እንዲመለከቱት እጠቁማለው። በቅርቡ በዚህ አንድ ሃገራዊ ድረ ገጽ ደቡብ አፍሪካ ተቀማጭነቱ ካደረገ ግብረ ሰዶም ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ አቅርቦ አደገኛ የማጭበርበር ሙከራ አድርጎ ነበር። በቃለ መጠይቁ በተለይ ግብረ ሰዶማውያን ሕጻናትን አያባልጉም […]

Read More →
Latest

ሁለት የደህንነት መስሪያ ቤት የበታች ሃላፊዎች በጓዶች ስብሰባ ላይ ተገደሉ።

By   /  July 27, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on ሁለት የደህንነት መስሪያ ቤት የበታች ሃላፊዎች በጓዶች ስብሰባ ላይ ተገደሉ።

 (ምንሊክ ሳልሳዊ) ባለፈው ማክሰኞ ከምሽት ጀምሮ ቦሌ መስመር ወሎ ሰፈር ከአይቤክ ሆቴል ፊትለፊት ገባ ብሎ ከሚገኘው የደህንነት ቢሮ ውስጥ በተደረገ ስብሰባ ላይ በተፈጠረ የፖለቲካ አለመግባባት ከአቶ ኢሳያስ ወ/ጊ ጠባቂዎች በተተኮሱ ጥይቶች ሁለት ከአማራው ክልል በመጡ የደህንነት የበታች ሃላፊዎች ላይ ግድያ መፈጸሙን ታውቋል። በአማራው ክልል ያሉ እና በህግ በተመዘገቡ ፓርቲዎች ሽፋን የህገወጥ ዲያስፖራ ፓርቲዎችን አላማ የሚያራምዱ […]

Read More →
Latest

ሕዝብ፤ ሙስና እየነዳ ላመጣው ግፍ ለዋጋ ንረት፣ ለኑሮ ውድነት፣ ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ ተዳርጓል፡፡  (ምንሊክ ሳልሳዊ) 

By   /  July 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሕዝብ፤ ሙስና እየነዳ ላመጣው ግፍ ለዋጋ ንረት፣ ለኑሮ ውድነት፣ ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ ተዳርጓል፡፡  (ምንሊክ ሳልሳዊ) 

ነቀዝ የወጋው ሰብልና ሙስና የነገሰበት ሃገር አንድ ናቸው። ሕዝብ፤ ሙስና እየነዳ ላመጣው ግፍ ለዋጋ ንረት፣ ለኑሮ ውድነት፣ ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ ተዳርጓል፡፡  (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሙስና ከስልጣን ጋር ተጋብቶ እንደ ሸረሪት ድር ተወሳስቧል፡፡ ሙስና በኢትዮጵያ ውስጥ ተስፋፍቶ መንግስታዊ ሽብርተኝነትን አማክሎ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሕዝብ ዋይታ፣ ለቅሶ ለመሆኑ በቅቷል፡፡ ቢሮክራሲው በሙስና ተዘፍቆ ለስራ ሂደቶች ማነቆ ሆኗል፣ የልማት እንቅስቃሴዎች በመንግስት […]

Read More →
Latest

የዒድ ተቃውሞ ተሰርዟል የመንግስት የሽብር ዕቅድ እንዲሳካ አንፈቅድም!

By   /  July 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዒድ ተቃውሞ ተሰርዟል የመንግስት የሽብር ዕቅድ እንዲሳካ አንፈቅድም!

የዒድ ተቃውሞ ተሰርዟል! ዒድን አስመልክቶ የውስጥ አዋቂ መረጃዎች እየደረሱን ነው! የመንግስት የሽብር ዕቅድ እንዲሳካ አንፈቅድም! እሁድ ሐምሌ 20/2006 የኢድ አልፊጥር ክብረ በአል ላይ ቀድሞ የተሰላ ኹከትና ግርግር ለማስነሳት መንግስት ዝግጅቱን በማድረግ ላይ መሆኑን ከቅርብ ምንጮች የተገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ድምጻችን ይሰማ! የዒድ አል ፊጥር በዓልን አስመልክቶ የውስጥ አዋቂ መረጃዎች እየደረሱን ይገኛሉ፡፡ መንግስት የፊታችን ሰኞ ወይም ማክሰኞ […]

Read More →
Latest

Open latter to The Honorable Mayor Annise Parker

By   /  July 27, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Open latter to The Honorable Mayor Annise Parker

ዓለምአቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) Telephone: (877)746 -4384 www.DefendEthiopians.org All Lives Have Equal Value Info@DefendEthiopians.org July 25, 2014 The Honorable Mayor Annise Parker Mayor, City of Houston P.O. Box 1562 Houston, TX 77251 Via email: annise.parker@houstontx.gov Dear Mayor Parker: Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE), whose […]

Read More →
Latest

በአሉ ግርማና እሽ አትበሏት የሹም ዶሮ ናት !

By   /  July 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአሉ ግርማና እሽ አትበሏት የሹም ዶሮ ናት !

  ከአንበሳው ይብራ     “የማይጮሁት በአሉ ግርማን የበሉት ጅቦች”በሚል ርእስ አበራ ለማ ለጻፈው ፅሁፍ አንድ ማተቤ መለሰ የሚባሉ ሰው ከኖርዌይ የላኩት ምላሽ  ፅሁፍ የሚያሳዝን ሆኖ አግኝቸዋለሁ ። አንደኛ አሳባቸው እርስ-በርሱ የተምታታ ፤ አንዴ ስለ አበራ ለማ በኖርዌይ ኑሮው የተገለለ ለመሆኑ  ፤ ወይም ደግሞ ስለአበራ ለማ አዲስ አበባ መመላለስ ፤  ስለጅቦች ፤ ሌላ ጊዜ ደግሞ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar