ከ40 በላይ የአንድነት አባላትና አመራሮች በቃሊቲ እስር ቤት ታገቱ
የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት አብርሃን ጨምሮ ከአርባ በላይ የሚሆኑ የፓርቲው አባላት ቃሊቲ እስር ቤት ውስጥ ታገቱ፡፡ አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እስረኞች በሚል መሪ ቃል ከህዳር 14 ጀምሮ እያካሄደያለው የማህበራዊ ሚዲያ ንቅናቄ አካል የሆነውን የህሊና እስረኞችን የመጎብኘት መርሀ-ግብር ለመሳተፍ ወደ ቃሊቲ እስር ቤት ያቀኑት የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት አብርሃ […]
Read More →ይድረስ ማስተዋል ላልተሳናቸው ሰዎች በሙሉ፡፡ ከፍሬሂወት አሰፋ
ከሁሉ አስቀድሜ እንደነ አርቲስት አዜብ ወርቁ እና ጥቂት መሰል ታዋቂ ሰዎቻችን እና የሴቶች ጉዳይ መ/ቤት / ስሙን በትክክል ባለመፃፌ በጣም ይቅርታ/ በሀና ጉዳይ እያደረጋችሁት ላለው ዘመቻ በጣም ላመሰግን እወዳለሁ፡፡ ግን ልክ እንደነአዜብ ሁሉ ምነው ሌሎች የኢትዮጵያ ህዝብ ሀብቴ… የሚሉት መሰል “ፌመሶች/ እህ…ታዋቂዎች/” መነሳት ተሳናቸው፡፡ከሀብታቸው መካከል እኮ ሀናም አንዷ ነበረች፡፡ እውነት ሀብታቸው ከሆነ ማለቴ ነው፡፡ ድርጅቶች […]
Read More →25 years since Berlin wall falls, 23 years since TPLF wall stands.
Berlin wall separated Germans just 25 years ago, Ethiopians are still divided and separated by TPLF ethnic centric wall for 23 years. The Berlin wall cut and distanced relatives, families and friends. The dictator woyane regime has successfully planted animosity and vengeance between the brotherly Ethiopian people. The brutal TPLF took power 23 years ago […]
Read More →ጋዜጠኛ መልካም ሞላ በድጋሚ ተከሰሰች! በአስናቀ ልባዊ
የ‹‹ ቆንጆ ›› መፅሔት ዋና አዘጋጅና የ‹‹ ጃኖ›› መፅሔት ዓምደኛ የነበረችው መልካም ሞላ ሀምሌ 28 ቀን 2006 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ዜና እወጃ ላይ ‹‹ህገ-መንግሥቱን በኃይል ለመናድ በመንቀሳቀስ፣ ህዝቡን ለዓመፅ ማነሳሳትና የሽብር ስራን ለምስራት ማቀድ ›› በሚል የፍትህ ሚኒስቴር ክስ የመሰረተባት መሆኑን በዜና አቅራቢው ተመስገን በየነ በኩል የተከሰሰች መሆኑን የሰማችና ከዚያም ባሉት ተከታታይ ቀናት የማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ለጥያቄ እንደሚፈልጋት ጥሪ ከደረሳት […]
Read More →ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ – “ፓርቲዎች የሚመሩት የድሮ አገር ወዳድና የእናት አገር ፍቅር አቃጠለን በሚሉ ሽማግሌዎች ነው”
* የምርጫ ጉዳይ የሁላችንም የጋራ ጉዳይ ነው ለምን በዚህ ጉዳይ ላይ እንኳን አንስማማም ? ስንል መጀመሪያ ላይ የሚስማሙ ይመስሉና ኋላ ግን ማን ነው አመራሩን የሚይዘው? ማነው ዋናው ?ወዘተ የሚሉ ጉዳዮች ቀስ እያሉ ይመጣሉ፡፡ * የፖለቲካ ፓርቲ አቋቁመናል ከሚሉ ወገኖች ጋር ለመነጋገር ሞክሬአለሁ፤ ከነ ደጃዝማች ፣ ከነራስ ወዘተ ጋር፡፡ ሁሉም ከራሳቸው ካላቸው ግንዛቤ ተነስተው ነው ፓርቲ […]
Read More →ክህደትን ክህደት፣ የካደንም ከሀዲ ለማለት ድፍረት ይኑረን
ከጣሰው አንተነህ (tasewanete@gmail.com) ቁጥር 2 አቶ አንተነህ መርዕድ የተባሉ ሰው ”ፕሮፌሰር መስፍንን ለቀቅ” በሚል ርእስ በዘሀበሻ ድህረገጽ ላይ ላቀረቡት መጻጽፍ የመልስ መንደርደሪያ የሚሆን ”ክህደትን ክህደት፣ የካደንም ከሀዲ ለማለት ድፍረት ይኑረን” በሚል ርእስ በኦክቶበር 8/2014 ለዘሀበሻ ድህረገጽ ልኬለት ባያወጣውም ሌሎች በድህረገጻቸው አውጥተውት አይቻለሁ፣ በዚህ አጋጣሚ እውነቱ እንዲነገር እድል ለሚሰጡ ድህረገጾች ምስጋናየን አቀርባለሁ። ባለፈው ጽሁፌ በቀጣይነት አቀርባለሁ […]
Read More →ቆንጆ መጽሔት ተከሰሰች
ከሁለት ሳምንት በፊት ከማዕከላዊ የምርመራ ቢሮ ከወዲያኛው ጫፍ የደወለው ሰው እንደነገረኝ ‹‹ከፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ነው›› ብሎ ደወለልኝ፡፡ ደዋዩ ቆንጆ መጽሔት መሆኑን ካጣራ በኋላ ዋና አዘጋጇ ስልክ ላይ ብደውል ዝግ ነው ፤ ጥር ወር ላይ ባወጣችሁት ዘገባ እኛ ጋ ክስ ተመስርቶባችኋል አለኝ፡፡ ስለሆነም ለዋና አዘጋጇ መልዕክት አድርሱ መጥታ ቃሏን ትስጥ አለኝ፡፡ ለጊዜው በቅርብ እንደሌለች ነገርኩት፡፡ ‹‹እሺ›› ብሎ ስልኩን ዘጋው፡፡ ድጋሚ […]
Read More →የሃና ላላንጎን መታሰቢያ በማድረግ በራስ ሆቴል የፓናል ውይይት ተካሄደ
በዛሬው እለት በራስ ሆቴል የሃናን የእልፈተ ህይወትታስመልክቶ ለመታሰቢያ የተደረገው ልዩ ስብሰባ ህብረተሰቦችንናስደምሞ ነበር የተጠበቀውን ያህል ህብረተሰብ ባይገኝም በበቂ ሁኔታ ማስተላለፍ የተፈለገውን ሃሳብ ለማስተላለፍ ሰፊ ሰአት ተሰጥቶት ፕሮግራሙ ተካሂⶌል ። ለጥቃት ምላሽ መሰጠትታለበት የሚሉት እና ወደፊት ሴት እህቶቻችን እናድን የሚለው መፈክራቸው ፣የህግ አስከባሪዎችንም ሆነ ማናቸውም የዚህ ድርጊት ተባባሪ የሆኑ በሙሉ በህግ ስር ተጠያቂ መሆንናለባቸው ሲሉ ጠይቀዋል። […]
Read More →Ethiopia: Govt Invites 12 International Companies to Bid in Energy Sector
In taking the privatization process further, the Ethiopian government has officially extended an offer to at least 12 global companies to submit financial and technical proposals in order to engage in the power production and operations. The Minister of Finance (MoF), Ahmed Shidie, presenting his Ministry’s 10 month report before the House of People’s Representatives […]
Read More →ሽመልስ አበራ አይኖቹን ወደማጣት ደርሶ ነበር
ለፊልም ስራ ወጥቶ በለበሰው ቀረጻው የኮንታክት ሌንስ ምክንያት አይኖቹ ለአንድ ቀናት ላለማየት ችሎ ነበር ። ይህም ሌሆን የቻለው የአይን ብሌኖቹ ውስጥ ተሰክተው የነበሩት ኮንታክት ሌንስ ለፊልሙ ስራ ሲባል እንዲያጠል የታዘዘ ሲሆን የአይኖቹን ብሌኖች ላይ ጫጭረውትተንደነበርረና ለረጅም ሰአታት አይኖቹ ሲያለቅሱ እንደነበር እና ጉዳቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እየጨመረ የመጣው የአይኑ ማልቀስ ሥሜት እስከ ሆስፒታል ድረስ እንዲሄድደና […]
Read More →