የግንቦት 7 ወታደራዊ ጉዳዮች ቡድን የሕወሓት/ኢሕአዴግ ጀነራል መኮንኖችን ብቃት የገመገመበት ሰነድ ወጣ
የሕወሓት/ኢህአዴግ መንግስት በ23 ዓመት ጉዞው ያፈራቸው ጄኔራል መኮንኖች ከወታደራዊ አመራር ሳይንስ ትምህርት እና ስልጠና አንፃር ሲመዘኑ በግንቦት 7 የወታደራዊ ጉዳዮች ቡድን የተዘጋጀ ጥናታዊ ፅሁፍ ክፍል 1 መስከረም 2007 ዓ.ም. የርዕስ ማውጫ መግቢያ. 2 1…… የወታደርዊ አመራር ምንነትና ዋና ዋና የአመራር እርከኖች፤. 3 2…… የወታደራዊ አመራር የስልጠና እርከኖችና ወደ ወታደራዊ የትምህርት አካዳሚዎች መግቢያ መስፈርቶች.. 3 2.1. ወታደራዊ […]
Read More →Phase III Clinical Study in Ethiopia Launched to Test Two Treatments for HIV-Visceral Leishmaniasis Co-infected Patients
[Gondar, Ethiopia and Geneva, Switzerland – October 6, 2014] – The international research & development (R&D) consortium, AfriCoLeish, formed by six research organizations from East Africa and Europe, has launched a Phase III clinical study to address the extreme difficulty in treating visceral leishmaniasis (VL) in patients who also are HIV-positive. The study will assess […]
Read More →የኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ ቢሮ ጋዜጠኞቹ ለምሳ በወጡበት በፀጥታ ሀይሎች ታሸገ
https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-100514-101214 Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም የአየር ሞገድ ወይም በድህረ ገጽ በቀጥታ በአይቱን www. KRLV1340AM.com ይደመጣል። በስልክ ለማዳመጥ ለሚቀናችሁ በቀጥታ በአዲስ ቁጥር 712 432 8451 ያለ ኮድ በቀላሉ ማዳመጥ ይቻላል። […]
Read More →የማለዳ ወግ …ትኩረት የሚሻው የአረብ ሃገሩ ስደት ጉዳይ !
መስከረም 25, ቀን 2007 ዓ.ም በምሽቱ የ EBC ዜና እወጃ የፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ የኢምሬት ጉብኝት ተከትሎ አንድ ቀልቤን የሳበ መረጃ ሰማሁ ። ፕሬዘደንት ዶር ሙላቲ በኢትዮጵያ የተባበሩት አረብ ኢሜሬት ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር መመካከራቸውንና ስለ ተቋረጠው የኮንትራት ሰራተኞች ጉዞ ተጠይቀው የዜጎችን ሰብአዊ መብት ለማስጠበቅ የሚችል ህግና ደንብ እየተሰራበት መሆኑን ጠቁመዋል። መልካም ነው! የ EBC ዘገባ የአምናው […]
Read More →Germany: Chained-up refugees resist police eviction from occupied building በዘረኝነት ጥቃት የሚታወቁት ጀርመኖች ስደተኞችን ሲያሰቃዩ የሚያሳይ ቪዲዮ ይዘናል
በአለም በዘረኝነታቸው የሚታወቁት ጀርመኖች የፖሊስ ሰራዊቶቻቸው ስደተኞችን በሰንሰለት በማሰር ሰበአዊ መብታቸውን በመግፈፍ ከፍተኛ ስቃይ የሚያድርሱባቸውን የቪዲዮ ፊልም ከአርቲ መለቀቁ ሁሉንም ሰዎች አስደንግጦአል ። የዚህ አይነቱ ስቃይ በባርነት ዘመን የቀረ የሰዎች አያያዝ ቢሆንም ዛሬም ጀርመኖች ይህንን ይደግሙታል ።ከመላው አለም ወደ አውሮጳ የሚጎርፉትን ስደተኞች ወደ ጀርመን ድንበር ሲገቡ የሚደረግላቸው ሰበአዊ ጥበቃ እንደ ውሻ አስሮ በማሰቃየት መሆኑ ስደተኝነትን […]
Read More →ሚኒስትር ሺፈራው: በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የክርስቲያንነት መታወቂያችንን ማዕተብ ከማሰር እንደምንከለከል አስታወቁ፤ ማዕተባችንን እናጥብቅ!
ከሥልጠናው ተሳታፊዎች ከፍተኛ ተቃውሞ አጋጥሟቸዋል፤ ከሥራ ባልደረቦቻቸውም ጠንካራ ጥያቄ ቀርቦባቸዋል፡፡ ‹‹በሴኩላሪዝም ሰበብ ማዕተብኽን በጥስ ማለት ሃይማኖትን ከማስካድና እንደ ሰቃልያነ አምላክ አይሁድ መስቀሉን ለመቅበር ከመሞከር ተለይቶ አይታይም፡፡ ሃይማኖት፣ ቀኖና ቤተ ክርስቲያን እና ታሪካዊ ትውፊት እንዳይፋለስ የመጠበቅና የማስጠበቅ ሓላፊነት ያለበት ቅዱስ ሲኖዶስ በጥንቃቄ ሊከታተለው ይገባል፡፡›› /የሥልጠናው ተሳታፊዎች/ ‹‹ፈትል አንድነት እየሸረቡ ለክርስትና ሕይወት መግለጫ በክርስትና ጥምቀት ጊዜ አንገት […]
Read More →በዓሉይመጣልብዬአሁንምበርበሩንአያለሁ
የሰማዕቱደራሲበዓሉግርማባለቤት ‹በዓሉይመጣልብዬአሁንምበርበሩንአያለሁ› ወ/ሮአልማዝአበራ ( በቁምነገርመፅሔትቅፅ 13 ቁጥር 187፣ መስከረም 24/2007 የቀረበ ቃለ መጠይቅ) በኢትዮጵያሥነፅሐፍውስጥስማቸውጎልቶከሚጠሩትደራስያንመካከልአንዱየሆነውደራሲናጋዜጠኛበዓሉግርማ ‹ኦሮማይ› በሚልርዕስባሳተመውመፅሐፉሳቢያመስዋዕትነትንየከፈለደራሲነው፡፡በአፃፃፍቴክኒኩ፤በአጫጭርአርፍተነገሮቹናበድርሰትመዋቅሩአዲስየአፃፃፍብልሃትንአምጠቷልተብሎየሚታመነውደራሲበዓሉግርማየካቲት 24 ቀን 1976 ዓ.ምከቀኑ 11 ሰዓትላይከቤቱእንደወጣየደረሰበትያልታወቀደራሲነው፡፡የበዓሉመጨረሻከዓመትዓመትሲያነጋግርናየቆየናያውቃሉየሚባሉሰዎችንምስክርነትእንደሻተእነሆ 30 ዓመትሞላው፡፡ይህኑመሰረትበማድረግየሙያአጋሩደራሲናጋዜጠኛአበራለማባለፉትሁለትተከታታይእትሞች ‹የማይጮሁትበዓሉንየበሉጅቦች › የሚልመጣጥፉንበቁምነገርመፅሔትላይ አስነብቦናል፡፡ይህንኑመነሻበማድረግየበዓሉግርማንባለቤትወ/ሮአልማዝአበራንየመፅሔቱአዘጋጅጋዜጠኛታምራትኃይሉበመኖሪያቤቷተገኝቶ ‹ህይወትከበዓሉበፊትናበኋላምንይመስላል?› ብሏታል፡፡ ‹መጨረሻውንየሚያውቁሁሉለህሊናቸውሲሉቢናገሩጥሩነው› የምትለውወ/ሮአልማዝባዶቤትሶስትልጆቹንትቶእንደወጣየቀረባለቤቷንየዓላማፅናትተጋርታልጆቿንአስተምራለወግለማዕረግያበቃችጠንካራሴትናት፡፡ ‹ በዓሉይመጣልብዬበርበሩንአሁንምአያለሁ› የምትለውወ/ሮአልማዝ ‹በዓሉመፅሐፉንሲፅፍምንሊመጣበትእንደሚችልያውቅነበር› ትላለች፡፡ ቁምነገር፡– ወ/ሮአልማዝበቅድሚያበመፅሔታችንላይእንግዳሆነሽስለባለቤትሽደራሲናጋዜጠኛበዓሉግርማናስላለፉት 30 ዓመታትህይወትለመነጋገርፍቃደኛስለሆንሽእጅግአድርጌአመሰግናለሁ? ወ/ሮአልማዝ፡– እኔምአመሰግናለሁ፡፡ ቁምነገር፡– እስኪወደኋላልመልስሽናበዓሉበመፅሐፉሳቢያከስራከታገደበኋላለ6 ወራትያህልቤትውስጥነበርየሚውለው፤እንዴትነበርጊዜውንየሚያሳልፈውየሚለውንንገሪኝ ? ወ/ሮአልማዝ፡– ምንምአይጨነቅምነበር፤ብዙጊዜውንቤትውስጥያሳልፍናከቤትወጥቶዞርዞርብሎይመጣል፤ቤትውስጥበነበረበትጊዜምንምአይጨነቀምመሳቅመጫወትነበር፡፡የትእንደወሰዱትአላውቅምእንጅአንዳንድነገሮችንይፅፍነበር፡፡ 6 […]
Read More →So, where is Joseph Kony?
So, where is Joseph Kony? Ndumba J KamwanyahJUST asking, Joseph Kony, a former church altar boy-turned-rebel-leader of the Lord’s Resistance Army (LRA) in Uganda was the subject of a 30-minute video, Kony 2012, produced by Invisible Children Inc’s Jason Russell as an awareness campaign to capture (or kill) him in 2012. It is two years […]
Read More →Results of Large-Scale Roll Out of Combination Treatment for Kala-Azar in Eastern Africa Points to Urgency to Treat Disease Victims as Outbreak Surges in South Sudan
[Bahir Dar, Ethiopia and Geneva, Switzerland – 1 October 2014] Today in Bahir Dar, Ethiopia, at the occasion of the Leishmaniasis East Africa Platform (LEAP) meeting, which has gathered some 150 African and international leishmaniasis experts, results of a pharmacovigilance – or large-scale treatment safety and efficacy monitoring – plan, carried out by […]
Read More →Honoring Ms. Ana Gomes!
By; Geletaw Zeleke Today I take up my pen to write and honor one world leader whom I am convinced must be a representative of God for her sheer determination and commitment to justice and democracy for oppressed people on this planet. I first came to hear of Honorable […]
Read More →