ሚሊ ሹርቤን እንደዋዛ! Abel Alemayehu A
ሚሊ ሹርቤን እንደዋዛ! በ2001 ዓ.ም. ይመስለኛል፤ በዘገባው የበሸቁ ጆሮውን ለመቁረጥ ያልሳሱለት አወዛጋቢው የስፖርት ጋዜጠኛ ዮፍታሔ ጸጋዬ (ፓፓ) በጨጓራ ህመም ሕይወቱ ያልፋል፡፡ ይህንን አስመልክቼ አውራምባ ታይምስ የስፖርት ገጽ ላይ ዮፍታሔን የሚዘክር ጽሑፍ ሰደድኩ፡፡ በወቅቱ ጋዜጣው በሚወጣበት ማክሰኞ ዕለት ማለዳ ከአልጋዬ ሳልወርድ የእጅ ስልኬን ስከፍት አንድ ጥሪ ደንደርድሮ መጣ፡፡ ደዋዩ ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹርቤ ነበር፡፡ ‹‹ሚሊ ሹርቤ›› ‹‹ሰላም […]
Read More →አበበ ተካ አሞኛል ብዬ ባልልም የሚል አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ የባለቤቱን መለየት በዜማው ገልጾታል
ድምጻዊ አበበ ተካ ባሳለፍነው ወር መጀመሪያ አካባቢ ለዘመናት የሚያፈቅራትን ፍቅረኛውን ማጣቱን በሰይፉ ፋንታሁን ሾው ላይ መቅረቡ የሚታወስ ሲሆን በከፍተኛ ደረጃ ህብረተሰብን አስደንግጦ ነበር ። በ1986 አመተ ምህረዳንቺ አላየሁም በዚህች ምድር ላይ እናፍቅሻለሁ በይ እንተያይ እያለ በማዜም የልብ ፍቅረኛውን መራቅ ያንጎራጎረላት እና በወቅቱ የኪነጥበባትን ሽልማት ካገኘ በኋላ የሚያፈቅራትን ወይዘሪት ለማግኘት ስደትን የመረጠው ድምጻዊ አበበ ተካ ከብዙ […]
Read More →ሰበር ዜና – የቅ/ሲኖዶሱን ልዕልናና ሕገ ቤተ ክርስቲያንን መፃረራቸውን የቀጠሉት አቡነ ማትያስ ማኅበረ ቅዱሳንን ‹‹የቤተ ክርስቲያን ቅኝ ገዥ›› አሉት – ‹‹አባ ማትያስ አላበደም፤ በዚኽ መግለጫ እንድትሠሩበት ነው የምነግራችኹ›› ሲሉም በማኅበሩ ላይ የጥፋት መልእክታቸውን ዐዋጁበት
ማኅበረ ቅዱሳን÷ በጉባኤያት፣ በኅትመትና በኤሌክትሮኒክስ የስብከተ ወንጌል ስርጭት፣ በቅዱሳት መካናት ልማት፣ በአብነት ት/ቤቶችና በካህናት ማሠልጠኛዎች ድጎማና ሞያዊ እገዛዎች ያከናወናቸው ተግባራት በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ሪፖርት በስፋት ተዳስሰዋል፤ ጉባኤተኞች ማኅበሩ ላስመዘገባቸው የሥራ ፍሬዎች ደማቅ ድጋፋቸውን ገልጸዋል፡፡ ዛሬ፣ ጥቅምት ፭ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. በጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብሰባ አዳራሽ በተጀመረው ፴፫ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ዓመታዊ […]
Read More →የሞት ጉዞ
በጸሃይ በየነ ለዚህ ትውልድ ትልቅ ስጦታ በጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሀይማኖት የተፃፈው ይህ ስለ እራሱና ስለሌሎች ወገኖቻችን የስደት ህይወት በተለይም በባህር በጀልባ ወደ የመን ሲገቡ ባለው የስቃይ ጉዞን የምናበት የስደት ትክክለኛ ገፅታን የምናስተውልበት መፀሐፍ ነው፡፡ በዚህ ስደት ምርጫችን በሆነበት ዘመን እንደ ጉድ እየተሰደድን እንደ ጉድ የምናልቅበት እንደሆነ የማይካድ አውነታ ነው፡፡ ከአኛ አልፎ የአለም ሚድያዎች ተኩረት ሰጥተው የሚወተውቱበት […]
Read More →Before Columbus: How Africans Brought Civilization to America
By Garikai Chengu Global Research, October 12, 2014 Url of this article: http://www.globalresearch.ca/before-columbus-how-africans-brought-civilization-to-america/5407584 On Monday, America’s government offices, businesses, and banks all grind to a halt in order to commemorate Columbus Day. In schools up and down the country, little children are taught that a heroic Italian explorer discovered America, and various events and parades […]
Read More →ጋዜጠኛ ሚሊዮን በመጨረሻዎቹ ሰዓታት….
የሚሊዮን አሟሟት እንዳስረዳችሁ ለጠየቃችሁኝ … ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ በኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ከ12 አመት በላይ የሰራ ወጣት ጋዜጠኛ “ነበር”፡፡ በነሃሴ ወር ውስጥ በመንግስት ወከባ ህይወቱን ከእስር ለማትረፍ ተሰዶ ወደሀገሩ በሳጥን ለመመለስ እየጠበቀ ያለ ወጣት ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ…ሚሊዮን፡፡ ተስፋ የነበረው ስደተኛ ጋዜጠኛ የመልካም ባህሪ እና ስብእና ባለቤት የነበረው ሚሊዮን፣ ስለሀገሩ ፍቅር ብዙ መሰናክሎችን ሊጋፈጥ ስደትን መርጦ ባሰበበት ሳይሆን […]
Read More →የማራኪ መፅሄት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹርቤ ቅዳሜ ሆስፒታል ገብቶ ትላንት በስደት ላይ ኬንያ ከዚህ አለም በሞት ተለየ
የማራኪ መጽሄት ባለቤት እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር የነበረው ሚሊዮን ሹርቤ ከሃገሩ የመናገር መብትን መከበር አለበት ጋዜጠኝነት አሸባሪነት አይደለም በማለት የሚዲያን ሃያልነት ለማሳየት ለዘመናት ሲጥር ቆይቶ ከሁለት ወራት በፊት ወደ ኬንያ መሰደዱ ይታወቃል ።ሆኖም ግን ከባለፈው መስከረም ሃያ አንድ ቀን ጀምሮ ጤናው መጓደሉን ለማለዳ ታይምስ ገልጾ ነበር ሆኖም ግን እንደዚህ ለከፍተኛ የሞት ደረጃ ያበቃናል ብሎም አልጠበቀም የማለዳ […]
Read More →In another disturbing move against freedom of speech and independent journalism in Egypt
More worrying news from Egypt. Thanks again for your continued coverage of the media freedom challenges there. For Immediate Use In another disturbing move against freedom of speech and independent journalism in Egypt, one of Al Jazeera Arabic’s presenters, Ahmed Mansour, has been sentenced in absentia to 15 years imprisonment by Cairo’s criminal court on […]
Read More →የፍትህ መጓደል እና የቴዲ አፍሮ የሰቆቃ ጉዞ
በዘላለም ገብሬ ዛሬ ምንም ባልታሰበ እና ባልተጠበቀ ጊዜ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በቀረጥ ክፍያ በማጭበርበር ተከሰሰ የሚል አደናጋሪ ወሬ ሰማን እና ምን አለብቶት የሚል ሆኖብን ታዲያ ይህ የክስ መዝገብ እንዴት ዛሬ ሊታይ ቻለ የሚለውን ዙሪያ ጥምጥም ለማየት ለመዳሰስ ሞክረን ቀደም ካሉት አንዳንድ መጣጥፎች እና የቴዲን መዝገብ አስመልክቶ ምን ተካሂደው ነበር የሚለውን የመኪና አደጋውን ሂደት ምን ይመስል […]
Read More →ደኢህዴን በአጼ ምኒልክ ላይ የሰራው ዶክመንተሪ ኢህአዴግ ውስጥ ቅራኔ ፈጠረ * • በርካታ የብአዴን ካድሬዎች በሰንደቅ አላማ በዓል አልተገኙም
የደኢህዴን 22ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ተከትሎ በፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ‹‹ጮራ ፈንጣቂው ጉዟችን›› በሚል የተሰራውና አጼ ምኒልክ የደቡብ ህዝቦች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እንደፈጸሙ የሚሳየው ዶክመንተሪ በዴኢህዴንና በብአዴን መካከል አለመግባባት መፍጠሩን አንድ ከፍተኛ የብአዴን ካድሬ ነገረ ኢትዮጵያ ገለጸ፡፡ ዶክመንተሪውን ተከትሎ የብአዴን ፖለቲከኞች ኢህአዴግ በተለይም የዶክመንተሪው አዘጋጅ […]
Read More →