የኢትዮጵያ የድርቅ ሁኔታ እየተባባሰ መጥቶአል፣ መንግስትም ችልተኝነትን አብዝቶአል
በሃገሪቱ እየተስፋፋ የመጣውን አረንጓዴው ድርቅ እየተባለ የሚጠራው ከፍተኛ ረሃብ በመላው ሃገሪቱ እየተስፋፋ የመጣ ሲሆን በአሁን ሰአት በሰሜኑ ክልል ምስራቅ እና ደቡቡን በከፊል ከማጥቃቱም በላይ ከፍተኛውን ህዝብ ወደ ስደት ሲዳርግ ብዙሃኑን ደግሞ በተለያዩ የሃገሪቱ ትልልቅ ከተሞች ለልመና እንዲሰደዱ አድርጎአል ። በተለይም የገበሪው የዚህ አመት የምርት ሁኔት ማሽቆልቆል እና መንግስት በገበሬው ህዝብ ላይ የሚያሳርፈው ጫና ከፍተኛ ከመሆኑም […]
Read More →በጋምቤላ፤ በአማራ ተወላጆች ላይ ጉዳት ያደረሱ ሹማምንት ተከሰሱ
በ ጋዜጣው ሪፖርተር በጋምቤላ ክልል በተለይም በአማራ ተወላጆችን (ደገኞች) ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ በማፈናቀልና በመግደል ወንጀል የተጠረጠሩ 46 የቀድሞ የክልሉ ሹማምንት ክስ ሰሞኑን በአዲስአበባ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ተረኛ ችሎት ቀረበ። ከቀበሌ እስከ ዞን በአመራርነት እርከን ነበሩ የተባሉት ተከሳሾች ባቀጣጠሉት ግጭት 126 ሰዎች በግፍ የተገደሉ ሲሆን ከ7 ሺህ የሚልቁ ሰዎችን ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል። የፌደራል አቃቤ […]
Read More →የትግራይ ክልል ካቢኔ ሥርነቀል ሹም ሽር አካሄደ
በ ጋዜጣው ሪፖርተር የትግራይ ብሔራዊ ክልል መንግስት ካብኔ ትናንትና ባካሄደው ስብሰባ ከምክትል ፕሬዝደንት እስከ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ድረስ ሥርነቀል ሹም ሽር ማካሄዱ ታውቋል። የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ፓርቲ በመቀሌ የሰማዕታት አዳራሽ ባካሄደው 12ኛ የሕወሓት ጉባኤ ላይ ከፓርቲው ጓዶች እንዲሁም ከትግራይ ከተለያዩ ወረዳዎች የመጡ የሕብረተሰቡ ወኪሎች ባሰሙት የመረረ የመልካም አስተዳደር ችግር መነሻነት የትግራይ ብሔራዊ […]
Read More →ከአርባ ምንጭ ወደ ጅቡቲ የ1ሺ 231 ኪሎ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ቱቦ ዝርጋታ ሊጀመር ነው
የተገኘው የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ከሩሲያ ይበልጣል ጁቡቲ በ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር ማከማቻና ማጣሪያ ተርሚናሎች እየገነባች ነው ከአርባምንጭ ወደ ጅቡቲ የ1ሺ 231 ኪሎ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ የቱቦ ዝርጋታ ሊጀመር መሆኑ የሰንደቅ ምንጮች ገለፁ። የሚዘረጋው የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ቧንቧ ከአርባምንጭ ተነስቶ በአዋሳ በድሬዳዋ አድርጎ በመጨረሻም ጁቡቲ ወደብ እንደሚደርስ ታውቋል። ይህን ስራ ለማስጀመር የሚስችል ፈንድ […]
Read More →የማለዳ ወግ…” አንተ በምትሄድበት ሁሉ ባለጉዳዮች ይከተሉሃል ልበል ? ” አዎ ይከተሉኛል ልበል ?
https://www.facebook.com/nebiyu.sirak/videos/10207986267800483/================================* አጭር ቆይታ ጭልጥ ባለው በርሃ ካገኘሁት የጨነቀው መሀመድ ጋር … መንገዱ አያገናኘኝ አያሰኛኝ የለም ፣ እኔም የሰማሁትን ያየሁትን አካፍላችሁ ዘንድ ለምዶብኛል: ) የማካፍለውን መረጃ የሚቀበሉ ይማሩበት ይሆናል ፣ የማይቀበሉ የማያምኑት ግን እንዳላመኑ ይቀራሉ ፣ ጊዜው ይርዘም እንጅ አንድ ቀን ይቀበሉታል ! እኔ ህሊናየ ፈቅዶ የማውቀውን ፣ የቻልኩትንና የሚጠበቅኝን የዜግነት ድርሻ መወጣቴን ነው ፣ ከዚህ […]
Read More →የማለዳ ወግ …” ሳውዲና ኢትዮጵያ የሰራተኛ ውል አልተፈራረሙም!”
================================== * ” የሳውዲና የኢትዮጵያ የሰራተኛ ውል ተፈረመ! “ወገን ለወገን – በሳውዲ ” ፊስ ቡክ ገጽ * ትክክለኛ መረጃ ህይዎት ነው ፣ የተሳሳተ መረጃ ጎጅ ነው! * የተሳሳተ መረጃ እንዳይጎዳን የመንግስት ተወካዮች ለመረጃ በራቸውን ይክፈቱ ! * በአዲሱ ኮንትራት ዙሪያ ባለድርሻው ስደተኛ ይምከርበት ከቀናት በፊት የሳውዲ ታዋቂ ጋዜጣ አረብ ኒውስ #arabnews ያወጣውን መረጃ ተከትሎ በርካታ […]
Read More →ምኞትና ተግባር ምንና ምን ናቸው? በጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ
Reeyot-Alemu_002 በአዲሱ አመት ዋዜማ የፖለቲካ እስረኞችን ለመጠየቅ ወደ ቂሊንጦ እስርቤት ከእህቴ ጋር ሄጄ ነበር፡፡ ስማችንን እና የምንጠይቃቸዉን እስረኞች ስም ካስመዘገብን በኋላ መታወቂያችን አሳይተን ወደዉስጥ ልንገባ ስንል መታወቂያዉን የምትመለከተዉ ፖሊስ ስማችንን ካነበበች በኋላ “ቆይ ቆይ የእናንተማ መጠየቅ አለበት” አለችንና መታወቂያችንን ይዛ ከበር መለሰችን፡፡ ከበሩ አጠገብ በሚገኝ ጎብኝዎች ወረፋ በሚጠብቁበት የእንጨት መቀመጫ ላይ አረፍ እንዳልን በሃሳብ ላይ […]
Read More →የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት – (ክፍል 7) በመከላከያ ሰራዊት ዕዞች እና ክ/ጦሮች ያለው ዝረኝነትና ስም ዝርዝር
የተከበራችሁ አንባብያን! ባለፈው ሳምንት በክፍል 6 ዝግጅት በአንድ ብሄር ተወላጆች የህወሓት አባላት ብቻ የተያዙትን በመከላከያ መምሪያ፣ በመከላከያ ስልጠና መምሪያ እና በመከላከያ ኢንደስትሪ ውስጥ የሚገኙ ዋና ዋና ቦታዎች በጥቂቱ ለመዳሰስ ተሞክሯል፡፡ በዛሬው የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት ክፍል ሰባት ጽሁፍ ደግሞ በህወሓት መከላከያ ሰራዊት ዕዞች እና ክ/ጦሮች ውስጥ ያለውን የስልጣን መዋቅር በጨረፍታ ለማሳየት እንሞክራለን፡፡ […]
Read More →“በአሽባሪነት ተጠርጥሮ “የታሰረው ታዳጊ የፕ/ት ኦባማ ልዩ እንግዳ ሆኖ ተጋበዘ
“ልጄ በት/ቤት ጓደኞቹ ፊት በካቴና በመታስሩ በጣም አዝኛለሁ” ወላጅ አባት የ 14 አመቱ አህመድ መሃመድ ገና ታዳጊ፣ የሙስሊም እምነት ተከታይ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን በ እርሱ እድሜ ሊሰሩ አይደለም ሊታሰቡ የማይሞከሩትን የኢሌክትሮኒክስ ቁሶችን መገጣጠም የእለት ተገባራቱ ናቸው ። ታዲያ ይህ በአሜሪካው የቴክሳሱ ግዛት በኢቪርንግ ከተማ የ ማክአርቱር ከፍተኛ ደረጃ የመጀመሪያ አመት ትምህርቱን ሰሞኑን የጀመረው […]
Read More →Obama in Addis is reflection of Ethiopians at large.
By Simegnish Mengesha President Barack Obama’s five-day trip to Africa concluded last week with a strong speech given at the African Union headquarters in Addis Ababa, Ethiopia’s capital. He delivered a tough message to African leaders on democracy and leadership, drawing applause and cheers from the audience in the AU’s Nelson Mandela Hall. […]
Read More →