በሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌደሬሽን ያዘጋጀው ልዩ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ በሄኖክ አለማየሁ እና ዘላለም ገብሬ
በሜሪ ላንድ ቨርጂኒያ እና ዲሲ ይከናወናል ተብሎ ለረጅም ጊዜ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሰሜን አሜሪካ እግርኳስ ጨዋታ የመክፈቻ ዝግጅት በዛሬው እለት በደማቅ ሁኔታ ተከፍቶአል ። ይሄው በሰሜን አሜሪካ በየዓመቱ የሚደረገው የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ በሜሪላንድ በርድ ስታዲየም በርካታ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት በድምቀት ተከበረ:: ከአሜሪካ እና ከካናዳ የመጡ ከ30 በላይ ቡድኖች በስታዲየሙ በመገኘት በዚሁ በመክፈቻ ዝግጅት ላይ ራሳቸውን አስተዋውቀዋል:: […]
Read More →ቴዲ አፍሮ እና ጎሳዬ ተስፍዬ በአሜሪካ ለሚከንወነው የስፖርት ጫዋታ ላይገኙ ይችላሉ።
የሰሜን አሜሪካው የእግር ኳስ ጨዋታ ሊጀመር የቀረው ጥቂት ቀናቶች ቢሆንም በዚህ ወቅት ላይ ሙዚቃቸውን ያቀርባሉ ተብለው የሚጠበቁት ሙዚቀኞች በአሜሪካ አለመግባታቸው አሳሳቢ ሆኖአል ። ከእነዚህም ውስጥ ጎሳዬ ተስፋዬ እና ቴዲ አፍሮ ይገኙበታል ። ለእግርኳስ ጨዋታው ወቅት ይደረጋል ትብሎ የሚታሰበው የሙዚቃ ኮንሰርት በእነቴዲ አፍሮ በኩል ላይከናውን ይችላል ይህ በእንዲህ እንዳለም የጃኪ ጎሲ ጉዳይም ቢሆን ተያያዥነት ያለው ሲሆን […]
Read More →Why Ethiopian migrants brave illegal crossings again – and again
div id=”image-caption-close-btn-0″ class=”icon clickable pull_right”> Migrant domestic workers hold an Ethiopian flag during a march demanding basic labor rights as Lebanese workers in Beirut, Lebanon, Sunday, May 3, 2015. More than 200,000 workers mostly women from Asia and Africa work as maids in a country of 4 million people, many also come from places as […]
Read More →ላገባ ነው >> (ሉሊት በዓሉ)
Lulit Bealu ========== ‹‹ምነው ሉሊት ስራ የለም እንዴ?›› አለኝ አለቃዬ፤ በጥርጣሬ አይን አጥንቴ ድረስ ዘልቆ እየተመለከተኝ፡፡ ልብ ብሎ ላየኝ እስትንፋስ ያለብኝ ተንቀሳቃሽ ፍጥረት ሳልሆን እንደ ሎጥ ሚስት የጨው አምድ ሆኜ በወንበሩ ላይ የተተከልኩ ሃውልት እመስል ነበር፡፡ ‹‹እ?. . .አለ፤ ኧረ አለ፡፡›› ብዬ ሲሰርቅ እንደተያዘ ሌባ ተደነባብሬ ጠረጴዛዬ ላይ የተዝረከረኩትን ወረቀቶች በተሻለ ሁኔታ አዝረከረኳቸው፡፡ አለቃዬ የሰሞኑ […]
Read More →Ethiopia’s hope for changing an unwanted government by ballot box dashed.
The Ethiopian current ruling party (actually it has been ruling the country for the past 25 consecutive years) has shown an enormous growth in becoming more and more dictatorship in each elections held ever since it got on power by bullet not by ballot in 1991. On May 21 .2015 the ethnic based Ethiopian government […]
Read More →Dangote Cement to Make $500 Million Expansion to Ethiopian Plant
2015-06-04 By William Davison (Bloomberg) — Dangote Group plans to double capacity by 2017 at its newly opened cement plant in Ethiopia as it seeks growth from the construction boom in Africa, Chairman Aliko Dangote. Dangote Cement Plc will spend $500 million to raise capacity at the plant in Mugher, west of Ethiopia’s capital, Addis […]
Read More →Introducing Ethiopian Exiled Journalists Alliance (EEJA)
We are pleased to inform you that we Ethiopian exiled journalists in Kenya have established an association, Ethiopian Exiled Journalists Alliance. The association is comprised of more than 30 exiled journalists, and is a sole representative of all exile Ethiopian journalists in Kenya. It is mainly intended to overcome the problems and challenges faced by […]
Read More →From Seattle to Saudi Arabia, dangerous myths lure Ethiopian migrants
by Goorish Wibneh An overcrowded detention centre in Sana’a, Yemen holds Ethiopian migrants making their way to Saudi Arabia seeking work opportunities (Photo by Anna Surinyach/MSF) Seattle has become one of the preferred destinations for Ethiopian immigrants. Some estimates say there are as many as ten thousand Ethiopians living in the Seattle area. Talking to Ethiopian […]
Read More →