www.maledatimes.com December, 2014 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  December  -  Page 3
Latest

የጽዮንን በዓል አክብረው ከተመለሱ ምዕመናን ውስጥ መኪና ተገልብጦ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ

By   /  December 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጽዮንን በዓል አክብረው ከተመለሱ ምዕመናን ውስጥ መኪና ተገልብጦ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ

ከዘመድኩን በቀለ በየዓመቱ ህዳር 21 ቀን በታላቅ መንፈሳዊ ሥነሥርዓት የሚከበረውን የህዳር ጽዮን በዓል ለማክበር ከአዲስ አበባ ተነስቶ የነበረው የአቡነ አሮን መንፈሳዊ የጉዞ ማኅበር መኪና 60 ተጓዥ ምእመናንን ይዞ ከበዓሉ መልስ ዛሬ ከወልድባ ሰቋር ጉብኝት በኋላ ወደ ጎንደር በመመለስ ላይ ሳለ ከአንባ ጊዮርጊስ ወጣ ብሎ ልዩስሙ 44 ተብሎ ከሚጠራው ሥፍራ ላይ አደጋ ደርሶበት ብዙ ሰው ተጎዳ […]

Read More →
Latest

አብዮት አደባባይ እንገናኝ ስንል

By   /  December 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አብዮት አደባባይ እንገናኝ ስንል

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ተስፋሁን አለምነህ የታመቀ ብሶታችን የምንተነፈስበት ብቻ ስለማይሆን፡፡ የጭቆና ቀንበር አሽቀጥረን ጥለን ነጻነታችን መጎናጸፍ ስለምንፈልግ፡፡ በለቅሶ ፖለቲካ ወያኔ ስለማይወገድ፡፡ የሰንደቃችን ጉዳይ የህልዉናችን ጉዳይ ስለሆነ ፡፡ የሀገራችን ዳር ድንበር እንደ ዳቦ እየተቆረሰ ስለሚሸጥ ፡፡ በዘራችን ብቻ በየደረስንበት ስለምንሳደድ ስለምንገደል ዝም አልንም አላልንም ችግሩ ስለማይለቀን፡፡ የወያኔን ቡድን ማስወገድ ስለምንፈልግ አብዮት ግድ ሆነብን፡፡ አብዮት አደበባይ ለመገናኘት ለመጭዉ እሁድ […]

Read More →
Latest

አቶ ኃይለማርያም፣ የመንግሥትዎ ባህል ይቅርታ ማስጠየቅ ወይስ መጠየቅ?! አካል አልባ ይቅርታ ጠያቂው – ድህነት! በኤልያስ ገብሩ

By   /  December 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ኃይለማርያም፣ የመንግሥትዎ ባህል ይቅርታ ማስጠየቅ ወይስ መጠየቅ?! አካል አልባ ይቅርታ ጠያቂው – ድህነት! በኤልያስ ገብሩ

ይህቺን ጽሑፍ በ‹‹ፍኖተ ነጻነት›› ጋዜጣ ላይ ጽፌ ላቀርብ የነበረው የዛሬ አንድ ወር ገደማ ነበር፡፡ ጽሑፏን ከጀመርኩኝ በኋላ በተለያዩ ምክንያቶች ሳልቋጫት ዛሬ ላይ ደረስኩና በዚህ ዕትም (አራተኛ ዓመት ቁጥር 86) ለንባብ አበቃኋት፡፡ ወደጽሑፌ ላምራ፡- የዘንድሮ የህዝብ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች መደበኛ ስብሰባ ከወራቶች በፊት በኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ንግግር እና ሪፖርት በይፋ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ በወቅቱ […]

Read More →
Latest

ድምጻዊት እየሩሳሌም አስፋው ለምን በቢላዋ ተወጋች

By   /  December 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ድምጻዊት እየሩሳሌም አስፋው ለምን በቢላዋ ተወጋች

ድምፃዊት ኢየሩሳሌም አስፋው (ጄሪ) በሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ ‹ሀሎ አዲስ አበባ› በተሠኘ ተወዳጅ ዘፈኗ ትታወቃለች፡፡ እስካሁን ድረስ ሁለት የሙዚቃ አልበሞች የሠራች ሲሆን ስድስት ያህል ነጠላ ዜማዎችም አሏት፡፡ ከልጅነቷ ጀምሮ ባደረባት የሙዚቃ ፍቅር የተለያዩ ድምፃዊያንን ዘፈኖች ትጫወት የነበረ ሲሆን ታዋቂው ኮሜዲያን አለባቸው ተካ በችሎታዋ ተደንቆ በተወዳጁ ‹‹አለቤ ሾው›› የቴሌቪዥን ፕሮግራሙ ላይ እንግዳ አድርጓት ነበር፡፡ የተለያዩ ነጠላ ዜማዎች […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar