www.maledatimes.com November, 2014 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  November  -  Page 3
Latest

የግርማ ሰይፉን የአፍ ወለምታ ይቅር በሉት፤ የአንድነት አቋም ይኸውና

By   /  November 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የግርማ ሰይፉን የአፍ ወለምታ ይቅር በሉት፤ የአንድነት አቋም ይኸውና

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ************************************************************ ****** አንድነት የፀረ ሽብር አዋጁ ተቀብሎትም አያውቅም፤ አይቀበለውም! ************************************************************ ******* አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፀረ ሽብሩ አዋጅ እንዲሰረዝ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ከማድረግ ጀምሮ ከፍተኛ የሆነ እንቅስቃሴ እንዳደረገ የሚታወቅ ነው፤ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት እንቅስቃሴም አንዱ አካል የፀረ ሽብር አዋጁ ይሰረዝ የሚል ነው። ለዚህም አባላቱንና በርካታ የተለያዩ የህብረተስብ ክፍሎች […]

Read More →
Latest

እውነት እንነጋገር!

By   /  November 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on እውነት እንነጋገር!

  በአገራችን ከሚካሄዱ ማንኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች( ትርምሶች) ገለል ብሎ ከዳር መቃኘት ለሞከረ ብዙ ነገሮችን መታዘብ ይቻለዋል፡፡ ስልጣን ላይ ያለው መንግስት ችግሮች ተባብሰው መቀጠል፤ የተቃዋሚ ድርጅቶች(ሓይሎች) የውስጥ ችግር፤ አንዳንድ ድርጅቶች(ሃይሎች) የመረጡት ቅጡ ያልታወቀ መደዴ የትግል መንገድ፤ የአንዳንዶቹ በተለይም የዲያስፖራው መለያ እየሆነ የማጣው ዓላማው ግልፅ ያልሆነ ጭፍን ግብግብ፤ በቀደምት እንስቃሴያቸው አንቱ የተባሉ አንዳንድ ግለሰቦች ባልተጠበቁበት ቦታ መገኘት፤ […]

Read More →
Latest

የ28 ዓመትዋ ወጣት ጋዜጠኛ ፣ ገጣሚ እና አርቲስት ትዕግስት ምትኩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች፡፡

By   /  November 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ28 ዓመትዋ ወጣት ጋዜጠኛ ፣ ገጣሚ እና አርቲስት ትዕግስት ምትኩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች፡፡

ከአንዷለም አስፋው በምስራቅ ሸዋ ሎሚ ወረዳ (ሞጆ) ታህሳስ 19 ቀን 1979 ዓ/ም ተወልዳ በናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት ከጀማሪ እስከ 12ተኛ ክፍል የተከታተለች ሲሆን በናዝሬት የጥበቡን ኢንዱስትሪ ለማሳደግ ተፍ ተፍ ከሚሉት ወጣት ገጣሚያን መካከል አንዱዋ ነበረች፡፡ ይሄን እንቅስቃሴዋን ያዩት ኮሜዲያን እንግዳዘር ነጋ እና ገጣሚ ፊርማዬ ዓለሙ ወደ አዲስ አበባ መጥታ ስራዎችዋን እንድትገፋበት ከፍተኛውን ሚና ተጫውተዋል፡፡ ልፋታቸውም […]

Read More →
Latest

የቤተሰብ ለቤተሰብ ግጭት እና የቁርሾና የበቀል መወጫነት የተመረጠች እንስት በአለምነህ ዋሴ

By   /  November 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቤተሰብ ለቤተሰብ ግጭት እና የቁርሾና የበቀል መወጫነት የተመረጠች እንስት በአለምነህ ዋሴ

ብሔራዊ አነጋጋሪ የሰቅጣጭ ወንጀል ተጠቂ የሆነችው አሥራ ቤት ሐና ለላንጎ የተደራጁ ወንበዴዎች “ድንግተኛ ሰለባ” ሳትሆን የቤተሰብ ለቤተሰብ ግጭት የቁርሾና የበቀል መወጫነት የተመረጠች፣በምታውቃቸውና በሚያውቋት ሰዎች አረመኔያዊ እና ለሞት የዳረጋ ወንጀል የተፈፀመባት ‘የአብርሀም በግ’እንደነበረች ድሬ ትዩብ የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት ምንጬን ጠቅሶ ዘገበ፡፡ ታርገው ባልተገለፀ የሚኒባስ ውስጥ ሰንጢ ታጥቀው የመሸጉትና የሕፃናት የሴቶችና የወጣቶች ሚኒስቴር […]

Read More →
Latest

ሃና ማለት እኛ ነን! “we are Hana” by rahel gebregeziabher

By   /  November 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሃና ማለት እኛ ነን! “we are Hana” by rahel gebregeziabher

በመንገዳችን ሁሉ ዋስትና የሌለን፣ በኑሯችን ሁሉ ከለላ የሌለን ሃና ማለት እኛ ነን!! ሃና እድለኛ ሆና ስለፍትህ ተዘመረላት ስንት ሃናዎች ግን ያለፍህት ሞቱ፡፡ ስንት ሃናዎች ግን ህዝብ ሣያውቃቸው ተቀበሩ፡፡ ጉድ አንድ ሰሞን ነው ይላል ያገሬ ተረት ሁሌም አንድ አዲስ ነገር ሲፈጠር ጉድ ጉድ ከማለትና የአንድ ሰሞን ወሬ ሆኖ ከማለፍ የዘለለ የህዝብን ቁጣ ቀስቅሶና አሳምፆ መቀጣጫ የሚሆን […]

Read More →
Latest

Somali journalist in Puntland killed by gunmen

By   /  November 19, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Somali journalist in Puntland killed by gunmen

Two gunmen shot Abdirisak Ali Abdi at a restaurant on Tuesday. The Radio Daljir journalist died at a hospital. (HCTV) Nairobi, November 19, 2014—The Committee to Protect Journalists calls on authorities in the semi-autonomous region of Puntland to do their utmost to arrest and prosecute the killers of a Somali journalist and identify the motive […]

Read More →
Latest

አሰቃቂ የመኪና አደጋን ለማን ይመኛሉ? by alemeneh wasie

By   /  November 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አሰቃቂ የመኪና አደጋን ለማን ይመኛሉ? by alemeneh wasie

በአዲስ አበባ በአሰቃቂ ሁኔታ የ 17 ዓመቷን ወጣት ለአምስት ቀን ያህል አፍነው ሲደፍሩ የቆዩት ተያዙ። ጉዳዩ አሰቃቂ ነበር። ሃና ትባላለች። የ 17 ዓመት ወጣትና ተማሪ ነች። አየር ጤና ከሚባለው ሰፈር ተነስታ በሚኒባስ ተሳፍራ ወደ ጦር ሃይሎች ለመሄድ ስትሞክር ነው፣ ታክሲ ውስጥ በነበሩ አምስት ወንዶች (ጓደኞች ናቸው) ታፍና ለአምስት ቀን ስትደፈር የቆየችው። ለአምስት ከደፈሯት በኋላ በመከራ […]

Read More →
Latest

UNHCR beings relocated 15,000 S.Sudanise refugees in Ethiopia

By   /  November 19, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on UNHCR beings relocated 15,000 S.Sudanise refugees in Ethiopia

By Tesfa-Alem Tekle November 18, 2014 (ADDIS ABABA) – The United Nations refugee agency (UNHCR) said it started relocating by boat some 15,000 South Sudan refugees stranded at the border for months after crossing into Ethiopia after fleeing fighting in the young nation. Ethiopia has witnessed a huge influx of South Sudanese refugees since conflict […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ወመዘክር ቀደምት መጸሃፎች ሽያጭ ኣነጋጋሪ ሆኖኣል

By   /  November 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ወመዘክር ቀደምት መጸሃፎች ሽያጭ ኣነጋጋሪ ሆኖኣል

ባሳለፍነው ሳምንት ባገኘነው መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ ታሪካዊ መጸሃፍትን በመዝገብ ደረጃ ለዘመናት ያቆየው የመጸሃፍት ቤት በኣዲስ አንዲተኩ ትእዛዝ የተላለፈበት ሲሆን ለነዚህ መጽሃፎች ትእዛዝ  ያስተላለፉትን የመዛግብቱን ባለስልጣን  ለማናገር የሞከርን ሲሆን ለመመለስ ፍቃደኛ ኣለመሆናቸውን እና እናንተ እነማን ናችሕ ይህንን ጥያቄ ልትጠይቁኝ የምትችሉት የሚል ምላ ያስተናገዱ ሲሆን  ጉዳይ  ሲሉ  ቁመዋል :: የአጼ ቴዎድሮስ፤ የአጼ ሚኒሊክ፤ የአጼ ዮሐንስ ደብዳቤዎችን ጨምሮ ሁለት ሺህ ኪሎ […]

Read More →
Latest

“ሀገሬን ያያችሁ “

By   /  November 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ሀገሬን ያያችሁ “

Post

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar