የጽዮንን በዓል አክብረው ከተመለሱ ምዕመናን ውስጥ መኪና ተገልብጦ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ
ከዘመድኩን በቀለ በየዓመቱ ህዳር 21 ቀን በታላቅ መንፈሳዊ ሥነሥርዓት የሚከበረውን የህዳር ጽዮን በዓል ለማክበር ከአዲስ አበባ ተነስቶ የነበረው የአቡነ አሮን መንፈሳዊ የጉዞ ማኅበር መኪና 60 ተጓዥ ምእመናንን ይዞ ከበዓሉ መልስ ዛሬ ከወልድባ ሰቋር ጉብኝት በኋላ ወደ ጎንደር በመመለስ ላይ ሳለ ከአንባ ጊዮርጊስ ወጣ ብሎ ልዩስሙ 44 ተብሎ ከሚጠራው ሥፍራ ላይ አደጋ ደርሶበት ብዙ ሰው ተጎዳ […]
Read More →አብዮት አደባባይ እንገናኝ ስንል
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ተስፋሁን አለምነህ የታመቀ ብሶታችን የምንተነፈስበት ብቻ ስለማይሆን፡፡ የጭቆና ቀንበር አሽቀጥረን ጥለን ነጻነታችን መጎናጸፍ ስለምንፈልግ፡፡ በለቅሶ ፖለቲካ ወያኔ ስለማይወገድ፡፡ የሰንደቃችን ጉዳይ የህልዉናችን ጉዳይ ስለሆነ ፡፡ የሀገራችን ዳር ድንበር እንደ ዳቦ እየተቆረሰ ስለሚሸጥ ፡፡ በዘራችን ብቻ በየደረስንበት ስለምንሳደድ ስለምንገደል ዝም አልንም አላልንም ችግሩ ስለማይለቀን፡፡ የወያኔን ቡድን ማስወገድ ስለምንፈልግ አብዮት ግድ ሆነብን፡፡ አብዮት አደበባይ ለመገናኘት ለመጭዉ እሁድ […]
Read More →አቶ ኃይለማርያም፣ የመንግሥትዎ ባህል ይቅርታ ማስጠየቅ ወይስ መጠየቅ?! አካል አልባ ይቅርታ ጠያቂው – ድህነት! በኤልያስ ገብሩ
ይህቺን ጽሑፍ በ‹‹ፍኖተ ነጻነት›› ጋዜጣ ላይ ጽፌ ላቀርብ የነበረው የዛሬ አንድ ወር ገደማ ነበር፡፡ ጽሑፏን ከጀመርኩኝ በኋላ በተለያዩ ምክንያቶች ሳልቋጫት ዛሬ ላይ ደረስኩና በዚህ ዕትም (አራተኛ ዓመት ቁጥር 86) ለንባብ አበቃኋት፡፡ ወደጽሑፌ ላምራ፡- የዘንድሮ የህዝብ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች መደበኛ ስብሰባ ከወራቶች በፊት በኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ንግግር እና ሪፖርት በይፋ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ በወቅቱ […]
Read More →ድምጻዊት እየሩሳሌም አስፋው ለምን በቢላዋ ተወጋች
ድምፃዊት ኢየሩሳሌም አስፋው (ጄሪ) በሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ ‹ሀሎ አዲስ አበባ› በተሠኘ ተወዳጅ ዘፈኗ ትታወቃለች፡፡ እስካሁን ድረስ ሁለት የሙዚቃ አልበሞች የሠራች ሲሆን ስድስት ያህል ነጠላ ዜማዎችም አሏት፡፡ ከልጅነቷ ጀምሮ ባደረባት የሙዚቃ ፍቅር የተለያዩ ድምፃዊያንን ዘፈኖች ትጫወት የነበረ ሲሆን ታዋቂው ኮሜዲያን አለባቸው ተካ በችሎታዋ ተደንቆ በተወዳጁ ‹‹አለቤ ሾው›› የቴሌቪዥን ፕሮግራሙ ላይ እንግዳ አድርጓት ነበር፡፡ የተለያዩ ነጠላ ዜማዎች […]
Read More →የኤምባሲው ግርግር . . . Abdi seid
<<. . . በስውዲን የሚገኙት የኢትዮጵያ ተማሪዎች በስቶክሆልም የሚገኘውን የኢትዮጵያ መንግሥት ኤምባሲ ለ6 ሰዓት ያህል ከያዙ በኋላ፣ በውስጡ የነበረወን የፕሮፓጋንዳና የመፃደቂያ እቃ – ጽሑፍ፣ ስዕል፣ ፎቶግራፍ – አንድ በአንድ እየለቀሙ አውድመው ኤምባሲው ግድግዳ ላይ የተቃውሞ ድምፃቸውን የሚያሰሙ ጽሑፎችንና የኢትዮጵያን ትክክለኛ መልክ የሚያሳዩ ፎቶግራፎችን ለጥፈዋል። ኢምባሲው ውስጥ እንደገቡ ለደረሱ ጋዜጠኞች ደግሞ የኢትዮጵያን ሕዝብ ችግር፣ የኢትዮጵያን አሰቃቂ […]
Read More →ጥያቄ ወ ትዝብት (በተለይ ለአዳማዊያን)
እዚህ ፌስቡክ ላይ በተለያዩ አጋጣሚዎች የደራሲ አዳም ረታን ድርሰት ለመረዳት እንደሚከብድና የሆነ የረቀቀ የመረዳት ችሎታ ወይም የላቀ መሰጠት ወይም በጥበብ መቀባት ወይም በንባብ መበልጸግ ወይም በሃሳብ መራቅና መራቀቅ ምናምን እንደሚያስፈልግ ከአንጋፋ እስከ ፈላስፋ ፌስቡካዊያን ሲሰበኩ ሰምተናል… ‘የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን!’ ስንልም ዱአ አድርገናል… ያሳዳርልን እስቲ…. አሚን! ግን እውነት የአዳም ጽሁፍ ይከብዳል እንዴ?! እውን ቅድመ ዝግጅት […]
Read More →የህወሃት ታጋዮች እና በአሁን ሰአት በደህንነት አገልግሎት ላይ የሚገኙ ፬ አባሎች በእናት ፓርቲያቸው ተከሰሱ !
ከአስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል የአንድነት ለፍትህና ዲሞክራሲ (አንድነት) አባል ወጣት ሽሻይ አዘናው ለ24 ቀን መሰወሩ ተያይዞ በ26/02/2007ዓ.ም ከሚሰራበት የስራ ቦታው ታፍኖ በመቐለ ኮሙሽን ፖሊስ ክልል ትግራይ ልዩና ፅኑ እስርቤት ታስሮ ህገ መንግስታዊን መብቱ በመከልከል ጠበቃ እንዳያአማክረው ምግብ እንዳይገባለት ፡ ዘሞዶቹና ጓደኞቹ እንዳያዩት ተነፍጎት 12 ቀን ያህል በህቡእ ታሰሮበት ከነበረበት ተሰውሮ እስከ 18/03/2007ዓ.ም በጠቅላላ ለ24 ቀን በመሰወሩ […]
Read More →547 seats occupied & only one opposition get in to it .
The Americans have loud and clear sent their message to the white house by electing Republicans for the house of senate on 6.11.2014. It bench marked the significance of the next coming presidential election. On the contrary the Ethiopians people are being twisted unlawfully and autocratically to live with a parliament which has 547 seats […]
Read More →የሣንባ ምች (Pneumonia) (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም)
የሣንባ ምች (Pneumonia) (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) የሣንባ ምች የምንለው በሣንባ ላይ ሚከሰትን ኢንፌክሽን ነው፡፡ ► የሣንባ ምች እንዴት ይከሰታል? ✔ በባክቴሪያ ✔ በቫይረስ ✔ በሽታን የመከላከል አቅማቸው የደከመ ሰዎች ላይ ደግሞ በፈንገስ ምክንያትም ይከሰታል፡፡ አንድ ሰው አየር በሚያስገባ ጊዜ እነዚህን በሽታ አምጪ ተህዋሲያን ወደ ውስጥ ያስገባል፡፡ይህም ወደ ሣንባ በመሄድ ኢንፌክሽን ይፈጥራል፡፡ ► ለሣንባ ምች ተጋላጭነት […]
Read More →ተስፋዬ ገ/አብና የፓንዶራው ሳጥን
የአዘጋጁ አፍዬር ማስታወሻ፡- የዚህ ጽሁፍ ፀሐፊው – አማን ሄደቶ ቄረንሶ – በስድስት ክፍል አደራጅቶ የጻፈው እና አራቱን በፌስቡክ ገጹ አትሞ የነበረና ሁለቱን ደግሞ ጠይቀነው የላከልን ሲሆን፤ አንድ ወጥ ጽሑፍ በማድረግ አቅርበነዋል፡፡ (አማን ሄደቶ ቄረንሶ) እንደ መግቢያ “ ተውን አትቀስቅሱን አትንኩን በነገር፡ እኛም ትኋን በልቶን አልተኛንም ነበር።” ስንኙን ያገኘሁት ገጣሚው ካልተገለጸው የአማርኛ ግጥም ሲሆን የአጠቃላዩን ሃተታ […]
Read More →