www.maledatimes.com October, 2015 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2015  >  October  -  Page 2
Latest

አምባሳደር ዘውዴ ረታ አረፉ

By   /  October 9, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on አምባሳደር ዘውዴ ረታ አረፉ

አቻምየለህ ታምሩ ታዋቂው ዲፕሎማትና የታሪክ ተመራማሪ አምባሳደር ዘውዴ ረታ አረፉ! የሀያኛውን መቶ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ በአራት ተከታታይ የታሪክ ትውልዶች በመክፈል፤ የየትውልዱን ታሪክ ሰሪዎች የህይወት ታሪክና ትሩፋቶቻቸውን በሚገባ በማሳየትና በመተንተንድ በይዘታቸውም ሆነ በቅርጻቸው ትላልቅ ሊባሉ በሚችሉ ሶስት [አራተኛው በቅርቡ ገበያ ላይ ይውላል ተብሎ እየተጠበቀ ነበር] ሰፊ ተቀባይነትን ያገኙ መጽሀፍት በመጻፍ በግራ ፖለቲካ ልክፍት ተተብትቦ ሲዛባ […]

Read More →
Latest

የዕውቁ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ አጭር የሕይወት ታሪክ በጋዜጠኛ ደረጄ ደስታ

By   /  October 9, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዕውቁ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ አጭር የሕይወት ታሪክ በጋዜጠኛ ደረጄ ደስታ

  የአንጋፋው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ስርዓተ ቀብር ዛሬ በስደት በኖረበት በሰሜን አሜሪካ ቨርጂኒአ ዛሬ ማለዳ ተፈጽሟል።የዘ-ኢትዮጵአያ አዘጋጅና አሳታሚ ጋዜጠኛ ደረጄ ደስታ ባለፉት ጥቂት ቀናት በብዙ ድካም በርከት ያሉ ወዳጆቹንና የሙያ አጋሮቹን አነጋግሮ መረጃ አገላብጦ የሕይወት ታሪኩን አዘጋጅቶ ለስርዓተ ቀብሩ አድርሷል።ስለ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ወደፊትም የሚያውቁ ብዙዎች ቀረ የሚሉትን ጨምረው የእውቁን ባለሙያ ግለ ታሪክ ይጽፉ ወይ […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ…ስለ ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት ያገባናል !

By   /  October 6, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ…ስለ ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት ያገባናል !

==================================== * ትናንት እኔም በወህኒ ነበርኩ ፣ ከእውነት ጋር ነበርኩና ዛሬ ነጻ ነኝ * የከበደው ወህኒ ስቃይ ጽዋ የዛሬው ተረኛ አንተ ትሆን ዘንድ ግድ ሆኗል የግሩም መታሰር ዜና … =============== በሳውዲ ሚና ጀማራት ስለሞቱና ስለቆሰሉት መረጃ ለመሰብሰብ ካንድ የሳውዲ ጤና ጥበቃ ኃላፊ ጋር ቁጭ ብየ የአንድ ብርቱ ወዳጀ መታሰር መረጃ ደረሰኝ ፣ ደንገጥ አልኩ … […]

Read More →
Latest

የጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ መልካም ስም ከመቃብር በላይ ዘላለማዊ ሆኖ ይኖራል ዘላለማዊ ሆኖ ይኖራል (ጋዜጣዊ መግለጫ)

By   /  October 6, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ መልካም ስም ከመቃብር በላይ ዘላለማዊ ሆኖ ይኖራል ዘላለማዊ ሆኖ ይኖራል (ጋዜጣዊ መግለጫ)

ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት እንዲረጋገጥ፤ ብሎም ለአዲሱ የፕሬስ ትውልድ ፈር ቀዳጅ የነበረው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ለብዙዎች የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች እና ቤተሰቦች መሪር ሃዘን ነው። ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ በአንደበቱ እውነትን የመሰከረ፤ በሰላ ብዕሩ ሃቅን የፈነጠቀ ለኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ምሳሌ ሆኖ ያለፈ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነው። ጋሽ ሙሉጌታ ሉሌ በህይወት በነበረበት ወቅት መልካም ነገርን ሰርቶ […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ብርቅዬ አትሌት እና የአሜሪካ የሰደት ህይወቷ

By   /  October 2, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ብርቅዬ አትሌት እና የአሜሪካ የሰደት ህይወቷ

ኢትዮጵያዊቷ ብርቅዪ አትሌት እና አሳዛኙ የአሜሪካ ገጠመኟ “ወደ ኢትዮጵያ ከምመለስ እራሴን እዚሁ ባጠፋ እመርጣለሁ”ሌላኛው አትሌት የ18 አመቷ ገነት ሊሪ በ400 ሜትር ወድድር ብሄራዊ ሪኮርድ በመሰበር አገሪቱ ካፈራቻቸው እና ሰሟን ከሚያሰጠሯት ጥቂት ብርቅዮ አትሌቶች መካከል አንዷ ስትሆን በመጭው 2016 እኤአ ኢትዮጵያን በመወከል ወደ ብራዚል ትጓዛለች ተብላ ከፍተኛ ተሰፋ የተጣለባት አትሌት ነበረች።ይሁን እና ከወራት በፊት ወደ አሜሪካ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የልብ ሰፔሻሊስት አስራለች።

By   /  October 2, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የልብ ሰፔሻሊስት አስራለች።

ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የልብ ህክምና ስፔሻሊስት አስራለች — የልብ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት የነበሩትን ፕሮፌሰር አስራት ወ/የስን ለእስር ዳርጎ በልብ ህመም ይሰቃዩ በነበሩ ዜጎች ህይወት የፈረደው የህወሓት/ኢህአዴግ መንግስት ከአስራት በኋላ በኢትዮጵያ የታዩትን የዘርፉ ባለሞያ ዶክተር ፍቅሩ ማሩን በሙስና ወንጀል ጠርጥሪያቸዋለሁ በማለት ካሰረ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር ከነበሩት የብአዴኑ አቶ መላኩ ፈንታ ጋር ለእስር የተዳረጉት ፍቅሩ በልብ ህክምና […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar