www.maledatimes.com September, 2015 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2015  >  September  -  Page 2
Latest

ዘለቀ ገሠሠ:- ወደ ሃገሩ ሲመለስ ችካጎ “እፎይ… እፎይ…!” ተነፈሰች የተባለለት ቤዝ ጊታር ተጨዋች!

By   /  September 16, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዘለቀ ገሠሠ:- ወደ ሃገሩ ሲመለስ ችካጎ “እፎይ… እፎይ…!” ተነፈሰች የተባለለት ቤዝ ጊታር ተጨዋች!

እመቤት ጸጋዬ ከቺጋጎ በዚህ በያዝነው ወር የመጀመሪያው ሳምንት ላይ የአዲስ አድማስ ጸሃፊ አቶ መንግስቶ አበበ የተሰኘው የአዲስ አድማስ የድህረ ገጹ እና የጋዜጣው አምደኛ በአንድ እውነታን ባልጨበጠ እና በሬ ወለደ አይነት የመንደር ወሬ ይዞ ብቅ ማለቱ አንዲቱን ብቻም ሳይሆን ግዙፉን አለም አስገርሞ አስደንግጦአልም። ይኸውም የነገሩ እውነታን ማጣት እና የበሰለ የወሬ ቅንብር አለመኖሩ ለዘመናት አዲስ አድማስ ያካበተውን […]

Read More →
Latest

ባለራዕዩ መሪያቸው ሲታወሱ!                                                      ገ/ጻዲቅ አበራ

By   /  September 15, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ባለራዕዩ መሪያቸው ሲታወሱ!                                                      ገ/ጻዲቅ አበራ

  የቀድሞው ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ይህቺን ዓለም ከተሰናበቱ ሦስት ዓመታት የተቆጠሩ ቢሆንም፣ ሀገሪቱን በሙት መንፈስ የሚያምሱት  ገዢዎችና ተከታዮቻቸው ደጋግመው እያነሷቸው ይገኛሉ። ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ የተረፈ ራዕይ የነበራቸውና ዓለምንም ያጎደሉ ስለመሆናቸው አብዝተው እየተናገሩላቸው ቢሆንም፣ ጥላቻ ያመቀና ዘረኝነትን በልቡ የሰነቀ እንዴት ሀገራዊ እንደምንስ አህጉራዊ  ራዕይ ይኖረዋል?  በመንደሩ ፍቅር የወደቀና ጽልመትን አውርሶን፣ በተግባር የዓለም ግርጌ አድርጎን የሄደ፣ እንደምንስ […]

Read More →
Latest

2012 Chicago Champion and Current Half Marathon World Record-holder Headline 2015 Bank of America Chicago Marathon Elite Field

By   /  September 15, 2015  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on 2012 Chicago Champion and Current Half Marathon World Record-holder Headline 2015 Bank of America Chicago Marathon Elite Field

International Elites Attempt to Qualify for National Olympic TeamsCHICAGO – Today, the Bank of America Chicago Marathon announced 2012 champion Tsegaye Kebede of Ethiopia and current half marathon world record-holder Florence Kiplagat of Kenya will return to compete for the crown at the 38th annual event. Kebede and Kiplagat accent an international elite field that […]

Read More →
Latest

ለወያኔ ህልምና ቅዠቱ ይበቃዉ

By   /  September 15, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለወያኔ ህልምና ቅዠቱ ይበቃዉ

ወንድወሰን አደም (ከኖርዌይ) የኢትዮጵያ ሕዝብ ትልቅ ታሪክ ያልዉ ኩሩና ጨዋ፣ ባሕሉንና ወጉን የሚጠብቅ ሌላዉን ዜጋ አክባሪ፣ እንገዳ ተቀባይና አብሮ መኖርን የሚያዉቅ ተወዳጅ ሕዝብ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህ ማራኪ፣ ያሸበረቀ ባህልና ወግ ያለዉ፣ የጀግንነት ታሪክን በየጊዜዉ በቆራጥነት ያስመዘገበ፤ አገሩንና ክብሩን ከአሸባሪዎችና ወራሪዎች የጠበቀ፤ ባሕሉንና ወጉን ክብሩን ያላስደፈረ ኩሩና ቆራጥ ሕዝብ ነዉ፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለነፃነቱ እና ለሀገሩ ክብር […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … በመካው የካዕባ መስጊድ የደረሰው ልብ ሰባሪ አሳዛኝ አደጋ  !

By   /  September 15, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … በመካው የካዕባ መስጊድ የደረሰው ልብ ሰባሪ አሳዛኝ አደጋ  !

==================================== * ከ100 በላይ ሞተዋል ፣ ከ200 በላይ ቆስለዋል * በኢትዮጵያውያን ላይ ጉዳት አልደረሰም የአረብ መገናኛ ብዙሐን መረጃዎች በአደጋው ዙሪያ … ================================= መካ ውስጥ በሚገኘው በታላቁ የካዕባ መስጊድ የህንጻ መስሪያ ክሬን ወድቆ ወደ 100 የሚጠጉ መሞታቸው ሲዘ ገብ ከ 200 በላይ ጸሎተኞች መቁሰላቸው ተጠቁሟል  ! ጉዳዩ ተጠርቶ በይፋ እስኪታወቅ የአረብ መገናኛ ብዙሃን የሚሰጡት መረጃ እንደየ […]

Read More →
Latest

የትህዴን መሪ አቶ ሞላ አስገዶም ትግሉን ትቶ ለምን ኮበለለ

By   /  September 15, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የትህዴን መሪ አቶ ሞላ አስገዶም ትግሉን ትቶ ለምን ኮበለለ

ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ የትህዴን መሪ አቶ ሞላ አስገዶም ትግሉን ትቶ ለምን ኮበለለ ? ሊፈታ የሚገባ ጥያቄ የትህዴን መሪ አቶ ሞላ አስገዶም የተወሰኑ የትህዴን ሰራዊት ይዞ ሀገር ኢትዮጵያ ኮበለለ ይሄ ዜና ብዙዎቻችን እናዳስገረመ እና  አንዳንዶችንም እንዳሰደነገጠና፣ የተወሰኑ ግለሰቦችን እንደስደሰት እያየነው ያለ ነገርሲሆን የአቶ ሞላ  አስግዶም ከትግል ሜዳው መኮብለል እና ወደ ወያኔ ካምፕ መቀላቀል እኔን ባያስደነግጠኝ እና […]

Read More →
Latest

     የሞላ ኣስገዶም ጉዳይ ስርዓቱ የቆመበትን መሰረት ማሳያ ነው

By   /  September 15, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on      የሞላ ኣስገዶም ጉዳይ ስርዓቱ የቆመበትን መሰረት ማሳያ ነው

                                              ገለታው ዘለቀ ከኣመታት በፊት በምርጫ ዘጠና ሰባት ኣካባቢ ኣዋሳ ከተማ ውስጥ የገጠመኝ ነገር ትዝ ይለኛል ። በኣዋሳ ከተማ  ቆይታየ ጊዜ ከኣንድ ታዋቂ የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅት ውስጥ እሳተፍ ነበር። በዚህ ድርጅት መሳተፍ እንደጀመርኩ ብዙም ሳልቆይ  የወጣቶች ጉዳይና የድርጅት ጉዳይ ሆኘ ተመደብኩ።ታዲያ  በዚያ ኣጭር ጊዜ ቆይታየ  የመንግስትን የስለላ ስራና ተፈጥሮ እንድረዳ እድል ስለሰጠኝ  ያ ጊዜ […]

Read More →
Latest

አለም አቀፍ የሙዚቃ በአል በቺካጎ ከተማ አዘጋጅነት በደማቅ ስነ ስርአት ተከፈተ

By   /  September 14, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on አለም አቀፍ የሙዚቃ በአል በቺካጎ ከተማ አዘጋጅነት በደማቅ ስነ ስርአት ተከፈተ

ለሁለት ሳምንታት የሚቆየው እና አለማ አቀፍ የሙዚቃ ሳምንት ፕሮግራም በግብጻዊው አዚዝ ሞሃመድ እና በኢትዮጵያዊው ብርቅዬ ድምጻዊ ማህሙድ አህመድ በችካጎ መሃል ከተማ ሚሊንየም ፓርክ ውስጥ ተጀመረ ፣በችካጎ ከተማ አዘጋጅነት የተጀመረው ይሄው አለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ ከተለያዩ አለማት የሚመጡ ታላላቅ ድምጻውያን የሚሳተፉበት ሲሆን በዚህ አመት ከኢትዮጵያን ድምጻውያን የተጋበዙት ፣አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አህመድ ፣ሃይሉ መርጊያ እና አስቴር ረዳ […]

Read More →
Latest

Eritrean Woman Stabs to Death her Ethiopian Friend over Social Media Pictures on Dubai Bus

By   /  September 14, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on Eritrean Woman Stabs to Death her Ethiopian Friend over Social Media Pictures on Dubai Bus

    African woman stabbed to death on Dubai bus       A maid stabbed her friend to death on a bus because the woman posted indecent photos of her online, Dubai Police said.   The incident happened in front of other passengers, the force added, saying they have arrested the maid, who is […]

Read More →
Latest

መኪና ለመዝረፍ አሽከርካሪና ረዳቱን ገድለው ገፈርሳ ወንዝ ውስጥ የከተቱ ግለሰቦች ወንጀሉን መፈጸማቸውን አመኑ

By   /  September 12, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on መኪና ለመዝረፍ አሽከርካሪና ረዳቱን ገድለው ገፈርሳ ወንዝ ውስጥ የከተቱ ግለሰቦች ወንጀሉን መፈጸማቸውን አመኑ

መኪና ለመዝረፍ በማሰብ አሽከርካሪና ረዳቱን ገድለው ገፈርሳ ወንዝ ውስጥ የከተቱ ሁለት ተጠርጣሪዎች ዛሬ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ የወንጀል ችሎት ቀርበው ወንጀሉን መፈጸማቸውን አመኑ። ወቅቱ ነሐሴ 14፣ 2007 ምሽት 2 ሰዓት ነው፤ ሟች ኤፍሬም ተሾመ እና ሰለሞን አድነው የተሰኙ የ22 እና የ13 ዓመት ረዳት ሚኒባስ ታክሲ ኮንትራት እንፈልጋለን ከሚሉ ሰዎች ጋር ይገናኛሉ። […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar