ጦማሪያኑ ለአራተኛ ጊዜ ለብይን መቀጠራቸውን ተቃወሙ
‹‹አንድ ዳኛ ምንም ማድረግ አይችልም›› ዳኛ ዘሪሁን ደሳለኝ ‹‹ከዳኞች ጋር ምንም ችግር የለብንም ከማን ጋር እንደተጣላን ገብቶናል›› በእስር ላይ ያሉ ጦማሪያን በተጠረጠሩበት የሽብር ተግባር ወንጀል ክስ ከተመሠረተባቸው በኋላ የከሳሽ ዓቃቤ ሕግ የሰውና የሰነድ ማስረጃ ቀርቦባቸው ለብይን የተቀጠሩት አራት ጦማሪያን፣ ለአራተኛ ጊዜ ጳጉሜን 2 ቀን 2007 ዓ.ም. ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱን ተቃወሙ፡፡ ተከሳሾቹ ጦማሪያን ናትናኤል ፈለቀ፣ አቤል […]
Read More →የአይኤሱ ከፍተኛ ኮማንደር በአንዲት የወሲብ ባሪያው ተገደለ
ኢራቅ እና ሶሪያ ውስጥ በሰፋት የሚነቀሳቀሰው ፣ እራሱን “የእስላሚክ መንግስት” Islamic State ) በማለት የሚጠራው ፣ ነገር ግን ሃይማኖት እና መልካም ሰነ ምግባሮች የለሹ አክራሪ ቡደን በቁጥጥር ሰር ካደረጋቸው በርካታ የወሲብ ባሪያ (Sex slaves) እህቶች መካከል አንዷ በአክራሪው ቡድን ላለፉት ሶስት ወራት ከደረሱባት ተደጋጋሚ የወሲብ ጥቃቶች የተነሳ የቡድኑ ከፈተኛ ኮማንደር የነበረ ግለሰብን መግደሏ ተነገረ ። […]
Read More →Eritrea warns of Ethiopia war ‘sabre-rattling’
Ethiopian soldiers take part to the official state funeral of Ethiopia’s late Prime Minister Meles Zenawi under a giant poster of late strongman in Addis Ababa on September 2, 2012 (AFP Photo/Mulugeta Ayene) Nairobi (AFP) – Eritrea has accused arch-rival Ethiopia of “sabre-rattling” and of threatening to invade, with the neighbours still in a tense […]
Read More →This Ethiopian prince was kidnapped by Britain – now it must release him
Maaza Mengiste Seven-year-old Prince Alemayehu was captured – along with many national treasures – in 1868. His remains are held in Windsor Castle but pleas for their return have been rebuffed Prince Alemayehu ‘This photograph of Prince Alemayehu was taken during the 1868 Napier expedition, a British military incursion into Maqdala, Ethiopia, to rescue three […]
Read More →ድምጻዊ ብዟየሁ ደምሴ በዊንፒንግ የድብደባ ጥቃት ደረሰበት
ድምጻዊ ብዟየሁ ደምሴ ለስራ ወደ ዊንፒንግ በተጉጓዘበት ትላንትና ምሽት በአንድ ወጣት በተወረወረ ጠርሙስ በደረሰበት ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት በመሆን በዊንፒንግ ሆስፒታል ገብቶአል በዚህ በደረሰው አደጋ ከፍተኛው ጉዳት ላይ ሲሆን በትላንትናው እለት በድንገተኛ አደጋ የህክምና አገልግሎት መስጫ ክፍል ውስጥ ገብቶ በጉዳቱ የተፈነከተው አካሉ የተሰፋ ሲሆን ፣ ይህ ክስተት በተፈጸመበት ቦታ ፖሊስ መጥቶ ጉዳዩን ለማረጋግጥ ሲጥር እንደነበር እና ጉዳቱን ያደረሰውን ልጅ በቁጥጥ ሰር […]
Read More →ኢትዪጵያ ከሰሞኑ የ ኡጋንዳ ሃዘን ልትማር ይገባል
Tamiru Geda የትምህርት መቅሰም ነገር ሲነሳ ብዙዎቻችን ከ አይምሯችን ድቅን የሚልብን ያው ት/ቤት መግባቱ ላይ ነው። እውቀት ከመደበኛው ት/ቤት ባልተናነሰ ከቤት ፣ ከጎረቤት ፣ከአካባቢም ይቀሰማል።አበውም “መልኩን ሰጠኝ እንጂ እውቀቱንስ ከጎረቤቴ እማራለሁ” የሚሉት ለዚሁ ነው ።ታዲያ በዚህ ሃሳብ በከፊልም ቢሆን ከተሰማማን ፣ ምንም እንኳን ድርጊቱ አሳዝኝ ቢሆንም በሶማሌያ ከዘመተው የኡጋንዳ ጦር ሰራዊት ውስጥ 12 የሚገመቱት ባለፈው […]
Read More →“የአመቱ ታላቅ በጎ ስራ”
//እስኪ አመስጉንልኝ ቴዲ ተሾመ ከOBS TV ጋር በመተባበር ለአንድ ግለሰብ ማሳከሚያ 400000 ብር በመስጠት ሌላ ታሪክ ሰራ// ትላንት እሁድ ከጠዋቱ 5:00 ሰአት በቦሌ ዮድ አቢሲኒያ እንድገኝ አንድ እጅግ የማከብረው እና የማደንቀው ሰው በስልኬ ደውሎ ጠራኝ። መቼም ብዙዎቻችን የሸገርን የታክሲ ግፊ ጠንቅቀን እናውቀዋለን። እኔም ከብዙ የታክሲ ግፊ እና የታክሲ መጨናነቅ በኋላ ቦሌ ወደ ሚገኘው ዮድ አቢሲኒያ […]
Read More →በሰይፉ ፋንታሁን ሰርግ ላይ ከ800 ሺህ ብር በላይ ለእርዳታ ለዋሉ በጎ አድርጎት ድርጅቶች በስጦታ ሰጠ
በትላንትናው እለት የሰርጉን ቀን ከተወለደበት እለት ጋር በማያያዝ ያደረገው ጋዘጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን እና ቬሮኒካ ኑረዲን መጋባታቸው ይታወቃል ። በሰርጉ ላይ በተለያዩ መዋእለ ነዋይ ለዋሉ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ከፍተኛ ገንዘብ ማበርከቱን ተገልጾአል ይሄውም በሰርጉ ላይ የተገኙት ታዳሚዎች ጋር በተሰበሰበ ገንዘብ ከ ፫፶፼ በላይ የተሰበሰበ ሲሆን ሰይፉ ፋንታሁን ለሙዳይ የበጎ አድራጎት ድርጅት ብቻ ፪፻፼ ሺህ ብር የለገሰ […]
Read More →መንግስት፣ ኤል ኒኖ፣የተባበሩት መንግስታትና ጉዳተኞቹ
Dawit Solomon — የተባበሩት መንግስታት በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት 4.5 ሚልዩን የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን በአገሪቱ በተከሰተ ድርቅ ምክንያት የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው መግለጹ አይዘነጋም፡፡ እንደ ሪፖርቱ በድርቁ በከፍተኛ ደረጃ የተጠቁት የአገሪቱ ክፍሎች የአፋር ምስራቅና የደቡብ ሱማሌ ክልሎች ናቸው፡፡ ባልተለመደ ሁኔታም በመካከለኛ የምስራቅ ኦሮሚያ፣በሰሜን ትግራይና አማራ ወረዳዎች የውሃ እጥረት መከሰቱም ተስተውሏል፡፡ ሁኔታው በዚህ መንገድ የሚቀጥል ከሆነም የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው […]
Read More →