አይደለም ደም እንባ ሳይፈስ አለፈ፡፡
እግዚአብሄር ይመስገን አይደለም ደም እንባ ሳይፈስ አለፈ፡፡ በፍርሃት ያሳለፍናት አርብ ፀሐይ በየነ ሶስትና አራት አመታትን ያስቆጠረው የአረብ ሀገሩ ቀውስ ይኸው ዛሬም እንዳለ አለ፡፡ከቱኒዝያ ተነስቶ ሊቢያን፣ግብፅን፣ሶሪያን ብሎም በየመን የተነሳው የፖለቲካ ቀውስ የብዙ ሺህ ንፁሃን ዜጎቸን ህይወት የቀጠፈ፣ ያቆሰለ በብዙዎች መጥፎ የህሊና ጠባሳ የጣለ፣የአለም ፍፃሜ ቀርበ ተብሎ ህዝብ በህብረት ወደ ፈጣሪ እግዚኦታን ያሰማበት ወቅት ሆነ፡፡ አንዴ ጋብ […]
Read More →ወያኔ እስካሁን ድረስ የግንቦት ሰባት የሃገር ቤት መዋቅር በፍጹም እጇ ላይ እንዳልገባ ተረጋግጧል።
በሀገሪቱ የስራ ማቆም አድማ እና የተማሪዎች አመጽ ያሰጋል ። #Ethiopia #EPRDF #UDJ #Blueparty #Ginbot7 #MinilikSalsawi ወያኔ እስካሁን ድረስ የግንቦት ሰባት የሃገር ቤት መዋቅር በፍጹም እጇ ላይ እንዳልገባ ተረጋግጧል። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ከመጭው ምርጫ በፊት በኢትዮጵያ ውስጥ የስራ ማቆም አድማ እና የተማሪዎች አመጽ እንደሚያሰጋ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ለሕወሓቱ አለቃ ጸጋይ አርብ እለት የቀረበው ሪፖርት […]
Read More →በኢትዮጵያ ሕዝብ መራራ ትግል እብሪተኛው የወያኔ መንግስት መውደቁ አይቀርም!!ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ

የኢአዲግ ወያኔ መንግስት የስልጣን ወንበር በትሩን በሀይል ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ የአኖኖር ሁኔታ ከእለት ወደ እለት እያሽቆለቆለ እና እየወረደ በመምጣቱ ከምቼውም ጊዜ በበለጠ በአሁኑ ወቅት ሕዝቡ ኑሮን መቋቋም በማይችልበት አደገኛ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የኑሮ ውድነት ተቋቁሞ መኖር ከባድ ፈተና እየሆነባቸው እንደሆነ የችግሩ ሰለባና ተጠቂ የሆኑት ሰዎች በየጊዜው ከሚያሰሙት ሮሮና ጩኸት መረዳት […]
Read More →7 ETHIOPIAN JOURNALISTS EXAIL
ከሰሞኑ የተሰደዱት 7 ጋዜጠኞች – የኢህአዴግ መንግስት በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርሰውን ጫና ተከትሎ ከሀገር የተሰደዱትን የሎሚ፣ ጃኖ እና አፍሮ ታይምስ ጋዜጠኞችን ፎቶ ከዚህ እንደሚከተለው ይዘን ቀርበናል፡፡ 1.ጋዜጠኛ ግዛው ታዬ የሎሚ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር 2. ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌው የአፍሮ ታይምስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር 3. ጋዜጠኛ ዳንኤል ድርሻ የሎሚ መጽሔት ሚዲያ ዳይሬክተር 4. ጋዜጠኛ ሰናይ አባተ የሎሚ መጽሔት ዋና […]
Read More →New Study Finds Bank of America Chicago Marathon Delivers More Than $253 million in bussiness activity 2013
New Study Finds Bank of America Chicago Marathon Delivers More Than $253 Million in Business Activity 2013 Chicago Marathon Provided the Equivalent of 1,742 Full-time Jobs CHICAGO – Bank of America announced today that the Bank of America Chicago Marathon continues to be a key economic driver and contributes an estimated $253.49 million […]
Read More →Drop your pen or pay 50000 birr.
Ethiopia is one of the worst countries to exercise freedom of speech although the c country needs it so bad. The government has recently accused bloggers, newspapers and magazines’ publishers as terror advocates. On Aug 15, 2014 the owner of LOMI magazine was bailed out from the on 50,000 birr. The court in Addis Ababa […]
Read More →