www.maledatimes.com 2014 - MALEDA TIMES - Page 5
Loading...
You are here:  Home  >  2014  -  Page 5
Latest

፩፬ኛው ታላቁ ሩጫ በዛሬው እለት በመዲናዋ አዲስ አበባ ተጀመረ

By   /  November 23, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፩፬ኛው ታላቁ ሩጫ በዛሬው እለት በመዲናዋ አዲስ አበባ ተጀመረ

የዛሬ ፩፬ አመታት በሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ አዘጋጅነት የተጀመረው የታላቁ ሩጫ ተጀመⶂል ። በአሁን ሰአት የተጀመረው ይሄው ሩጫ ታላላቅ ሩጫ የሚያከናውኑ አትሌቶች ይሳተፉበታል ከዚያም ባሻገር ፬፼ የሚሆኑ ተሳታፊዎችም ይገኙበታል ። የዚህን ሩጫ በክብር እንግድነት በመገኘት መክቻውን ያከናወኑትታ አቶ አባ ዱላ ገመዳ መሆናቸውን የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ዘግⶅል ። በሁሉም እድሜ ክልል የሚገኙትን ተሳታፊዎችን ያቀፈው ይሄው ውድድር […]

Read More →
Latest

የወሊድ መቆጣጠሪና ክትባት የአማራውን ዘር ማጥፊያ መሳሪያዎች !!!በመልካም ዘዉዱ

By   /  November 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወሊድ መቆጣጠሪና ክትባት የአማራውን ዘር ማጥፊያ መሳሪያዎች !!!በመልካም ዘዉዱ

ለአማራው ተብሎ በፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔዎች ተቆንጥሮ በተከለለው ቦታ የተንቀሳቀሰ ግለሰብም ሆነ ድርጅት በግልጽ የሚታዘበው ነገር ከየትኛውም ክልል በተለየ መልኩ በብዛትም ሆነ በአይነት የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎችና ክትባቶች በስፋት ተሰራጭተው እስከ ታች መንደር ድረስ በቂ ዕውቅትና ግንዛቤ በሌላቸው የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች እየተሰጡ ይገኛሉ ፡፡እነዚህ መዳሃኔቶች በባህሪያቸው የሰውን ልጅበማምከን እንዳይወልድ የሚደርጉ ሲሆን ይህም ሆን ተብሎ ከበረሃ ጀምሮ ፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔ […]

Read More →
Latest

አንድነት አሁንም ቀሪ ሒሣብ አለበት ! በይድነቃቸው ከበደ

By   /  November 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንድነት አሁንም ቀሪ ሒሣብ አለበት ! በይድነቃቸው ከበደ

______________________________________ “አያገባኽም፣ማን ደረሰብህ፣የራስህን ስራ ሥራ” እና የመሳሰሉ ምክሮች ከትችት ማምለጫ የሞኙ-አሞኝ ቀፋፊ አካሄድ ነው፡፡ሁሉ ነገር በእጄ ነው የሚለው ገዥው የወያኔ መንግሳት ከመተቸት እና ከማጋለጥ ከፍ ሲልም ከስልጣኑ ለማውረድ ሞራል አለኝ የሚል ሰው ፣ማንኛውንም ፓርቲ እና ግለሰብን ለመተቸት እና ለማጋለጥ የሚያፈገፍግ እንደማይሆን እርግጥ ነው፡፡ እኔም ከዚህ የተለየ እምነት የለኝም፡፡ በማልስማማበት እና ቅር በተሰኘሁበት ጉዳይ አስተያየት የመስጠት […]

Read More →
Latest

‪‎እጮሃለሁ‬!! Wosenseged Geberekidan

By   /  November 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‪‎እጮሃለሁ‬!! Wosenseged Geberekidan

አንድ “ጣፊ ነኝ” ባይ፤ “ሃናን የደፈሩት ((ሰዎች)) ናቸው ሰዎች ብቻ !!” በሚል ርዕስ በቸከቸከው ነገር የተነሳውን የፌስቡክ መንደር ንትርክ ሳነብ አዘንኩኝ፡፡ ከሃዘኔ የተነሳ ምንም ነገር ላለማለት ፈልጌ ነበር፡፡ ግን አልቻልኩም፡፡ ስለዚህም ጥቂት ነገር ማለት ወደድኩ፡፡ ይኼ “ጣፊ” ነኝ ባይ፤ የኢፌዲሪ ሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር “በሃና ላላንጎ ላይ የቡድን አስገድዶ መድፈር ጥቃት ያደረሱት ግለሰቦች ‹የሰው […]

Read More →
Latest

የግርማ ሰይፉን የአፍ ወለምታ ይቅር በሉት፤ የአንድነት አቋም ይኸውና

By   /  November 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የግርማ ሰይፉን የአፍ ወለምታ ይቅር በሉት፤ የአንድነት አቋም ይኸውና

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ************************************************************ ****** አንድነት የፀረ ሽብር አዋጁ ተቀብሎትም አያውቅም፤ አይቀበለውም! ************************************************************ ******* አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፀረ ሽብሩ አዋጅ እንዲሰረዝ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ከማድረግ ጀምሮ ከፍተኛ የሆነ እንቅስቃሴ እንዳደረገ የሚታወቅ ነው፤ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት እንቅስቃሴም አንዱ አካል የፀረ ሽብር አዋጁ ይሰረዝ የሚል ነው። ለዚህም አባላቱንና በርካታ የተለያዩ የህብረተስብ ክፍሎች […]

Read More →
Latest

እውነት እንነጋገር!

By   /  November 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on እውነት እንነጋገር!

  በአገራችን ከሚካሄዱ ማንኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች( ትርምሶች) ገለል ብሎ ከዳር መቃኘት ለሞከረ ብዙ ነገሮችን መታዘብ ይቻለዋል፡፡ ስልጣን ላይ ያለው መንግስት ችግሮች ተባብሰው መቀጠል፤ የተቃዋሚ ድርጅቶች(ሓይሎች) የውስጥ ችግር፤ አንዳንድ ድርጅቶች(ሃይሎች) የመረጡት ቅጡ ያልታወቀ መደዴ የትግል መንገድ፤ የአንዳንዶቹ በተለይም የዲያስፖራው መለያ እየሆነ የማጣው ዓላማው ግልፅ ያልሆነ ጭፍን ግብግብ፤ በቀደምት እንስቃሴያቸው አንቱ የተባሉ አንዳንድ ግለሰቦች ባልተጠበቁበት ቦታ መገኘት፤ […]

Read More →
Latest

የ28 ዓመትዋ ወጣት ጋዜጠኛ ፣ ገጣሚ እና አርቲስት ትዕግስት ምትኩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች፡፡

By   /  November 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ28 ዓመትዋ ወጣት ጋዜጠኛ ፣ ገጣሚ እና አርቲስት ትዕግስት ምትኩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች፡፡

ከአንዷለም አስፋው በምስራቅ ሸዋ ሎሚ ወረዳ (ሞጆ) ታህሳስ 19 ቀን 1979 ዓ/ም ተወልዳ በናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት ከጀማሪ እስከ 12ተኛ ክፍል የተከታተለች ሲሆን በናዝሬት የጥበቡን ኢንዱስትሪ ለማሳደግ ተፍ ተፍ ከሚሉት ወጣት ገጣሚያን መካከል አንዱዋ ነበረች፡፡ ይሄን እንቅስቃሴዋን ያዩት ኮሜዲያን እንግዳዘር ነጋ እና ገጣሚ ፊርማዬ ዓለሙ ወደ አዲስ አበባ መጥታ ስራዎችዋን እንድትገፋበት ከፍተኛውን ሚና ተጫውተዋል፡፡ ልፋታቸውም […]

Read More →
Latest

የቤተሰብ ለቤተሰብ ግጭት እና የቁርሾና የበቀል መወጫነት የተመረጠች እንስት በአለምነህ ዋሴ

By   /  November 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቤተሰብ ለቤተሰብ ግጭት እና የቁርሾና የበቀል መወጫነት የተመረጠች እንስት በአለምነህ ዋሴ

ብሔራዊ አነጋጋሪ የሰቅጣጭ ወንጀል ተጠቂ የሆነችው አሥራ ቤት ሐና ለላንጎ የተደራጁ ወንበዴዎች “ድንግተኛ ሰለባ” ሳትሆን የቤተሰብ ለቤተሰብ ግጭት የቁርሾና የበቀል መወጫነት የተመረጠች፣በምታውቃቸውና በሚያውቋት ሰዎች አረመኔያዊ እና ለሞት የዳረጋ ወንጀል የተፈፀመባት ‘የአብርሀም በግ’እንደነበረች ድሬ ትዩብ የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት ምንጬን ጠቅሶ ዘገበ፡፡ ታርገው ባልተገለፀ የሚኒባስ ውስጥ ሰንጢ ታጥቀው የመሸጉትና የሕፃናት የሴቶችና የወጣቶች ሚኒስቴር […]

Read More →
Latest

ሃና ማለት እኛ ነን! “we are Hana” by rahel gebregeziabher

By   /  November 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሃና ማለት እኛ ነን! “we are Hana” by rahel gebregeziabher

በመንገዳችን ሁሉ ዋስትና የሌለን፣ በኑሯችን ሁሉ ከለላ የሌለን ሃና ማለት እኛ ነን!! ሃና እድለኛ ሆና ስለፍትህ ተዘመረላት ስንት ሃናዎች ግን ያለፍህት ሞቱ፡፡ ስንት ሃናዎች ግን ህዝብ ሣያውቃቸው ተቀበሩ፡፡ ጉድ አንድ ሰሞን ነው ይላል ያገሬ ተረት ሁሌም አንድ አዲስ ነገር ሲፈጠር ጉድ ጉድ ከማለትና የአንድ ሰሞን ወሬ ሆኖ ከማለፍ የዘለለ የህዝብን ቁጣ ቀስቅሶና አሳምፆ መቀጣጫ የሚሆን […]

Read More →
Latest

Somali journalist in Puntland killed by gunmen

By   /  November 19, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Somali journalist in Puntland killed by gunmen

Two gunmen shot Abdirisak Ali Abdi at a restaurant on Tuesday. The Radio Daljir journalist died at a hospital. (HCTV) Nairobi, November 19, 2014—The Committee to Protect Journalists calls on authorities in the semi-autonomous region of Puntland to do their utmost to arrest and prosecute the killers of a Somali journalist and identify the motive […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar