በዱባይ የአሰሪዎቿን 4 ልጆች ባህር ከመሰመጥ ያዳነችው ኢትዮጵያዊት ሞተች *በፀሐይ በየነ *
Post by Melie Tesfaye. ቪዲዮውን ይመልከቱት… ኢትዮጵያዊቷ ዱባይ ውስጥ በሞግዚትነት የምታሳድጋቸውን 4 ልጆች ባህር ለመስመጥ አድናቸው እርሷ የባህር ሲሳይ ሆና ቀረች፡፡ ሶፍያ ለረጅም …አመታት በዱባይ በሞግዚትነት ስትሰራ ኖራለች፡፡ አንድ አርብ ቀን የምትሰራባቸው ሰዎች እሷን ጨምሮ ማለት ነው ለመዝናናት እዛው ዱባይ ውስጥ ወደ ሚገኝ ባህር ዳር ይሄዳሉ፡፡ የሰላት ሰአት ሲደርስ ወንዶቹ ለመስገድ ወደ መስጊድ ሄደዋል፡፡ ሶፍያና […]
Read More →በሕወሓት የሚመራው የኢትዮጵያው አገዛዝ ከኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር ጋር ለመደራደር የቱርኩን ፕሬዝዳንትአማላጅነት መላኩ ተሰማ
https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-020115-020815 የህብር ሬዲዮ ጥር 24 ቀን 2007 ፕሮግራም <<…የፓርቲ ፖለቲካ ኢትዮጵያ ውስጥ አብቅቶለታል። የስርዓቱ የቀድሞው መሪ ከዚህ ቀደም ሲናገሩ እንደነበረው ተቃዋሚዎችን እግር እስኪያወጡ ጠብቀን እግር ሲያወጡ እንቆርጣለን ያሉትን ዛሬ ጓዶቻቸው በተግባር በምርጫ ቦርድ ህገወጥ ውሳኔ ተለጣፊ አንድነትን ፈጥረዋል። ሌላ ፓርቲ መቀላቀሉ ውጤቱ ያው ነገ ሲጠነክሩ …>> አቶ አስራት አብርሃም የሕጋዊውና ምርጫ ቦርድ ያፈረሰው አንድነት ተጠባባቂ […]
Read More →ፍትህ እና ርትዕ ለሁሉም
በኢትዩጵያ ውስጥ ከሁለት አስርት አምታት ወዲህ በህዝብ ላይ በጣም እየተንሰራፋ ስለሚገኘው የዘረኝነትን ተህዋስ ሳስብ በአንድ ወቅት በእስራኤል ያሉ አይሁዳውያን ያደረጉት አድሎ እና ወገናዊነት በአዕምሮዬ ይመጣል። ሁሉም ለፈለጉት ብቻ ነበር ጥብቅና የቆሙት።የሌላውን ሀዘን እና መከራ ከመጤፍ ሳይቆጥሩት በርባን!በርባን!በርባን! እያሉ በንጉሱ በር ላይ የራሳችው ወገን ብቻ እንዲፈታ አቤቱታቸው ታልቅ ነበር። ኢየሱስን አሳልፈው ለፍርድ ሰጥተውት የራሳቸው ወገኔ […]
Read More →7-minute interview with Peter Greste – the first one he’s done since his 400-day imprisonment in Egypt.
For Immediate Release: In his first interview since being freed, Peter Greste calls on Egypt to release Baher Mohamed and Mohamed Fahmy Says there was a mix of emotion boiling inside when he was released In his first interview since being freed from an Egypt jail after 400 days in captivity, Al Jazeera […]
Read More →South Sudan Leaders to Meet Again on Accord as Talks Founder
William Davison, Feb. (Bloomberg) — South Sudanese President Salva Kiir and rebel leader Riek Machar will meet again later this month to negotiate a power-sharing deal after failing to resolve key issues over five days of talks, Machar said. The two didn’t agree on the structure and leadership roles of a proposed transitional government […]
Read More →