Later from riot alemuTo all those who stood by me when I was in prison.
===============================Reeyot Alemu ============It is with great humility and appreciation that I convey my gratitude to all who protested and condemned my incarceration by the EPRDF Government which is known worldwide for trampling on freedom of the press and human rights, and demanded my unconditional release. I would like to thank those international and local Medias for […]
Read More →ወይዘሪት ኢትዮጵያ
እያንዳንዱ፡ ወገን ፡ በዚህ ፡ባለንበት፡ በስደት ፡ሀገር ፡ደፋ ፡ ቀና ፡ጠዋትና ማታ ፡ሲሉ እንመለከታለን ታዲያ ፡ከዚህ ፡ባሻገር ፡አንዳንድ ፡ወጣቶች ፡ከራሳቸውና ፡ ከቤተሠባቸው ፡አልፈው፡ ለወገንና ፡ለሀገር፡ የሚጠቅምና፡ ለቤተሠብ፡ የሚያኮራ ፡ሀገሩን፡ የሚያስጠራ ፡ ስራ ፡ላይ ፡ ተሠማርተው ፡ ስንመለከት ፡ መኩራታችንና ፡ መደሠታችን ፡በርቱ ፡ቀጥሉበት ፡ ማለታችን ፡ የማይቀር ፡ነው ።ከዚህም ባሻገር ፡ በተቃራኒው ፡ በመጥፎ ፡ […]
Read More →My Private Letter to President Obama Posted by almariam
July 16, 2015 President Barack Obama The White House 1600 Pennsylvania Avenue NW Washington, DC 20500 Dear President Obama: Greetings! Mr. President. I was ecstatic when I heard you will be travelling to Ethiopia in late July “for bilateral meetings with both the country’s government and the leadership of the African Union.” Such a meeting […]
Read More →የቀድሞ የ‹‹አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ›› ፓርቲ የአዲስ አበባ ወጣቶች አደረጃጀት የፋይናንስ ኮሚቴ አባል ፍቃዱ በቀለ ታሰረ
ዛሬ ጥዋት ሌላ የእስር ዜና ሰማን፡፡ የታሰረው፣ የቀድሞ የ‹‹አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ›› ፓርቲ የአዲስ አበባ ወጣቶች አደረጃጀት ውስጥ የፋይናንስ ኮሚቴ አባል እና የወረዳ 15 ሰብሳቢ የነበረው ፍቃዱ በቀለ ነበር፡፡ አጋጣሚ ከወዳጄ አናንያ ሶሪ ጋር ስለነበርን ‹‹በምን ይሆን ደግሞ?›› ብለን ራሳችንን መጠየቃችን አልቀረም፡፡ ወላጅ እናቱና እህቱን በአካል ጠይቀን እንደተረዳነው፣ አንድ ጓደኛው ‹‹አሸባሪ ነው›› ብሎ ጠቁሞበት መሆኑን ነው፡፡ […]
Read More →ቴዲ በድጋሚ ፓስፖርቱን ተቀምቶ ነበር።
ቴዲ በድጋሚ ፓስፖርቱን ተቀምቶ ነበር (ክንፉ አሰፋ ፍራንክፈርት) ባለፈው ሳምንት ወደ ከአዲስ አበባ ናይሮቢ-ኬንያ ይጓዝ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራውን ከጀመረ በኋላ እንዲመለስ መደረጉን የአየር መንገዱ ምንጮች አስታወቁ። በዚህም ምክንያት አየር መንገዱ የሁለት መቶ ሺህ ዶላር ኪሳራ እንደደረሰበት ምንጮቹ ጠቁመዋል። በተሳፋሪዎች ላይም ከፍተኛ መጉላላት ደርስዋል። teddy afro አውሮፕላኑ ካኮበኮበ በኋላ እንዲመለስ የተደረገበት ምክንያት ድምጻዊ ቴዲ […]
Read More →የ“ኢህኣዴግ” ግምገማና ፍሬው ገለታው ዘለቀ
በድርጅት ከዚያም ከፍ ብሎ በመንግስት ደረጃና በሃገር ደረጃ ግምገማ ማድረግ ወሳኝ ጉዳይ እንደሆነ ሁሉ ያምናል። የኣንድ ድርጅት ብቃትም በግምገማው ችሎታና ጥራት ሊለካ ይችላል።የኣንድ ሃገር የፖለቲካ መረጋጋት በፖለቲካ ለሂቆቹ የጠራ የሃገር የምናብ ስእልና ብስለት ሊለካም ይችላል። የፖለቲካ ቤቶች ሲኮለኮሉ፣ ፖሊሲዎች ሲቀረጹ ከፍ ያለ ግምገማን ይጠይቃል። ሃገሪቱ ያለፈችበትን የህይወት ጎዳና፣ የገጠማትን ችግር መንስዔና ውጤቶች በሰፊው መገምገም […]
Read More →የማለዳ ወግ … የጅዳ ቆንስላው ግቢ ” ጅቦች “
=============================== * የጅዳ ቆንስል ለባላቴናው መሀመድ ፍትህ ይትጋ * የጅዳ ቆንስል የስደት ያሰናከለውን ወንድም ይሸኝ * ” ጅቦቹ ! ” የአንባሳደሩን ተሀድሶ ያኮላሹት ይሆን ? የማለዳ ወጌ መነሻ መድረሻ ከወራት በፊት ለኦማኗ ተገፊ ለአልማዝ እና ሰሞኑን እርዳታ ስናሰባሰብለት ለሰነበትነው ወንድም ወጣት አባወራ ለመሀመድ ስላደረጋችሁለት ድጋፍ ምስጋና ለማቅረብ ነው ። በላዩ ላይ የአልማዝ እርዳታ ሀገር ቤት […]
Read More →የማለዳ ወግ… እየሳቁ ማልቀስ !
* የተሰራው ስራ ስኬት ፣ ባልተሰራው ስራ የሚያመው ህመም ! =========================== * ወጣቱ አባወራ መሀመድ ሀሰን ሀገር ቤት ገባ ! * ሁለቱ መሀመዶች ጉዳያችንና ተስፋው … * ያሰመረው ተስፋ * ያልሰራነው የቤት ስራ … * ባትደግፉ እንኳ አታደናቅፉ * እርዱ እረዳችኋለሁ … ሁለቱ መሀመዶች ጉዳያችንና ተስፋው … ======================= ወጣቱ አባወራ መሀመድ ሀገር ቤት በሰላም ገብቷል […]
Read More →Running Legends Joan Benoit Samuelson and Deena Kastor Return to Chicago with Sights Set on New Challenges
2015 Race Will Mark 30 Years Since Samuelson’s Historic American Record and 10 Years Since Kastor’s First Major Marathon WinCHICAGO – The Bank of America Chicago Marathon announced today that legendary American runners Joan Benoit Samuelson and Deena Kastor will compete in the 38th running of the Bank of America Chicago Marathon, on Sunday, October […]
Read More →የሕወሃት የንግድ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ አሊ ሲራጅ በድንገት አረፉ!
ቅዱስ ሃብት በላቸው የኦህዴድ መሪዎች ከስብሰባ መልስ በሚከሰት ድንገተኛ ሕመም እስከወዲያኛው የማሸለባቸው ሚስጢር ምን ይሆን? የንግድ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ አሊ ሲራጅ ዛሬ ጠዋት በናዝሬት/አዳማ በኦህዴድ ስብሰባ ላይ አንዳሉ በድንገት በመታመማቸው ለሕክምና ወደ ሆስፒታል እየተወሰዱ ሳለ መንገድ ላይ ህይወታቸው ማለፉን ለገዥው መንግስት ቅርበት ያላቸው የመገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩት አቶ […]
Read More →