www.maledatimes.com November, 2014 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  November
Latest

የኤምባሲው ግርግር . . . Abdi seid

By   /  November 30, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኤምባሲው ግርግር . . . Abdi seid

<<. . . በስውዲን የሚገኙት የኢትዮጵያ ተማሪዎች በስቶክሆልም የሚገኘውን የኢትዮጵያ መንግሥት ኤምባሲ ለ6 ሰዓት ያህል ከያዙ በኋላ፣ በውስጡ የነበረወን የፕሮፓጋንዳና የመፃደቂያ እቃ – ጽሑፍ፣ ስዕል፣ ፎቶግራፍ – አንድ በአንድ እየለቀሙ አውድመው ኤምባሲው ግድግዳ ላይ የተቃውሞ ድምፃቸውን የሚያሰሙ ጽሑፎችንና የኢትዮጵያን ትክክለኛ መልክ የሚያሳዩ ፎቶግራፎችን ለጥፈዋል። ኢምባሲው ውስጥ እንደገቡ ለደረሱ ጋዜጠኞች ደግሞ የኢትዮጵያን ሕዝብ ችግር፣ የኢትዮጵያን አሰቃቂ […]

Read More →
Latest

ጥያቄ ወ ትዝብት (በተለይ ለአዳማዊያን)

By   /  November 30, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጥያቄ ወ ትዝብት (በተለይ ለአዳማዊያን)

  እዚህ ፌስቡክ ላይ በተለያዩ አጋጣሚዎች የደራሲ አዳም ረታን ድርሰት ለመረዳት እንደሚከብድና የሆነ የረቀቀ የመረዳት ችሎታ ወይም የላቀ መሰጠት ወይም በጥበብ መቀባት ወይም በንባብ መበልጸግ ወይም በሃሳብ መራቅና መራቀቅ ምናምን እንደሚያስፈልግ ከአንጋፋ እስከ ፈላስፋ ፌስቡካዊያን ሲሰበኩ ሰምተናል… ‘የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን!’ ስንልም ዱአ አድርገናል… ያሳዳርልን እስቲ…. አሚን! ግን እውነት የአዳም ጽሁፍ ይከብዳል እንዴ?! እውን ቅድመ ዝግጅት […]

Read More →
Latest

የህወሃት ታጋዮች እና በአሁን ሰአት በደህንነት አገልግሎት ላይ የሚገኙ ፬ አባሎች በእናት ፓርቲያቸው ተከሰሱ !

By   /  November 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህወሃት ታጋዮች እና በአሁን ሰአት በደህንነት አገልግሎት ላይ የሚገኙ ፬ አባሎች በእናት ፓርቲያቸው ተከሰሱ !

ከአስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል የአንድነት ለፍትህና ዲሞክራሲ (አንድነት) አባል ወጣት ሽሻይ አዘናው ለ24 ቀን መሰወሩ ተያይዞ በ26/02/2007ዓ.ም ከሚሰራበት የስራ ቦታው ታፍኖ በመቐለ ኮሙሽን ፖሊስ ክልል ትግራይ ልዩና ፅኑ እስርቤት ታስሮ ህገ መንግስታዊን መብቱ በመከልከል ጠበቃ እንዳያአማክረው ምግብ እንዳይገባለት ፡ ዘሞዶቹና ጓደኞቹ እንዳያዩት ተነፍጎት 12 ቀን ያህል በህቡእ ታሰሮበት ከነበረበት ተሰውሮ እስከ 18/03/2007ዓ.ም በጠቅላላ ለ24 ቀን በመሰወሩ […]

Read More →
Latest

547 seats occupied & only one opposition get in to it .

By   /  November 29, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on 547 seats occupied & only one opposition get in to it .

The Americans have loud and clear sent their message to the white house by electing Republicans for the house of senate on 6.11.2014. It bench marked the significance of the next coming presidential election. On the contrary the Ethiopians people are being twisted unlawfully and autocratically to live with a parliament which has 547 seats […]

Read More →
Latest

የሣንባ ምች (Pneumonia) (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም)

By   /  November 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሣንባ ምች (Pneumonia) (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም)

የሣንባ ምች (Pneumonia) (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) የሣንባ ምች የምንለው በሣንባ ላይ ሚከሰትን ኢንፌክሽን ነው፡፡ ► የሣንባ ምች እንዴት ይከሰታል? ✔ በባክቴሪያ ✔ በቫይረስ ✔ በሽታን የመከላከል አቅማቸው የደከመ ሰዎች ላይ ደግሞ በፈንገስ ምክንያትም ይከሰታል፡፡ አንድ ሰው አየር በሚያስገባ ጊዜ እነዚህን በሽታ አምጪ ተህዋሲያን ወደ ውስጥ ያስገባል፡፡ይህም ወደ ሣንባ በመሄድ ኢንፌክሽን ይፈጥራል፡፡ ► ለሣንባ ምች ተጋላጭነት […]

Read More →
Latest

ተስፋዬ ገ/አብና የፓንዶራው ሳጥን

By   /  November 28, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተስፋዬ ገ/አብና የፓንዶራው ሳጥን

የአዘጋጁ አፍዬር ማስታወሻ፡- የዚህ ጽሁፍ ፀሐፊው – አማን ሄደቶ ቄረንሶ – በስድስት ክፍል አደራጅቶ የጻፈው እና አራቱን በፌስቡክ ገጹ አትሞ የነበረና ሁለቱን ደግሞ ጠይቀነው የላከልን ሲሆን፤ አንድ ወጥ ጽሑፍ በማድረግ አቅርበነዋል፡፡ (አማን ሄደቶ ቄረንሶ) እንደ መግቢያ “ ተውን አትቀስቅሱን አትንኩን በነገር፡ እኛም ትኋን በልቶን አልተኛንም ነበር።” ስንኙን ያገኘሁት ገጣሚው ካልተገለጸው የአማርኛ ግጥም ሲሆን የአጠቃላዩን ሃተታ […]

Read More →
Latest

ከ40 በላይ የአንድነት አባላትና አመራሮች በቃሊቲ እስር ቤት ታገቱ

By   /  November 28, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከ40 በላይ የአንድነት አባላትና አመራሮች በቃሊቲ እስር ቤት ታገቱ

የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት አብርሃን ጨምሮ ከአርባ በላይ የሚሆኑ የፓርቲው አባላት ቃሊቲ እስር ቤት ውስጥ ታገቱ፡፡ አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እስረኞች በሚል መሪ ቃል ከህዳር 14 ጀምሮ እያካሄደያለው የማህበራዊ ሚዲያ ንቅናቄ አካል የሆነውን የህሊና እስረኞችን የመጎብኘት መርሀ-ግብር ለመሳተፍ ወደ ቃሊቲ እስር ቤት ያቀኑት የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት አብርሃ […]

Read More →
Latest

ይድረስ ማስተዋል ላልተሳናቸው ሰዎች በሙሉ፡፡ ከፍሬሂወት አሰፋ

By   /  November 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ማስተዋል ላልተሳናቸው ሰዎች በሙሉ፡፡ ከፍሬሂወት አሰፋ

ከሁሉ አስቀድሜ እንደነ አርቲስት አዜብ ወርቁ እና ጥቂት መሰል ታዋቂ ሰዎቻችን እና የሴቶች ጉዳይ መ/ቤት / ስሙን በትክክል ባለመፃፌ በጣም ይቅርታ/ በሀና ጉዳይ እያደረጋችሁት ላለው ዘመቻ በጣም ላመሰግን እወዳለሁ፡፡ ግን ልክ እንደነአዜብ ሁሉ ምነው ሌሎች የኢትዮጵያ ህዝብ ሀብቴ… የሚሉት መሰል “ፌመሶች/ እህ…ታዋቂዎች/” መነሳት ተሳናቸው፡፡ከሀብታቸው መካከል እኮ ሀናም አንዷ ነበረች፡፡ እውነት ሀብታቸው ከሆነ ማለቴ ነው፡፡ ድርጅቶች […]

Read More →
Latest

                   25 years since Berlin wall falls, 23 years since TPLF wall stands.

By   /  November 27, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on                    25 years since Berlin wall falls, 23 years since TPLF wall stands.

Berlin wall separated Germans just 25 years ago, Ethiopians are still divided and separated by TPLF ethnic centric wall for 23 years. The Berlin wall cut and distanced relatives, families and friends. The dictator woyane regime has successfully planted animosity and vengeance between the brotherly Ethiopian people. The brutal TPLF took power 23 years ago […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛ መልካም ሞላ በድጋሚ ተከሰሰች! በአስናቀ ልባዊ

By   /  November 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጋዜጠኛ መልካም ሞላ በድጋሚ ተከሰሰች! በአስናቀ ልባዊ

የ‹‹ ቆንጆ ›› መፅሔት ዋና አዘጋጅና የ‹‹ ጃኖ›› መፅሔት ዓምደኛ የነበረችው መልካም ሞላ ሀምሌ 28 ቀን 2006 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ዜና እወጃ ላይ ‹‹ህገ-መንግሥቱን በኃይል ለመናድ በመንቀሳቀስ፣ ህዝቡን ለዓመፅ ማነሳሳትና የሽብር ስራን ለምስራት ማቀድ ›› በሚል የፍትህ ሚኒስቴር ክስ የመሰረተባት መሆኑን በዜና አቅራቢው ተመስገን በየነ በኩል የተከሰሰች መሆኑን የሰማችና ከዚያም ባሉት ተከታታይ ቀናት የማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ለጥያቄ እንደሚፈልጋት ጥሪ ከደረሳት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar