www.maledatimes.com August, 2014 - MALEDA TIMES - Page 6
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  August  -  Page 6
Latest

ከላይ ሆነን ስናይ

By   /  August 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከላይ ሆነን ስናይ

                                       ከላይ ሆነን ስናይ                                   በ ገለታውዘለቀ   በቅርቡየኣሜሪካፌደራልኣቪየሽንኣስተዳደር(FAA)በዓለምላይለበረራኣደገኛየሆኑትንመስመሮችበካርታውላይከቦኣስጠንቅቆየነበረሲሆንበሪፖርቱላይእንደሚታየውእነዚህንኣደገኛቦታዎችበሁለትከፍሏቸዋል።ኣንደኛውመስመርኣደገኛነትያለውክልል (potentially hostile region) ሲሆንሁለተኛውክልልግንበረራንጨርሶየከለከለ(Flight prohibited) ክልል ነው።ኣደገኛነትኣላቸውተብለውኣብራሪዎችከግምትእንዲያስገቡየተመከሩባቸውክልሎችኬንያ፣ኣፍጋኒስታን፣ኢራን፣ሶሪያ፣ማሊ፣የመን፣ኮንጎናግብጽ ሲናይናቸው።የበረራመስመርየተከለከለባቸውኣካባቢዎችደግሞዩክሬንውስጥድኒፕሮፐትሮቭስክ (ይህ ኣካባቢ በሶቪየት ዮኒየን ጊዜ የኒውክሌር ማምረቻ ተቋም የነበረበትና በኣሁኑ ሰዓት ደግሞ በራሽያ የሚደገፉ ገንጣዮች የሚንቀሳቀሱበት ክልል ነው)፣የክራይሚያ ክልል፣ሊቢያ፣ሶማሊያ፣ኢራቅ፣ሰሜንኮርያናሰሜናዊኢትዮጵያ (ትግራይ)ናቸው። የፌደራልኣቪየሽንኣስተዳደርመግለጫውንካወጣበሁዋላበተለይለበረራየተከለከሉትንክልሎችስናይብዙምጥያቄያልፈጠረብንቢሆንምየሰሜኑየኢትዮጵያክፍልግንተለይቶከነዚህኣደገኛኣካባቢዎችጋርእንዴትሊመደብቻለ?የሚለውጉዳይበተለይለኛለኢትዮጵያዊያንትልቅየመወያያጉዳይየሆነይመስላል።የኣሜሪካመንግስትምንኣይቶነው?ምንመረጃኣገኘ?የሚሉትጥያቄዎችበጣምያጓጉንምይመስላል።ይህጉዳይመወያያከሆነወዲህብዙሰውመላየመታውየኢትዮጵያመንግስትከኤርትራጋርለመዋጋትእቅድስላለውናየኣሜሪካመንግስትምይህንንስለተረዳበኣካባቢውወታደራዊእንቅስቃሴስለሚታይ ቦታውንከኣደገኛኣካባቢሊያስመድበውችሎኣልየሚልነው።ሙያው ባይኖረኝምና ለዛሬ ጽሁፌ ዋና ጭብጥ ይህ ጉዳይ ባይሆንም በዚህ ላይ እኔም እንደ ግለሰብ የግል ኣስተያየቴን መስጠት እፈልጋለሁ። […]

Read More →
Latest

Oromo nationalism on the rise in Ethiopia

By   /  August 1, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Oromo nationalism on the rise in Ethiopia

Al Jazeera Protests and online activism in recent months have brought a resurgence of ethnic Oromo nationalism in Ethiopia. William Davison, 29 July Addis Ababa, Ethiopia – Aslan Hasan, a student belonging to the Oromo ethnic group in Ethiopia, was called either a guilt-ridden terrorist who committed suicide or an innocent victim of brutal state […]

Read More →
Latest

140 ሚሊዮን ብር ለቦረና አካባቢ ውሀ ስራ የተመደበው የት ገባና በውሃ ጥም ቦረና፣ ዲሎ መጋዶ… ከብቶቻቸው አለቁ?

By   /  August 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on 140 ሚሊዮን ብር ለቦረና አካባቢ ውሀ ስራ የተመደበው የት ገባና በውሃ ጥም ቦረና፣ ዲሎ መጋዶ… ከብቶቻቸው አለቁ?

  ….  

Read More →
Latest

41 አለማቀፍ ድርጅቶች የታሰሩት ጋዜጠኞችና ጦማርያን በአፋጣኝ እንዲፈቱ ጠየቁ

By   /  August 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on 41 አለማቀፍ ድርጅቶች የታሰሩት ጋዜጠኞችና ጦማርያን በአፋጣኝ እንዲፈቱ ጠየቁ

የጸረ ሽብርተኝነት ህጉ ይሻሻል ብለዋል  ከዚህ በፊት በሽብርተኝነት የተፈረደባቸው  እንዲፈቱ ጠይቀዋል 41 የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፣ የፕሬስ ነጻነት  አቀንቃኞች፣ አለማቀፍና ክልላዊ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማትና የሙያ ማህበራት…መንግስት በቅርቡ የሽብርተኝነት ክስ  የመሰረተባቸውን ጋዜጠኞችና የዞን 9 ጦማርያን  በአፋጣኝ እንዲፈታ ለጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ከትናንት በስቲያ በላኩት  ደብዳቤ መጠየቃቸውን ብሉምበርግ ኒውስ  ዘገበ፡፡ ሂዩማን ራይትስ ዎች፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ አርቲክል 19 ምስራቅ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar