www.maledatimes.com July, 2015 - MALEDA TIMES - Page 4
Loading...
You are here:  Home  >  2015  >  July  -  Page 4
Latest

የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል

By   /  July 10, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል

  በፒዲኤፍ ትክክለኛውን መግለጫ ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ Press+Release የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ ኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞችን “አሸባሪዎች” ብሎ በማሰር እና ከአገር እንዲሰደዱ በማድረግ የኢህአዴግ መንግስት ያላቋረጠ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈጽም ቆይቷል። ይህን የሰብአዊ መብት መተላለፍ በመቃወም፤ በአገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምጽ […]

Read More →
Latest

ሰርጎ ገብ ጋዜጠኛ መለካም ሞላ

By   /  July 10, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰርጎ ገብ ጋዜጠኛ መለካም ሞላ

1 Melkam-selam Molla 2 hrs · ። በማሕጸን ከነበረበት ጊዜ ጀመሮ እስከአሁን በወያኔዎች ስቃይ እየደረሰበት ያለ ልጅ – ግርማ ካሳ ከአሥር አመታት በፊት ነው። በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የፖለቲካ ክፍተትና ዴሞክራቲክ እንቅስቃሴ መታየት ጀመረ። አስኳል ፣ ሚኒሊክ፣ ሃዳር፣ አዲስ ዜና፣ ሰይፈ ነበልባል ..እያለ ቁጥራቸው እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ ነጻ ጋዜጦች ይታተሙ ነበር። የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአሥራ አራት አመታት […]

Read More →
Latest

አሜሪካ ላይ ጋዜጠኛ ሲደበደብ ፣ቃሊቲ ላይ ጋዜጠኞች  አብረው ያለቅሳሉ ከጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ ( የግል አስተያየት)

By   /  July 10, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on አሜሪካ ላይ ጋዜጠኛ ሲደበደብ ፣ቃሊቲ ላይ ጋዜጠኞች  አብረው ያለቅሳሉ ከጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ ( የግል አስተያየት)

  tamgeda@gmail.com ባለፈው አርብ (ሃምሌ 4 /2015 እ ኤ አ ) ከመላው የአሜሪካ ግዛቶች  የተሰባስቡ  በሺዎች  የሚቆጠሩ  ዲሞክራሲ ፣ ፍትህ ፣ እኩልነት  እና ሰላም ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን   በአሜሪካው መናገሻ ከተማ ዋሽንግተን  ዲሲ    በሚገኘው የዋይት ሃውስ ቤተ መንግስት  ደጃፍ ላይ  በመስባስብ  የፕ/ት  ባራክ ኦባማ  አስተዳደር  በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ  ውስጥ  እየተካሂደ  ያለውን ዘግናኝ  እና አሳሳቢ የሆነው […]

Read More →
Latest

Ethiopia courts scepticism after freeing imprisoned writers ahead of Obama visit

By   /  July 10, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia courts scepticism after freeing imprisoned writers ahead of Obama visit

Critics accuse government of political opportunism amid official attempts to cast release of five writers from media and Zone 9 as routine act of generosity   After more than a year of imprisonment, two Ethiopian women had no idea they were about to be released until a prison loudspeaker informed them they were free to […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ ከእስር ተለቀቀች

By   /  July 9, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ ከእስር ተለቀቀች

በትላንትናው እለት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንን እና ጋዤጠኞችን መለቀቃቸውን መዘገባችን ይታወሳል በዛሬው እለት ማለዳ ደግሞ ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ እና ጦማሪት ማሂ ፋንትሽ (ማህሌት ፋንታሁን) ከቤተሰቦቻቸው መቀላቀላቸውን ተነገረ። ባራክ ኦባማ ወደ እትዮጵያ የመገባታቸውን ሁኔታ ተከትሎ ፣ቅድሚያ ጉዞአቸውን ከማከናወናቸው በፊት እነዚህን ንጹህንን ዜጎች እንዲፈቱ ያደረጉት ጫና ነው የሚል መላምት ሳይደርሱ አይቀርም የሚለው ሃስብ በሰፊት እየተነገረ ነው […]

Read More →
Latest

የሜሪ ላንድ ምግብ ቤቶች እና የመስተንግዶ አቀባበላቸው ሲፈተሽ!

By   /  July 8, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሜሪ ላንድ ምግብ ቤቶች እና የመስተንግዶ አቀባበላቸው ሲፈተሽ!

በዋሽንግተን ዲሲ: በዋሽንግተን ዲሲ: ሜሪላንድ እና ቨርጂኒያ የነበረን ቆይታ ለሳምንታት የዘለቀ የነበረ ሲሆን የዘሃበሻው ሄኖክ አለማየሁ ፣ ቴዎድሮስ መይሳው እና ማለዳ ታይምስ ውሎና አዳራቸው የተለያዩ የገበያ ማእከላትን አሰሳ በማድረግ ስራቸውን እና የእንግዳ አቀባበላቸውን መገምገም ትልቁ ሰራቸው ሆኖ ከርሞአል  ታዲያም የሶስቱንም ስቴቶች ምግቤቶች አንዳንድ ለመምረጥ ሞከርን እና ከሶሰቱም የመረጥናቸውን ጥቂቶቹን ስራቸውን ለማንሳት ወደድን ፣ከነዚህም መካከል ድንቅነሽ […]

Read More →
Latest

እነተስፋለም ወልደየስ ተፈቱምክንያቱ የፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ ወደ ኢትዮጵያ የጉዞ እቅድ ነው ተባለ

By   /  July 8, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on እነተስፋለም ወልደየስ ተፈቱምክንያቱ የፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ ወደ ኢትዮጵያ የጉዞ እቅድ ነው ተባለ

ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ፣ጋዜጠኛ አስማማው ሃይለጊዮርጊስ፣ ጦማሪ ዘላለም ክብረት፣ማህሌት ፋንታሁንና ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ ዛሬ ማምሳውን በፍትሕ ሚኒስቴር ውሳኔ መፈታታቸው የታወቀ ሲሆን ከቤተሰብ መቀላቀላቸው ከአዲስ አበባ የወጡ መረጃዎች ገለጹ።የቀሩት በእስርና በስደት ያሉ አምስት ጦማሪያን ጉዳኢ በተጀመረው የክስ ሂደት ይቀጥላል ቢባልም ቁርጥ አለ ውሳኔ አለመሰጠቱ ታውቋል። በክሱ ላይ ብኢን ለመስጠት ከመጪው ቀጠሮ ሐምሌ 13 ቀን 2007 በፊት […]

Read More →
Latest

እስክንድር ነጋ በእስር ላይ ካለ 4ኛ አመቱን ይዞአል (ሰርካለም ፋሲል)

By   /  July 7, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on እስክንድር ነጋ በእስር ላይ ካለ 4ኛ አመቱን ይዞአል (ሰርካለም ፋሲል)

ባሳለፍነው ሳምንት ከጋዜጠኛ እስክንድር ባለቤት  ሰርካለም ፋሲል ጋር ደስ የሚል ቆይታ አድርገን ነበር ሆኖም ግን ብዛት ያሳለፍናቸው ቀድሞ በነበሩት ስራዎቻችን ዙርያበግል ስናወራ ነበር ታዲያ ነገርን ነገር ያነሳዋል እና የአንዱን እና በእስር ቤት ስለተወለደው ናፍቆት እስክንድር ለምን ናፍቆት የሚለውን ስያሜ ልትሰጠው እንደቻለች ጠየኳት እና የሰጠችኝ ምላሽ ቀልቤን ስለገዛው እንደገና አጠር ያለች ወሬ በመቅረጸ ድምጽ ለመያዝ ሞከርኩ […]

Read More →
Latest

እስክንድር ነጋ እያሉ የሚጮሁ የዲሲ ግብረ ሃይሎች የሌሎችንም ጋዜጠኞች መብት መጣስ አሳፋሪ ነው !

By   /  July 4, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on እስክንድር ነጋ እያሉ የሚጮሁ የዲሲ ግብረ ሃይሎች የሌሎችንም ጋዜጠኞች መብት መጣስ አሳፋሪ ነው !

በትላንትናው እለት የፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ  ወደ ኢትዮጵያ የሚሄዱበትን አስመልክቶ በተደረገው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የቪኦኤ ጋዜጠኛ ለሪፖርት በሄደበት ሰአት በዲሲ ግብረ ሃይል አባላቶች ከፍተኛ  ውግዘት የደረሰበት ሲሆን ፣በኢትዮጵያ ለሚደርሰው ግፍ እና መከራ የሚያደርጉትን ሰላማዊ ሰልፍ በቃ ሳይባል ጋዜጠኞችን በግፍ ማዋከብ ተገቢ ያልነበረ ሲሆን ነጻ ጋዜጠኞች ይፈጠሩ እየተባለ እንደገና ሌላ ጋዜጠኞችን ማዋከብ ውርደት መሆኑን አለማወቃቸው በጣም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar