www.maledatimes.com November, 2015 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2015  >  November  -  Page 3
Latest

የኢትዮጵያ የስደት መንግስት ምስረታ በምሁራንና ጠበብቶች እይታ

By   /  November 3, 2015  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ የስደት መንግስት ምስረታ በምሁራንና ጠበብቶች እይታ

የኢትዮጵያ የስደት መንግስት አደራጅ ኮሚቴ መሰረቱ ህዝብ ነውና ህዝባችን ስለምናካሂደው ማንኛውም እንቅስቃሴ በቂ ግንዛቤን መጨበጥ እንዲችል በሰፊው እየሰራን እንገኛለን:: ይህንን በጎ ራዕይ እውን ለማድረግ ከምናከናውናቸው ተግባራት መካከል በአለም ዙሪያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምሁራንን በመጋበዝ በእንቅስቃሴዎቻችን ዙሪያ የሚኖራቸውን ምሁራዊ እይታ ለህዝብ እንዲያካፍሉ መድረኮችን ማመቻቸት ይገኝበታል:: በመሆኑም ለዛሬ በካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርስቲ የህገ-መንግስት የትምህርት ዘርፍ ተመራማሪ የሆኑት ፕ/ር አለማየሁ […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ …የእኔ ፣ ያንተ ፣ የእናንተ ፣ የእኛ ተጠቂዎች  !

By   /  November 3, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ …የእኔ ፣ ያንተ ፣ የእናንተ ፣ የእኛ ተጠቂዎች  !

======================================= * * በጅዳ ቆንስልና በሪያድ ኢንባሲ በር የሚጣሉ ወገኖች … ትናንት ጥሩ አልተሰማኝም ነበርና ወደ ሀኪም ጎራ ብየ ምርምራ ካደረግኩ በኋላ መድሃኒት ተሰጥቶኝ ተመለስኩ ፣ ዛሬ እረፍቱንም ወሰድኩና ከትናንት ዛሬ ተሽሎኛል ።  በጭንቅ በጉዳቴ መልካም ምኞቻችሁን ለገለጻችሁልኝ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው አመሰግናለሁ  ! ከህመሙ አገግሜያለሁና በቀጠሮየ ሰዓት ካልደረስኩላቸው የብላቴናው መሀመድን እናት እርዳታ አድራጊ ወገኖቸ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar