www.maledatimes.com 2014 - MALEDA TIMES - Page 33
Loading...
You are here:  Home  >  2014  -  Page 33
Latest

ኢህአፓ እና ታሪኩ

By   /  June 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢህአፓ እና ታሪኩ

ሊንክ ይጫኑ »»»»»»Saibes Wede Tsebel

Read More →
Latest

የሐሰት ድሪቶ የእውነትን ካባ አይሸፍንም

By   /  June 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሐሰት ድሪቶ የእውነትን ካባ አይሸፍንም

የሺህ ኪሎ ሜትር መንገድ በአንድ እርምጃ ይጀመራል እንዲሉ በጥቂት ጔደኛሞች መሰረት የተጣለለት የስፖርት ፌደሬሽን አድጎ እና ገዝፎ የኢትዮጵውያን መገናኛ እና መሰባሰብያ ብርቅዬና ብቸኛ ድርጅት ለመሆን መብቃቱን በኩራት የምንዘክርለት፣ የምንመሰክርበት፣ የምንመካበትና እንደ አይናችን ብሌን የምንጠብቅለት ደረጃ ላይ ለመድረሱ ታሪክ ምስክር ነው። አንድ ድርጅት በሂደትና በእድገት ብዙ መሰናክሎችን እንደሚያልፍ፣ ሳንካዎች እንደሚያጋጥሙት፣ አስከፊ፣ አስደሳችና አሳዛኝ የእድገት ጎዳናዎችና መሰናክሎች […]

Read More →
Latest

ሦስተኛዋን ‹‹እሁድ››- በአራዳ ምድብ ችሎት ጽዮን ግርማ

By   /  June 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሦስተኛዋን ‹‹እሁድ››- በአራዳ ምድብ ችሎት ጽዮን ግርማ

Tsion Girma   tsiongir@gmail.com የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ተጠርጣሪዎቹን እሁድ ለሚሰየም ተረኛ ችሎት መቅጠሩን የተለመደ አድርጎታል፡፡ ከቀናት በፊት በሦስቱ ብሎገሮች ላይ በተሰጠው የዐሥራ አራት ቀናት የጊዜ ቀጠሮ መሠረት የቀጠሮው ቀን ዛሬ ነበር፡፡ ዛሬ በዚህ ፍርድ ቤት ተገኝቼ የነበረውን ሁኔታ መከታተል ባልችልም ምንጮቼ የነገሩኝን ዝርዝር እንዲህ ጽፌዋለሁ፡፡ ጠዋት የተጠርጣሪዎቹ ቤተሰቦች እንደተለመደው የአራዳውን […]

Read More →
Latest

ውሸት ሲደጋገም ዕውነት እንዳይመስል፣ ስንናገርም ሆነ ስንጽፍ ልንጠነቀቅ ይገባል!

By   /  May 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ውሸት ሲደጋገም ዕውነት እንዳይመስል፣ ስንናገርም ሆነ ስንጽፍ ልንጠነቀቅ ይገባል!

( ተክሌ የሻው) ዛሬ ከአገራችን አውራ ችግሮች መካከል ዋናው፣ የተደጋገሙ ውሸቶች ዕውነት የመሰሏቸው ቡድኖች የሚያጎኑት በጥላቻ ላይ የተመሠረተ የዘር ፖለቲካ እና አንድን ነገድ፣ በኢትዮጵያ ተፈጠሩ ለሚባሉ ችግሮች ሁሉ ተጠያቂ የሚያደርገው ነው ብዬ አምናለሁ። አይደለም የሚለኝ ከመጣም የሚለውን ለመስማት ዝግጁ ነኝ። የተደጋገሙ ውሸቶች ሀውልት ሲያስቆሙ እያዬን ነው። የአኖሌን ሀውልት ለአብነት መመልከት ነው። የከተሞችን ስም ሲያስለውጥ እያዬን […]

Read More →
Latest

Ethiopia holds editor-in-chief without charge

By   /  May 28, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia holds editor-in-chief without charge

NEWS ALERT New York, May 28, 2014-The Committee to Protect Journalists condemns the detention of a journalist without charge since Monday and calls on Ethiopian authorities to release him immediately. An Ethiopian court on Tuesday extended by 14 days the pre-trial detention of Elias Gebru, according tonews reports. Ethiopia’s federal police in the capital, Addis Ababa, […]

Read More →
Latest

ግንቦት 20…ከአንድ አምባገነን ወደ ሌላ አምባገነን!

By   /  May 28, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግንቦት 20…ከአንድ አምባገነን ወደ ሌላ አምባገነን!

ነገረ ኢትዮጵያ የግንቦት 20 ልዩ እትም ጋዜጣዋ የግንቦት 20 ‹‹ፍሬዎች›› ተዳሰውባታል፡፡ ታምራት ታረቀኝ የግንቦት 20 ሰለባ የሆኑትንና ሐኪም አጥተው የሞቱትን እውቁን ሐኪም ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ያስታውሰናል፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ስለ ግንቦት 20 ፍሬዎች የራሳቸውን እይታ ገልተውባታል፡፡ የመኢአድ ፕሬዝደንት አቶ አበባው መሃሪ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ም/ሊቀመንበር አቶ ስለሽ ፈይሳ፣ የአረና የህዝብ ግንኙነት አቶ አብርሃ ደስታ እንዲሁም የአንድነት […]

Read More →
Latest

ግንቦት ሃያ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምኑ ነው………..? (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና)

By   /  May 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግንቦት ሃያ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምኑ ነው………..? (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና)

   Gezahegn Abebe Norway Lena ግንቦት ሃያ የጥቂት የአረመኔዎችና ሆዳሞች የደስታ ቀን ሲሆን የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ደግም የሃዘን እና የጭቆና ቀን ነው! ወያኔ ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን በሀይል መግዛት ሕዝብን በአፈናና በእንግልት ማሰቃየት ከጀመረ ሀያ ሶስተኛ አመት የሆነው ሲሆን ይህንንም ወያኔዎች የድል ቀን ብለው የሚጠሩት ለመላው ኢትዮጵያ ደግም የሃዘንና የጭቆና ቀን የሆነው ግንቦት ሃያን ቀን ለሃያ ሶስተኛ ጊዜ  ለማክበር […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ግድያ የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሙኒክ ተካሄደ

By   /  May 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ግድያ የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሙኒክ ተካሄደ

ቀን፡17/05/2014 በዳዊት መላኩ (ከጀርመን) በጀርመን ሙኒክ ከተማ በኢትዮጵያ ውያን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን ግድያ የሚቃወም ታላቅ ሰላማዊ ስለፍ ተካሄደ፡፡ በጀርመን ሀገር የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውን በተገኙበት የተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ አላማው አንባገነኑ የወያኔ መንግስት ሰሞኑን በተላያዩ የኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያሰሙትን ሰላማዊ ተቃውሞ አስምልክቶ ሀገሪቱን እየመራ ያለው መንግስት በተማሪወች ላይ የፈጸመውን ግድያ ፣በተለያዩ የሀገሪቱ ክልልሎች በዜጎች […]

Read More →
Latest

ግንቦት ሃያ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምኑ ነው………..? (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና)

By   /  May 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግንቦት ሃያ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምኑ ነው………..? (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና)

Gezahegn Abebe Norway Lena ግንቦት ሃያ የጥቂት የአረመኔዎችና ሆዳሞች የደስታ ቀን ሲሆን የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ደግም የሃዘን እና የጭቆና ቀን ነው! ወያኔ ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን በሀይል መግዛት ሕዝብን በአፈናና በእንግልት ማሰቃየት ከጀመረ ሀያ ሶስተኛ አመት የሆነው ሲሆን ይህንንም ወያኔዎች የድል ቀን ብለው የሚጠሩት ለመላው ኢትዮጵያ ደግም የሃዘንና የጭቆና ቀን የሆነው ግንቦት ሃያን ቀን ለሃያ ሶስተኛ ጊዜ  ለማክበር ሽር […]

Read More →
Latest

San Jose to Mark 31st Annual Ethiopian-American Cultural and Sports Festival with Ethiopian Heritage Flag Raising Ceremony

By   /  May 27, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on San Jose to Mark 31st Annual Ethiopian-American Cultural and Sports Festival with Ethiopian Heritage Flag Raising Ceremony

San Jose, California, May 27 – For the tenth year in a row, the City of San Jose will once again hoist the Ethiopian Heritage Flag over New City Hall on Thursday July 3, at 04:00pm. San Jose city officials will be in attendance. The Ethiopian-American Council (EAC) and the civic leaders of San Jose […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar